и посмотреть медиа
Amezing - Video and Music
и посмотреть медиа
Amezing: videos, memes, music, titokies and covers daily.
Amezing: videos, memes, music, titokies and covers daily.
Amezing offers a daily stream of entertainment: funny videos, memes, titokies, music (new and old), covers. For fans of positivity, mood and easy content.
ጌታ ሆይ እኔ ተደስቼ ሲያዩኝ የሚናደዱ ምቀኞች ካሉ የኔን ጉዳይ የሚረሱበትን ደስታ ስጣቸው🙏
Открыть канал и посмотреть медиа#ሀ_በ_ሻ "ዝምታ ወርቅ ነው" ብሎ ከዛ ደግሞ "ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል" የሚል ግራ የተጋባ ህዝብ ነው።
Открыть канал и посмотреть медиа🔊ማታ "ጥሎብኝ" 🎶በሚል ዘፈን ክለብ ስትቀውጠው አምሽታ🎧 🥁 🎼አሁን "ጥሎ የማይጥለኝ ጌታ" የሚል መዝሙር እያዳመጠች ነው🙈🙊🙉
Открыть канал и посмотреть медиаMaths Teacher X እና Y በምን ይገናኛሉ ብሎ ሲጠይቀው.... : ያው ፈተና X ስታገኝ Y ብለህ ትጮሃለህ🤣🤣
Открыть канал и посмотреть медиаኑሮ ተወደደ ብዬ እናቴ ቤት ሰሄድ እናቴም መሯት እናቷ ቤት ሂዳለች😕 #አለ_አንዱ😂😀
Открыть канал и посмотреть медиаሰውዬው እየጠጣ ከማምሸቱ የተነሳ አንድ ቀን ወደቤት በጊዜ ሲገባ ልጁ "እማዬ እንግዳ መጣ" 😂😂
Открыть канал и посмотреть медиаአንሶላው ቀዝቃዛ ልክ እንደ በረዶ ወዳጁን ያስባል ትራሱን ጨምድዶ እንዳትጠይቁኝ ማን ይሆን ብላችሁ ከወንደ ላጤዎች ታጣሉኛላችሁ አ ግ ባ 💍 💍
Открыть канал и посмотреть медиаETV ጤፍ በKg 68 ብር ገብቷል ሲለን ወፍጮ ቤት ልንገዛ ሄደን ... ሂዱና ETV ግዙ 😜😂
Открыть канал и посмотреть медиа'' ጤፍ ተወደደ ፤ እንጀራ ጄሶ ሆነ....!'' እያለ እዬዬ የሚል አይደለም ባል ጎረቤትም አትስጠኝ 🙏 ... ''ፈገግታሽ ብቻ ምግብ ነው!'' ብሎ እራቱንና ቁርሱን የሚዘል ፣ በእኔ መብላት ብቻ እሱ የሚጠግብ ባል ስጠኝ!🙏 ብላ ፀሎት እያደረገች ነው 😜😂😜
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!