и посмотреть медиа
Attitude - Motivation of life
и посмотреть медиа
Attitude is a motivational channel about the importance of attitude to life. Quotes, advice and inspiration for success.
Attitude is a motivational channel about the importance of attitude to life. Quotes, advice and inspiration for success.
Attitude emphasizes that attitude determines life. The channel is filled with motivational quotes, success stories and practical tips. It teaches to form a positive attitude, overcome difficulties and achieve goals. Perfect for personal growth.
አስቸኳይ እጅግ አስቸኳይ በኮረና ወረርሽኝ ሳቢያ በእጅጉ አስጊ የሆነው ማሕበራዊ ቀውስ ከመከሰቱ አስቀድሞ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖቻችን የአስቸኳይ የምግብ ዋስትና ለመስጠት ታላቅ እንቅስቃሴ በሀገር ፍቅር ቴአትር ጀምረናል። ከነገ ጠዋት ጀምሮ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታዎችን ከለጋሱ ህዝባችን እየሰበሰብን በማከማቻ እናጠራቅማለን። ሀገር ፍቅር ቴአትር ዋና የመሰብሰቢያ ቦታችን ነው። ነገሮች ከመዘጋጋታቸው በፊት ሁሌም ለምስኪን ወገኖቹ የሚቆረቆር ዜጋ ተከታዮቹን የእርዳታ አይነቶች በአፋጣኝ ይዞልን እንዲመጣ እንጠይቃለን። √የምግብ አይነቶች ፓስታ ሩዝ ማካሮኒ ዘይት ፉርኖ ዱቄት የቦቆሎ ዱቄት ስንዴ ዱቄት ምስር ክክ በሶ ቆሎ ሴሪፋም የዱቄት ወተት ብስኩት √ጥራጥሬ ባቄላ ሽንብራ በሎቄ አተር √የንጽህና መጠበቂያ ሳሙና ግላቭ በረኪና ፈሳሽ ሳሙና አልኮል የአፍ መሸፈኛ ሶፍት ሳኒታይዘር ኦሞ # ቅድሚያ_ለሰብአዊነት # ሰብአዊ_ድጋፍ_ጥምረት # ShareAndCare # COVID -19 The collection is tomorrow from 9 am to 6pm. For any additional information, please call Mohammed Kassa at 091 160 2795.
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!