и посмотреть медиа
My Letter - Music and Video
и посмотреть медиа
A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.
A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.
My Letter - a diverse channel with music, dance videosTikTokRomantic voice messages, cute photos and content about school life. An atmosphere of love and fun.
#ድንገት ካያችሁት ሲወደኝ ስኮራ፣ ሲቀርበኝ ስርቀው ክብር እየሰጠኝ፣ ደርሼ ስንቀው ሳጠፋ ታግሶ፣ ሳኮርፍም አባብሎ እኔን አስቀድሞ፣ እንዳልሽ ይሁን ብሎ ሆኖልኝ ሳለ አልጋ ስሆንብክ ቀጋ ደከመው መሰለኝ፣ ብዙ መታገሱ ታከተው መሰለኝ፣ ጥፋቴን ማበሱ የለም ጠፍቶብኛል፣ ካየሁት ሰንብቷል ስልኩንም ሞከርኩኝ፣ አይሰራም ተዘግቷል እንጃ ውስጤ ሰግቷል ምናልባት እናንተ ድንገት ካያችሁት አደራ አደራ ይህንን ንገሩት እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ ስትሄድ ገብቷታል ስትጀምር መንገድ አልራክ እደሆነ ልብህ አልቆረጠ ተመለስ ልካስህ ካንተ በበለጠ ብላሀለች በሉልኝ ካያችሁት ድንገት አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል😔😔 #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!