и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
ምሬት ሲበዛ ሰዉ መኖር ይደክመዋል፡፡ ፍቅር ሲበዛ ደግሞ መኖር መኖር ያሰኘዋል...ነገን ይናፍቃል፡፡ በዚህ እልህ አስጨራሽ የምድር ኑሮ ይብዛም ይነስም ምሬቶቻችን አያሌ ናቸዉ፡፡ ከእንጀራና ወጥ ጀምሮ እስከ ሃገር ብዙ ነውጦች በልባችን ይከሰታሉ፡፡ ልባችን ብዙ ሲበጠበጥና ማረፍ ሲሳነዉ እዚህም እዚያም እያለ ያስቸግራል...ልብ ማስቸገር ከጀመረ ደግሞ እንደህፀን ልጅ በል ተዉ! ብለን በቀላሉ አንገታዉም፡፡ ልብ አሸባሪ ነዉ...በሚያየዉና በሚሰማዉ እያንዳንዱ ነገር ይሸበራል...ቀን እየገፋ ሲመጣ በህይወት የሚሰለችና ቶሎ የሚማረር ልብ በየቦታዉ እየበዛና፣ እየጨመረ፣ እየፈላ ይመጣል፡፡ የምሬት ዋናዉ መድሃኒት ብዙ ነገሮችን ማሳለፍ ይመስለኛል፡፡ ባየነዉና በሰማነዉ ነገር ሁሉ ልባችን እየተራገመና ደማችን ከፍ እያለ ከሄደ ብዙ የህይወት አቅጣጫችንን ማበላሸት እንጀምራለን፡፡ እራሳችን ያወላገድነዉን ኑሮ ደግሞ ማንም ሊያቃናልን አይችልም፡፡ አንድ ሰዉ እንደተናገረዉ “መንገድ ላይ በሚጮህብህ ዉሻ ላይ ሁሉ ድንጋይህን አትወርውር” እንዳለዉ በያንዳንዱ ቅፅበት ያለንን ማንነት አላፊ አግዳሚዉ ባወራዉ ላይ ሁሉ መሳተፍ እፈልጋለሁ ካልን ትልቅ ኪሳራ ዉስጥ እንገባለን፡፡ እንደኛ እንጀራ ለመብላት ደፋ ቀና በሚል ህዝብ መካከል ምሬቶቻችንን ብንዘረግፈዉ አዉርተን ዝንት አለም አንጨርሰዉም፣ ነገር ግን መልካሙን፣ ተስፋ የሚሰጥበትን፣ ብሩሁን ከዚህ ጨለማ ዉስጥ ሻማችንን አብርተን እንፈልግ! @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
CanalForbiddenPath with unique content. Available for viewing.
Channel with music Armin van Buuren: trance, mixes, tracks of the legendary DJ. Perfect for trance fans.
Design agency for fintech, e-commerce and industry. Sites, branding, interfaces, videos.