и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
ወጣት ጡረተኞች! ሰዎች ረጅም እድሜ ከኖሩ፣ ከተማሩ፣ ከሰሩና የቻሉትን ያህል ከሮጡ በኋላ እድሜ ሲገፋ ወደ ጡረተኝነት ይሸጋገራሉ፡፡ ይህ የጡረተኝነት ዘመን ምንም እንኳን እንከን የሌለበት ሂደት ቢሆንምና የራሱ የሆነ ጣእም ቢኖረውም፣ ምናልባት የጡረተኝነትን ዘመን ትንሽ “ጎዶሎ” የሚያደርገው ጡረተኞቹ ከዚህ በፊት ራሳቸውን ችለው ማድረግ የሚችሉትን ነገር እቀነሱ የመሄዳቸው ጉዳይ ነው፡፡ ይህ የሚሆንበት ዋነኛ ምክንያት ቀድሞ የነበራቸው አቅም አሁን ስለማይኖራቸው ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ወጣቶች ገና በለጋነት እድሜያቸው “ጡረተኞች” ይሆናሉ፡፡ • ብዙ መስራት ስትችሉ ቁጭ ብላችሁ ጊዜያችሁን የምታሳልፉ ከሆነ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ • ስለነገ አላማችሁና ራእያችሁ ከምታስቡትና ከምታቅዱት ይልቅ ቁጭ ብላችሁ ስለትናንትና ታሪካችሁ ስታስቡና ስትጸጸቱ የምትኖሩ ከሆነ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ • አንድን ነገር የማድረግ ፍላጎቱና ምኞቱ እያላችሁ አቅም የማጣት ስሜት ከተጫጫናችሁ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ • የመሻሻል አቅሙና ጤንነቱ እያላችሁ በየእለቱ እየተሻሻላችና ራሳችሁን ወደመቻል እያደጋችሁ ከመሄድ ይልቅ እየደከማችሁና የሰው ጥገኛ እየሆናችሁ ከሄዳችሁ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ • አንድ ሰው ትኩረቱን፣ ጊዜውን ወይም አብሮነቱን ስለከለከላችሁ ብቻ መኖር እስከማትችሉ ድረስ ተስፋ እንደሌላችሁ ከተሰማችሁ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ ይህንን የወጣትነት ዘመናችሁን በፍጹም እንደገና የማታገኙበት አመታቶች ሩቅ አይደሉምና ተነሱ! ተንቀሳቀሱ! አስቡ! አቅዱ! ስሩ! ከማንም ሰው ውጪ መኖር እንደምትችሉ ራሳችሁን በማሳመን በፈጣሪችሁ እርዳታ ራሳችሁን አሳድጉ እንጂ አትዳከሙ፡፡ ካሳለፋችኋቸው አመታቶቻችሁ ይልቅ ገና ያልኖራችሁባቸው አመታቶች ይበዛሉና ወደፊት እያያችሁ በብርታት ተራመዱ፡፡
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
Signals and strategies for casino games, winning predictions and betting tips in Telegram.
Channel with news and opinions in the style of Dan Bongino. Political analysis, commentary, and fresh publications every day.