и посмотреть медиа
My Letter - Music and Video
и посмотреть медиа
A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.
A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.
My Letter - a diverse channel with music, dance videosTikTokRomantic voice messages, cute photos and content about school life. An atmosphere of love and fun.
ቦታህ ላይ ጠንክር! ጦጣ ዛፍ ይወጣል አዞ ውሀ ውስጥ ይሄዳል ይሄ የነሱ ተፈጥሮ ነው አዞ ዛፍ ላይ በመውጣት ከጦጣ ጋር ከተወዳደረ ከንቱ ድካም ነው ስለዚህ እኛም እንደዛው ነን ሁላችንም የየራሳችን የሆነ የተሰጠን ጥበብ አለን አንድ ካልሆንን ብለን በማይሆን ውድድር ውስጥ ብንገባ ግን ከኛ የሚባክነውን ጥበብ አስቡት ጎበዝ ሯጭ ሆነህ ተፈጥረህ በግድ ዶክተር ካልሆንኩ ካልክ ምን ሊፈጠር እንደሚችል? ስለዚህ የሆነ ቦታ ላይ ጀግና ሆነህ ሌላ ቦታ ላይ ግን ልታሸንፍ ባለመቻልህ በራስህ እንዳታዝን ያንተ ያልሆነ ቦታ ያንተ አይደለም ስለዚህ መታገልህን ተውና በቦታህ አሸንፍ! #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!