и посмотреть медиа
My Letter - Music and Video
и посмотреть медиа
A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.
A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.
My Letter - a diverse channel with music, dance videosTikTokRomantic voice messages, cute photos and content about school life. An atmosphere of love and fun.
• "ነገ እደርስበታለሁ ብለህ ዛሬ የወሰንከዉን ነገር አታስተላልፍ • ቢዝነስ ዉስጥ ሆነህ ላንተ የሚገባህን ሳይሆን የተደራደርክበትን ነገር ታገኛለህ • የተማርከዉ እስከ ህይወትህ ፍፃሜ ድረስ ይጠቅምሃል • ነገሮችን ለማወቅ ዛሬ እንዳለህ ጊዜ ላይኖርህ ይችላል • መቼም የትም ሆነህ ተማር • ትክክለኛ በሆነዉና ቀላል ነዉ በምትለዉ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ • ሰዎችን አትማ፣ አትራገም • ችሎታ በዘር የሚተላለፍ ነዉ ብለህ አታስብ፤ ችሎታ አእምሮህ ዉስጥ ያለ ማንነት ነዉ • ያጋጠሙህን መሰናክሎችና እልህ አስጨራሽ የህይወት ትግሎች እራስህን ወደሚያነቃቃ ቅመም ቀይረህ ተራመድባቸዉ • ስሜትህ በጣም ተለዋዋጭ ነዉ ስለዚህ አትደናገር፡፡ የሆነ ሰዉን ከወደድክ ፍቅርህ ከጊዜ በኋላ ያድጋል ወይም ይለወጣል፡፡ ስሜትህን ምንም ልታደርገዉ አትችልም ግን ጊዜ ስጠዉ • ሰዎችን በምንም መልኩ በአለባበሳቸዉ አትገምት፡፡ ሰዉ ዉስጡ ብዙ ማንነቶችን ይዟልና ከላይ አይተህ "እንዲህ ነዉ!" አትበል • ነገሮችን በቀላሉ መንገድ ማድረግን ለራስህ አለማምደዉ"
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!