и посмотреть медиа
Amezing - Video and Music
и посмотреть медиа
Amezing: videos, memes, music, titokies and covers daily.
Amezing: videos, memes, music, titokies and covers daily.
Amezing offers a daily stream of entertainment: funny videos, memes, titokies, music (new and old), covers. For fans of positivity, mood and easy content.
ጡቴ ይወድቅብኛል ተብሎ #ሳያጠቡ እናት መሆን የለም !!
Открыть канал и посмотреть медиаትንሹ አቡሽ ጥሎበት "አማርኛ" አስተማሪውን አይወደውም. (ባይጥልበትም አይወደውም lol). . አንድ ቀን አስተማሪው አቡሽን "አቡሽ #የሴት ተቃራኒ ምንድነው? "አለው አቡሽ " #ወንድ " አስተማሪ " #ቀዝቃዛ " አቡሽ " #ሙቅ " አስተማሪ " #ሰማይ" አቡሽ " #መሬት" አስተማሪ " #በጣም_ጎበዝ " አቡሽ " #በጣም_ደደብ " አስተማሪ " #ጨረስኩ " አቡሽ " #ጀመርኩ" አሰተማሪ " #ውጣልኝ " አቡሽ እየሳቀ " #ግባልኝ .
Открыть канал и посмотреть медиаአንዳንድ ሰው #ኢት_ፍሩት🍓🍑🍌🍉🍇 ስለተመላለሰ እንጂ በፈጣሪ ምህረትና ፍቃድ #ጤነኛ የሆነ አይመስለውም !
Открыть канал и посмотреть медиаአምላካችን ከምናየው ከምንሰማው ክፉ ነገር ጠብቆ በጎ በጎውን የምንሰማበት ቀን ያምጣልን🙏
Открыть канал и посмотреть медиаTelegram ላይ 112 ጥያቄ ልካልኝ እንጠያየቅ ትለኛለች እንዴ....😡😝 #My_Sister_በልጅነትሽ ያለፈሽ ክትባት አለ🤔
Открыть канал и посмотреть медиаሰወች የመንግስትንም የኑሮንም ጫና ለመቋቋም እርስ በርሳችን እንጋባ🤲
Открыть канал и посмотреть медиаፎቶ አልተነሳሁም📷 እንጂ ሰፈሬ ላይ በጎ ስራ ስሰራ ነበር😜😂🤣
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!