и посмотреть медиа
Our World - глобальные новости
и посмотреть медиа
Our World: свежие новости, события и аналитика со всего мира.
Our World: свежие новости, события и аналитика со всего мира.
🌍 Our World — канал о глобальных событиях, охватывающий политику, экономику, науку и культуру. Ежедневные сводки новостей из разных уголков планеты, с акцентом на ключевые изменения и тренды. Анализ конфликтов, выборов и экономических сдвигов помогает понять контекст.
📰 Разделы включают экологию, технологии и социальные движения. Инфографика, видео и фоторепортажи делают контент живым. Особое внимание — необычным фактам: от космических миссий до культурных феноменов.
🔥 Для тех, кто хочет шире взглянуть на мир. Регулярные публикации с проверенными источниками обеспечивают надёжность. Идеально для образованных читателей, интересующихся международными делами и будущим человечества.
ሽ ፡ ተይልኝ ፡ ብትችይም እንኳን እባክሽ አትውሰጅብኝ ። ለኔ ፍቅር ማለት ይሄ ሰው ነው ። እና ጆሊን. .. በምድር ላይ ያለኝ ብቸኛ ፍቅሬ እሱ ነው ። ደስታዬ ፡ ትዳሬ ፡ ፍቅሬ ፡ በህይወትም የመኖሬ ነገር ያለው በአንቺ እጅ ላይ ነው ፡ እባክሽ ፍቅሬን አድኝልኝ እያለች አቅፋት ማልቀስ ጀመረች ። ጆሊን ዊሊየምስ ሳታስበው በገጠማት ነገር ልቧ በጣም አዝኗል ፡ ፈፅሞ ይከሰታል ብላ ባላሰበችው መልኩ ፡ የአንዲትን ሴት ትዳር እና ህይወት አደጋ ላይ የሚጥል ግንኙነት ውስጥ ገብታ ራሷን አግኝታዋለች። እናም ይህችን ወጣት አፍቃሪ ማባበል ያዘች ፡ እሽ አታስቢ እሱ ያንቺ ባል ነው ። ከእኔም ጋር ያለውን ግንኙነት ይቋረጣል አለቻት ። ርብቃ ፓርተን ፡ ለባሏ ያላት ፍቅር ይህን ያህል ደርሶ ፡ ይሉኝታዋን አስጥሏት ፡ አንዲት ውብ ሴትን ፡ እባክሽ ባሌን ተይልኝ ብላ እስክትለምን መድረሷን ስታስብ የራሷ ሁኔታ አስገረማት ። እናም በረጅሙ ትንፋሽ ወስዳ ለመረጋጋት እየሞከረች ፡ ይቅርታ ጆሊን ፡ ስሜታዊ ሆንኩብሽ ፡ አንቺ ውብ ሴት ነሽ ፡ አንድ ሺህ ምርጫዎች ያለሽ. ..ልብሽ የወደደውን ሁሉ በእጅሽ ለማስገባት የሚያስችል ውበት እና ማንም የሚመኘው አይነት ግሩም ቁመና አለሽ ፡ ለኔ ግን በምድር ላይ ያለው ወንድ ካርል ብቻ ስለሆነ ፡ ያለሱ መኖር ስለማልችል ነው ። ስለተረዳሽኝ አመሰግናለሁ ። አለቻትና ፡ለረዥም ጊዜ እንደሚተዋወቅ ሰው ፍፁም መግባባት በተሞላበት መልኩ ፡ ተሳስመው ተለያዩ ። ጆሊን ዊሊያምስ ከርብቃ ጋር ተለያይተው ሲሄዱ በልቧ ፡ ምን አይነት ፍቅር ነው ስትል አሰበች ። እና ዳግም ካርልን ላለማግኘት ለራሷ ቃል ገባች ። ይህ ከላይ ያለው እያንዳንዱ ቃልና እውነተኛ ታሪክ የርብቃ ፓርተን ታሪክ ነው ፡ ብዙዎቻችን ዶሊ በሚለው ዋና ስሟ የምናውቃት የዝነኛዋ አሜሪካዊት ድምጻዊት የዶሊ ፓርተን እውነተኛ ገጠመኝ ነው። ዶሊ ፓርተን ፡ ከአመታት በፊት ፡ ለጆሊ የነገረችው ነገር ያዳነላት ትዳሯን ብቻ አይደለም ። ጆሊን በሚል ርእስ ሰጥታው ዘፍናዋለች በዚህም በሚሊየን የሚቆጠር ብር አግኝታበታለች ። ይህ ጆሊን የሚል ርእስ ያለውና በመላው አለም የሚወደድ ዘፈን ለዛሬ ታዋቂነቷም መሰረት እንደሆነ ትናገራለች የዶሊ ፓርተን ትዳር እንዴት ሆነ ? ትዳር እንደሸክላ በማይበረክትበት በሀገረ አሜሪካ ፡ ጥንዶች በተለያየ ምክንያት እየተፋቱ ሶስት አራት ትዳር መያዝ ለነሱ ኖርማል ነው ። በተለይ በታዋቂዎቹ መንደር ብዙ ልጆችንም አፍርተው ከጥቂቶች በስተቀር ትዳራቸው ይፈርሳል ። ከነዚህ ጥቂት ሰወች መሀል ደግሞ እስከዛሬም በምሳሌነት የሚነሳነው ፡ ሃምሳ ዘጠኝ አመታትን ያሳለፈው የዶሊ ፓርተንና ፡ የባለቤቷ የካርል ቶማስ ዲን ትዳር ነበር ውብ ከሆነችው ጆሊን እና ከብዙ ፈተናዎች የዳነው የነዚህ ጥንዶች ትዳር ባለፈው ማርች 3, 2025 ባለቤቷ በሞት እስኪለይ ድረስ በሚገርም ፍቅር ቆይተዋል ። ዛሬ ደግሞ ከጥቂት ሰአታት በፊት አለምን በዜማዋ ያዳረሰችው ዝነኛዋ ዶሊ ፓርተን ባለቤቷን ባጣች በአመቱ በሰማንያ አመት እድሜዋ ከዚህ አለም በሞት መለየቷን ሰማን ። RIP 😭 የአሜሪካ ባንዲራ ለሳምንት ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ዶ ፕራምፕ አዝዘዋል
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
Daily techno news, leaks, facts about gadgets and updates in a simple format.
The channel is dedicated to cryptocurrencies and blockchain projectsSpaceXNews, announcements, investments and communication with space technologies.
Pentest material, RedTeamingBlueTeam, reverse engineering, malware analysis and web security. Useful for security professionals.