и посмотреть медиа
Гитм Буча - Поэзия
и посмотреть медиа
Ежедневные стихи, поэзия и гимны на языке амхара в Telegram-канале.
Ежедневные стихи, поэзия и гимны на языке амхара в Telegram-канале.
Multifunctional bot based on top neural networks. Generation of texts, code and high-quality images. The full potential of modern AI in your Telegram without restrictions and VPN.
Telegram bot for playing words online. Play with friends or random opponents, develop vocabulary and spend time productively.
AI bot for text-to-speech and voice cloning in Telegram. Create audio using neural network quickly and easily.
📘 Гитм Буча — канал с лучшими поэтическими работами, гимнами и стихами. Ежедневные публикации от талантливых авторов для духовного обогащения.
Содержимое вдохновляет на размышления: лирика, патриотизм, любовь. Идеально для любителей поэзии на амхарском.
✍️ Регулярные обновления с эмоциональными текстами. Легкое чтение в Telegram для души.
ታግሼ እንዳላልፈው ፥ ክህደት ስላጠቃኝ አበባ እሰጥ ብዬ ፥ እሾህ ስለወጋኝ ሁሉንም ለመተው ፥ ትንሽ ነው ሚበቃኝ By ሲራክ ወንድሙ @getem @getem @paappii
Открыть канал и посмотреть медиа🔔 ውድ የቻናላችን አባላት፣ አዲስ የምስራች አለን! የተመረጡ ግጥሞችን እና ሀሳቦችን, ወጎችን የምናጋራበትን ጉዞአችንን የበለጠ ለማሳደግ እና ጽሁፎቻችንን ባማረ ሁኔታ ለማቅረብ አዲስ Substack ገጽ ከፍተናል! 📌 ግጥሞች ለማንበብ እና አዳዲስ ጽሁፎቻችን በኢሜይል እንዲደርሷችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው Substack ገጻችንን Subscribe ያድርጉ፡ Ссылка скрыта አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን!! @getem
Открыть канал и посмотреть медиаትናንትን በዛሬ_! ያቺ ትናንቴ ሀ--ሁ-- ዬ የነበረች፣ የሆነ ቀን ዛሬ ነበረች። እንድያው ሳላስብ ዘንግቻት፣ ይሄው ዛሬ አስታወስኳት። ቁጭ ብዬ በዛሬ ፊት ስታዘባት፣ የኳተነች ጎስቋላ ፊት የነበራት፣ በደስታ እና በፈተና የረሳዃት፣ ይሄው አሁን በዛሬ ፊት አነሳዃት። ከፊቴ ፊት ቁጭ ብላ ስትስቅብኝ፣ ስጠብቃት ብን ብላ እንዳጠፋኝ። ባትሆን ኖሮ የኔ ትናንት፣ ይችን ዛሬ-- አሁን ባልል ታምኜባት። መምህሬ የኔ ትናንት፣ መቆሚያዬ የዛሬ እናት፣ የጉዞዬ እርሾ የነገዬ ርስት፣ የጉልበቴ ሰደፍ የዘመኔ ሽበት። በ መ/ር ሰይድ: ነሐሴ 6, 2018 @getem @getem @getem
Открыть канал и посмотреть медиаትንሣኤሽን ልየዉ ውዳሴሽን አንብቤ ቅዳሴሽን ሰምቼ፣ በዝግ ባዕት በሱባኤ ሰንብቼ። ትንሳኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ። ስብሐተ ነግህ ን አድርሼ፣ ድርሳን ስንክሳሩን ከልሼ። ቅዳሴን ላስቀድስ ከበራፉ ታዛ፣ አለሙን አስትቶ ለነፍስ የሚያስገዛ። ትንሣኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ። እንደ ሐዋርያዉ ትንሣኤሽ ይታየኝ፣ ከነጩ ሰበናት በረከቱ ይድረሰኝ። ዕርገትሽን እንዳይ ፍቀጂ እናቴ፣ በጸሎት በምልጃሽ ይሞላልኝ ቤቴ። እንኳን አደረሳችሁ🙏 ✍ዔደን ታደሰ @topazionnn @getem @getem
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
Creative production andAIProjects: portfolio, cases and studio workKINEMÓTOR.
Selection of working promotional codes and promotions for usersAWS.
Bright photos and videos of flowers for lovers of flora.