и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
በዚህ ዓመት ሳንጣላ መታረቂያ ትንሽ ቦታ መጠለያ ትንሽ ብቻ መሰደጃ፡፡ ምንለበት ፤ ለምናልባት ብንተውለት !! ፍፁም መሆን ስለማንችል ትንሽ ባዶ እንዋዋል ፣ ከልባችን ደግ በኩል፡፡ ለአንጎላችን መላወሻ ትንሽ ቦታ እንተውለት " ምናልባት " የምንልበት፡፡ ልክ እንዳምና ፣ ለዚህ ዓመት ብንጣላ መታረቂያ ብንታሰር ይቅር ማያ ይቅር ብንል መታሰርያ ትንሽ እንተው ባዶ ቦታ፡፡ ጥግ ድረስ የለም ስራ ፣ ጥግ ድረስ የለም ፋታ፡፡ በልባችን ደግ በኩል ፣ እንፈልግ ባዶ ቦታ፡፡ የጳጉሜ ዓይነት ትንሽ ቦታ ለዘመን መለወጫ !! ((( ደግ ለሚያስቡ )))) //ነብይ መኮንን// አዲስ ባልነው ዓመት አሮጌ ያልነውን ትላንታችንን ሞሻሽረን ልናሳልፍ የምንተጋ ነን። በዚህ መሃል ከትዝታህ የጣልኩት መኖሩን እኔ እንጃ የማይሳሳብ፣ የማይወራረስ፣ የማይጠራራ ... ትናንት እና ዛሬ የለም። አዲሱ ዓመት እንኳን አዲስ የሆነው አጎጌው ኑሮለት አይደል። የኢትዮጵያ መልካም ዘመን በልጆቿ እጅ ላይ ነዉ፨ @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
Information about the CNT union in Cordoba. News and events.
Anime fan channel Darling in the Franxx: stories, characters, art and updates.