и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
ነገሮችን በተጨባጭ ማየት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ነገሮች በተጨባጭ ማየት ማለት በተቻለ መጠን እንዳሉ ማየት መቻል ማለት ነው። ለምሳሌ ዓይናችን በሽተኛ ከሆነ፤ማለትም ቀለሞችን ለማየት የማያስችለው ከሆነ ያንድ ነገር አመለካከታችን ስለተናጋ ሕሊናዊ ይሆናል።በዓይኑም ሕመም ምክንያት የተሳሳተ አመለካከት ይከሰታል ማለት ነው። በልምዶቻችንና ጭፍን ጥላቻዎቻችን የተነሳ ባካባቢያችን ስላሉት ነገሮች ሁሉ ያለን አመለካከት ከሞላ ጎደል ውሸትነት አለበት። እኒህም ጭፍን ጥላቻዎችና ልምዶች በበኩላቸው የአስተዳደጋችንና የገጠመኞቻችን ውጤቶች ናቸው። ፧ ፍላጎቶቻችን ነገሮችን በተሳሳተ መንገድ እንድናይ የማድረግ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያደርጉብናል።ስለዚህም ሳይንቲስቶች ብዙውን ግዜ እርስ በርስ ይተራረማሉ። ፧ አንድ ነገር እንደፈለግነው እንዲሆንልን እውነተኛነቱን ለማረጋገጥ ጠንካራ አስገራሚ ነጥቦችን የመደርደር ከፍተኛ ዝንባሌ ይኖረናል። ምንጭ፦ በኬኔት ባርነስ ተፅፎ በ አረፈዐይኔ ሐጎስ ከተረጎመው "እ ሷ ና እሱ" መፅሀፍ ከገፅ 110 - 11 የቀረበ። @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
A channel about unconditional love with intense phrases, poetry, statuses, Tumblr and declarations.
Telegram botFoodieRecipes, food photos and food ideas. A useful tool for cooks and lovers of cooking.