Logo
TGCATALOG
Catalog Collections Blog
Brave Generation - мотивация

Brave Generation - мотивация

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

No ratings
189
10.09.2026
189
10.09.2026
No ratings
189
10.09.2026
Safe redirect via bot
О канале

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Подписчиков 95
Тематика Other
Язык English
Ссылка t.me/bravegenbyyil
Description

Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.

Latest posts

Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ከስሜት የሚመነጭ አለመግባባት (“ግንኙትና አለመግባባትን መፍታት” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ መጽሐፍ የተወሰደ) ሰዎች ሃሳብን ሳይለዋወጡ ማንኛውንም አይነት ግንኙነት መመስረት አይችሉም፡፡ ሃሳብ ደግሞ በሁኔታና በቃላት ሲገለጥ ከዚያው ጋር ስሜትን ይዞ ወደተደራሹ ግለሰብም ሆነ ሕብረተሰብ ዘልቆ ይገባል፡፡ የቃላትም ሆነ የቃል-አልባ መልእክት በውስጡ ስሜትን አጭቆ የያዘ ጉዳይ ነው፡፡ የፍቅር መልእክት የፍቅርን ስሜት፣ የሰላም መልእክት የመረጋጋትን ስሜት፣ የጥላቻ መልእክት የጥላቻ ስሜት … ይዘው ወደ መልእክት ተቀባዩ ይገባሉ፡፡ ስለዚህ በማንኛውም ግንኙነት ውስጥ የሃሳብ ልውውጥ እስካለ ድረስ በመጠኑም ቢሆን ስሜት ይገለጣል፤ አንዳንዱ ለተመልካቹ ግር እስከሚል ድረስ የጋለ፣ ሌላው ደግሞ እጅግ የቀዘቀዘ፡፡ ስሜት መገለጡ ለብቻው ችግር ባይፈጥርም ስሜትን በምን መልኩ እንደምንይዘው ካላወቅንበት በሰዎች መካከል አለመግባባትን የመፍጠር አቅም አለው፡፡ ጥቂት እውነታዎችን እንመልከት፡፡ 1. የተለቀቀ ስሜት እንደተወራው፣ እንደሰማው እንዳየውና እንደገመተው ሃሳብ በስሜታዊነት የሚነዳ ሕብረተሰብ ዛሬ የገነባውን ነገ እያፈረሰ ሁል ጊዜ ከዜሮ የሚጀምር ሕብረተሰብ ነው፡፡ በተለይም ከማስረጃ ይልቅ መረጃን፣ ከተጨባጭ እውነታ ይልቅ የሚሰራጭን አሉባልታ የመስማትና የማመን፣ በዚያም በመነዳት ሳይውሉና ሳያድሩ ስሜትን የመግለጽ ልማድ በሰፈነበት ሕብረተሰብ ውስጥ ሁኔታው የታላቅ አለመግባባት መንስኤ ነው፡፡ በአጠቃላይ፣ ሰዎች ስሜታቸውን ከቁጥጥር ውጪ እንዲሆን ሲፈቅዱ አለመግባባትን ከመፍጠር አልፈው የበለጠ እንዲፋፋምና መፍትሄ እንዳይገኝ ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ 2. የተደበቀ ስሜት አንዳንድ ሰዎች ምንም ያህል ነጻነቱ ቢሰጣቸው የውስጥ ስሜታቸውን ከመግለጥ ይልቅ አምቆ ወደመያዝ ያዘነብላሉ፡፡ ይህ ዝንባሌ ከተለያዩ የስነ-ልቦና አመለካከቶች የሚመነጭ ነው፡፡ በአንድ ጎኑ ስሜትን መግለጥ ለሰዎች አጉል ግምት ራስን አሳልፎ ማጋለጥ እንደሆነ የሚያስቡ ሰዎች አሉ፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ስሜትን መግለጥ ደካማ ሆኖ መታየትን የሚያስከትል ስለሚመስላቸው ከመግለጥ ይልቅ መደበቅን ይመርጣሉ፡፡ ይህ አይነቱ ዝንባሌ የኋላ ኋላ እኛ አምቀን ለቆየነው ስሜት ሰዎች ምንም ምላሽ እንዳልሰጡን እንድናስብና እንድንጎዳ፣ አልፎም እንድንቆጣ ሊያደርገን ስለሚችል የአለመግባባት ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ የትክክለኛ ግንኙነትን መርህ የተገነዘበ ሰው በውስጡ ያለውን ስሜት መቼ፣ እንዴት፣ በምን ያህል መጠንና ለማን መግለጥ እንደሚገባው የተገነዘበና ከመደበቅ ይልቅ መግለጽን የሚለማመድ ሰው ነው፡፡ 3. የተከለከለ ስሜት አስተዳደግህ እንደ አንዳንዶቻችን ከሆነ ምናልባት በልጅነትህ ቤተሰቦችህ በአንድ ስህተት ምክንያት ከቀጡህ በኋላ ማልቀስ ስትጀምር፣ “በል ዋጣት” ተብለህ የለቅሶ ስሜትህን እንድትይዘው ማስጠንቀቂያና ተጨማሪ ቁንጥጫ ቀምሰህ ይሆናል፡፡ በዚህ መልኩ ያደጉ ሰዎች የተበራከቱበት ሕብረተሰብ ስሜታቸውን በአግባብ ከመግለጥ ይልቅ ውስጣቸው አምቀውት ሲሄዱና በግል ውሳኔአቸው ሲገልጡት ይስተዋላሉ፡፡ በውስጣቸው የሚቃጠለውን ስሜት በተገቢው ሁኔታ ማስተንፈስ እንደማይፈቀድላቸው ስለሚያስቡ አፍነው በመያዝ ከጊዜ በኃላ ሲያፈነዱት ይታያል፡፡ ውጤቱም ጤናማ አይሆንም፡፡ በሃገር አመራርም ሆነ በድርጅት አስተዳደር ውስጥ ሰዎች በየጊዜው የታመቀውን ስሜታቸውን እንዳይገልጹ ከመከልከል ይልቅ በትክክለኛው መንገድ እንዲገልጹት መፍቀዱ ከጉዳቱ ይልቅ ጥቅሙ ያመዝናል፡፡ ሰዎች በውስጣቸው ያመቁትን ሃሳብም ሆነ ስሜት ቢገልጹ ችግር እንደሚመጣባቸውና እንደሚቀጡ ሲያስቡ ማሕበራዊ ቀውስ መፈጠሩ አይቀርም፡፡ @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Subscriber dynamics
+0.0% last 30 days
Current
95
Month ago
95
Average growth
+0 / day
Updated
21 hours ago

Reviews for channel Brave Generation - мотивация

Log in to leave a review

Only registered users can share their opinion.

No reviews yet

Be the first to share your impression of this resource!

Similar resources

News and updates on Donald Trump. Political content and recent developments.

Channel

A channel with free lootings, data for browsing and free Internet.

Channel

Simple pencil sketches, drawings, music and quotes in one channel.

Channel
Switch to Light Theme
Home Catalog Collections Blog Login