Logo
TGCATALOG
Catalog Collections Blog
Brave Generation - мотивация

Brave Generation - мотивация

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

No ratings
196
10.09.2026
196
10.09.2026
No ratings
196
10.09.2026
Safe redirect via bot
О канале

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Подписчиков 95
Тематика Other
Язык English
Ссылка t.me/bravegenbyyil
Description

Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.

Latest posts

Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ማንነትን መቀበልና መሆን ራስንና ማንነትን የመቀበል እውነታ አንድ ሰው ሊያሰተናግዳቸው ከሚችላቸው ውብ ነገሮች መካከል አንዱ ነው፡፡ ብዙ ሰዎች ለራሳቸው ግልጽ ባልሆነና በውስጠ-ሕሊናቸው ግፊት ራሳቸውን ለመቀበል ሊፈሩ ይችላሉ፡፡ ይህ ሁኔታ አንዳንድ ጊዜ ራስን ከመጥላት ጋር ሊያያዝ ይችላል፡፡ ስለዚህም ራሳቸውን ሙሉ ለሙሉ ለመቀበል በቅድምያ የተሟላ ማንነት ሊኖራቸው እንደሚገባ ያስባሉ፡፡ ይህ የተዛባ አመለካከት ወደማይፈልጉበት ቀጠና ይነዳቸዋል፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ አንድ ሰው ችግር አለብኝ ብሎ አሰበም አላሰበም ራስን የመቀበል ጉዳይ አስፈላጊ ነው፡፡ ራሱን ከችግር ነጻ እንደሆነና እንደ ተሳካለት ሰው ያሰበ ሰው ራሱን ወደመቀበል እንደሚመጣ ሁሉ፣ ራሱን እንዳልተሳካለት የሚያስብ ሰውም ያንን ማንነቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻገር በቅድሚያ ራሱን መቀበል ይገባዋል፡፡ ራስን መሆን ራስን መሆን ማለት፣ ማንነትን ተቀብሎ፣ ሳይደባብቁና ሌላውን ሰው ለመሆን ሳይሞክሩ በነጻነት መኖር ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ራሳቸውን ስለማይቀበሉት ራሳቸውን ሆነው መኖር አይችሉም፡፡ ራሱን መቀበል ያስቸገረው ሰው ላይ የሚታየው የመጀመሪያው ምልክት ራስን አለመሆን ነው፣ ስለዚህም የማይቀበለውን ማንነቱን ለውጦ ለመታየት ሲሞክር ራሱን ያገኘዋል፡፡ እውነቱ ግን አንድ ነው፣ አንድ ሰው በማንነቱ ላይ ግድፈት አየም አላየ ካለምንም ቅድመ-ሁኔታ ራሱን የመቀበሉ ሁኔታ የግድ ነው፡፡ ይህን ስንል ማስታወስ ያለብን፣ ራስን መቀበል ማለት አጉል ባህሪይ መቀበልና ለመልቀቅ አለመፈለግ ማለት አይደለም፡፡ በተፈጥሮ ያገኘነው ማንነታችንና በልማድ የለቃቀምነው ባህሪያችን የተለያዩ ሁኔታዎች ናቸውና፡፡ ራስን ስለመሆን ስናስብ፣ “እንዴት ጉድለቴን ዝም ብዬ እቀበላለሁ?” የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን፡፡ ይህንን ሁኔታ በሁለት ከፍለን ልንመለከተው ይገባል፡፡ በመጀመሪያ፣ መለወጥ ወይም ማሻሻል የምችለው ሁኔታዬን ነው፡፡ ለምሳሌ፣ አለመማሬ፣ አለመሻሻሌ፣ ግድየለሽነቴና የመሳሰሉት ሁኔታዎቼ እንደማለት ነው፡፡ መልሱ አጭርና ግልጽ ነው፡፡ መለወጥ ወይም ማሻሻል የምችለውን ነገር ሁሉ ለመለወጥና ለማሻሻል የማያቋርጥ ጥረት ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ ሆኖም፣ አሻሻልኩትም አላሻሻልኩት ራሴን ወደ መቀበል መምጣቴና ጤናማ የሕብረተሰቡ አካል ሆኜ መኖሬ፣ እንዲሁም ደግሞ ለማሻሻል ከመሞከር አለማቆሜ ሊዘነጋ የማይገባው እውነት ነው፡፡ ሁለተኛው ጉዳይ፣ መለወጥ ወይም ማሻሻል የማልችለው ሁኔታዬን ነው፡፡ ለዚህ ሁኔታ መልሱ አንድ ነው፣ መለወጥ ወይም ማሻሻል የማልችለውን መቀበል፡፡ ለምሳሌ፣ ዘሬን፣ መልኬን፣ አወላለዴንና የመሳሰሉትን ከፈጣሪ የተቀበልኩትን አሁን የሆንኩትን ማንነት ለመቀየር አስቸጋሪ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ሰው ዜግነቱን ይለውጣል እንጂ ዘሩን አይለውጥም፡፡ ሰው የቆዳ ቀለሙ ቀላ ወይም ጠቆር እንዲል ሊቀባባ ይችላል እንጂ ደሙን ሊለውጥ አይችልም፡፡ ሰው ረጅም ወይም አጭር የሚያስመስለውን የአለባበስ ዘይቤ ሊያዳብር ይችላል እንጂ ያው የሆነው ነው፡፡ ሙከራው ሊደነቅና ሊበረታታ ይችላል፣ ይህ ሰው ግን ራሱን ተቀብሎ በሰላም እንዲኖር ይመከራል፡፡ Yabu ...
Brave Generation - мотивация
Subscriber dynamics
+0.0% last 30 days
Current
95
Month ago
95
Average growth
+0 / day
Updated
21 hours ago

Reviews for channel Brave Generation - мотивация

Log in to leave a review

Only registered users can share their opinion.

No reviews yet

Be the first to share your impression of this resource!

Similar resources

Channel with the content of a popular creatorEizuwanFulamakvideoTikTok.InstagramYouTube and Facebook.

Channel

Flags, coats of arms and national symbols. A complete collection for lovers of heraldry and history.

Channel

A channel for art fans with paintings, sculptures and creativity. Everyday inspiration.

Channel
Switch to Light Theme
Home Catalog Collections Blog Login