и посмотреть медиа
Ethio Funny - эфиопские шутки
и посмотреть медиа
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Бот для пранк-звонков от Борямба.
Канал с забавными эфиопскими шутками, мемами, романтическими цитатами и юмором. Регулярные публикации для поднятия настроения.
አሁን ያላቹበት ከባድ ና የፈተና ጊዜ የማያልፍ ይመስላል አይደል ? በዚህ ምድር ምንም ቋሚ ነገር የለም ችግሮቻንም ቢሆኑ ቋሚ አይደሉም ስለዚህ አሁን በምንም አይነት በቃላት ማብራራት የማትችሉበት ከባድ የተወሳሰበ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑም ያልፋል... አይዟችሁ ከቻርሊን ቻፕሊን አባባል የተወሰደ
Открыть канал и посмотреть медиаአሁን ያላቹበት ከባድ ና የፈተና ጊዜ የማያልፍ ይመስላል አይደል ? በዚህ ምድር ምንም ቋሚ ነገር የለም ችግሮቻንም ቢሆኑ ቋሚ አይደሉም ስለዚህ አሁን በምንም አይነት በቃላት ማብራራት የማትችሉበት ከባድ የተወሳሰበ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑም ያልፋል... አይዟችሁ ከቻርሊን ቻፕሊን አባባል የተወሰደ
Открыть канал и посмотреть медиаተፈላጊ ነሽ ማለት እኔ እፈልግሻለሁ ማለት አይደለም🙄🤗😢
Открыть канал и посмотреть медиаpersonally እንደ መስረቅ worthy የሆነ እንደ መድፈር ደግሞ worthless የሆነ ወንጀል የለም። አንድ ሠው ሠረቀ ቢባል፣ በተለይ ደግሞ ህይወቱን የሚቀይር ነገር ከሆነ በደንብ understandable ነው። ሴትን ልጅ መድፈር ማለት ግን Like በአግባቡ 3 ደቂቃ እንኳን ለማይቆይ ደስታ፣ የሠውን ህይወት ማበላሸት እና ጤና ማሳጣት ማለት ነው። በአጭሩ ሴት ልጅን ለመድፈር ምንም አይነት Excuse በቂ ነው ብዬ አላስብም። ብቻ ሠሞኑን ምን እንደተፈጠረ ባላውቅም፣ profile ባልቀይርም፣ ግን genuinely እንደ አንድ ጤነኛ ሠው ሴቶቻችን ሲጎዱ ማየት ደስ አይልም! ዝም ላለማለት የተፃፈ...
Открыть канал и посмотреть медиаእውነቱን ተናግሮ ከመሸበት በራይድ መመለስ 👍🏽
Открыть канал и посмотреть медиаዞር ብለህ ስታያት ጀርባዋን ሰጥታህ የተኛችውን...... እጅህን ወደ ወገቧ ልከህ.... ቢጃማዋ ውስጥ ቀዝቃዛ እጅህን አስገብተህ በእምብርቷ በኩል አልፈህ..... ወደራስህህ ጠጋጋጋ አርገህ አቅፈሀት..... አንገትህን ማጅራቷ ውስጥ ወሽቀህ .... ትኩስ ትንፋሽህን ወደሷ እየላክ ከሷ አተነፋፈስ ጋ ለማስተካከል እየሞከርክ.... እሷም ስታቃስት ልትዞር ስትል ብርም ስራም ፍቅረኛም እንደሌለህ ታውቃለሀ ግን😐😐
Открыть канал и посмотреть медиаስሚኝማ የተመኘሽ ሁሉ ይወድሻል ማለት አይደለም ። ምናልባት የተመኘሽ ስሜቱን መግራት የማይችል በቅሎ ሊሆንም ይችላል። attention አያስፈንድቅሽ ... ጭቅላትሽን መጠቀም መጀመር መቻል አለብሽ ።
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!