и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
#ማምሻ_ሁለት መሆን ከብዶናል ……… መሆን ከብዶናል እያለ በተደጋጋሚ ድምጹን ከፍ አድርጎ ይናገራል… አንዴ ሰወች እብድ ነዉ ብለዉ ፈርጀዉት፣ የሱ መናገር ለነሱ መጮህ ሆኗል… ማንም የተረዳዉ የለም ለነሱ የሚሰማቸዉ ባዶ ጩኧት ነዉ፣ ለነገሩ እነሱስ በሱ አነጋገር መሆን የከበዳቸዉ አይደሉ… ስም ብቻን ይዘዉ የሚዞሩ፣እራሳቸዉን ሰዉ አሱን መሆን እንደከበዳቸዉ ያረዳቸዉን ግን እብድ ብለዉ የሰየሙ… ደሞኮ ያመዋል ይላሉ በጠና የታመሙት አነሱ ሆነዉ ሳለ… እሱ ግን ተረድቷቸዋል፣ስማቸዉ እንደከበዳቸዉ ገብቶታል፣መሆን ከብዷቸዋል… ባል ስሙን እንጂ አባወራነቱን ዘንግቶታል፣ሚስት ስያሜዋን እንጂ የባል ዘዉድነቷን ረስታዋለች… አፍቃሪ ነኝ ባይም ፍቅርን መጠቀሚያዉ እንጂ መኖሪያዉ ማረግ ከብዶታል… ወንድምም እንደ ወንድም እህትም እንደ እህት ሰዉም እንደ ሰዉ መሆን ከብዷቸዋል… መሆን ከከበዳቹ ወይ ስማችሁን አልያም ምግባራችሁን ቀይሩ መሆን ከብዶናል የያዝነዉ ስም ጥሎን ከብዶን ተሸንፈን መወዛወዝ መወዛወዝ ደርሶ መንገዳገድ ሆኖብናል መሰል ከስሙ ተጣብቀን ምግባሩን ረስተን ሰዉ መሆንን ፈርተን ከብዶናል ከብዶናል……. (እብዱ ነዉ ያለዉ እኔ አይደለሁም) ✍ይል @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
EMT Mate - B2B travel toolagents:white-label,API, flexible politicians. FromEaseMyTrip.
English Club at NAU. Weekly meetings and movie nights for language practice.
Interesting historical facts and events from the past in Telegram.