и посмотреть медиа
My Letter - Music and Video
и посмотреть медиа
A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.
A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.
My Letter - a diverse channel with music, dance videosTikTokRomantic voice messages, cute photos and content about school life. An atmosphere of love and fun.
ጀግንነቱን መስማት ይፈልጋል! መቼስ እዚህች ምድር ላይ ሰው ሆኖ መደነቅን የማይፈልግ የለም ፤ እንደው እሱ እኮ መልካም ሰው ነው ፣ ጠንካራ ሰራተኛ ነው ፣ በጣም ጥሩ ሴት ናት እኮ ፣ ሀይማኖቷን አክባሪ ፣ ርህሩህ ጥሩ ስብእና ያላት ሰው ወዳድ ናት በዛ ላይ ቁንጅናዋ እንዴት ያለሽ ልዪ ሴት ነሽ ! በሰው ዘንድ ተወዳጅ እኮ ነው እሱ መባልን የሚጠላ አለ? ነው ወይስ ውይ እሱማ እኮ ክፋ ሰው ነው በስራው የማያረካ እየተባለ መነቀፍን የሚወድ አለ? እንደልማድ ሆኖ የምንወደው የራሳችን የምንለውን ሠው ሆነ ራሳችንንም የማድነቅ ነገር የለንም እንደውም ነውር ይመስለናል፤ ቦታ ያልሰጠነው ይሄ ትልቅ ችግር ግን የአብዛኛውን ሠው ትዳር የሚረብሽ ፤ ሠራተኛው በስራው እንዲደክም ቤተሰብ ሳያስበው እንዲራራቅ ዋናው መንስኤ ነው ማንም ሠው እኔ ብዙም መደነቅ አልፈልግም የሚለውም ጭምር ሳያስበውም መዋል የሚመርጠው እሱ በጥሩ የሚነሳበት ቦታ ላይ ነው ምክንያቱም ወንድሜ ሚስትህን ጥሩ ጎኗን ካልነገርካት ጎዶሎ እንደሆነች አሰምተሀታልና ጥለሀት እንደምትሄድ አለማሰብ እንዴት ትችላለች እንዴት ትመንህ ሰራተኛህም እየው ሰነፍ ነህ እያልከው እንደማታባርረው እንዴት እርግተኛ ይሁንብህ?
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!