Logo
TGCATALOG
Catálogo Selecciones Blog
Seleslamenwk - контент

Seleslamenwk - контент

Канал Seleslamenwk с интересным контентом, фото и видео для Telegram пользователей.

Sin valoraciones
113
09.09.2026
113
09.09.2026
Sin valoraciones
113
09.09.2026
Redirección segura vía bot
О канале

Канал Seleslamenwk с интересным контентом, фото и видео для Telegram пользователей.

Подписчиков 1,677
Тематика Otros
Язык Español
Ссылка t.me/seleslamenwk
Descripción

Канал Seleslamenwk фокусируется на разнообразных материалах: фото, видео и текстовый контент. Подходит для ежедневного просмотра в Telegram, все доступно бесплатно.

Últimas publicaciones

Seleslamenwk - контент
Seleslamenwk - контент
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
💭 አስቂኙ የባለሱቁ የኡስታዝ አብራር እና የእኔ ገጠመኝ ስለ እስልምና ማንበብ ከጀመርኩ ረዥም ጊዜያትን አስቆጥሬያለሁ በየእለቱ በሙስሊሞች በእለት ተዕለት በሚያደርጉትና በሚተገብሩት ድርጊት እጅግ ስገረምና አንዳንዴም ስስቅ አንዳንዴ ደግሞ አለማወቃቸው እጅግ እያሳዘነኝ አሳልፌያለሁ! የሆነው ሆኖ በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ካነበብኳቸው የኢስላሚክ ሃዲሶች ውስጥ ዛሬን አንዱን ከገጠመኝ ገጠመኝ ጋር የሚገናኝ ስለሆነ ላካፍላቹ ወደድኩና እንዳትሞክሩት በማለት እናንተም በምናብ ከእኔ ጽሁፍ ጋር መሳፈር ትችላላችሁ እላለሁ 😂 ወደ ጉዳዩ ስገባ የእለቱ ስራዬን ጨርሼ ከቢሮ ወጥቼ ወደ እቤቴ እያመራሁ ነው ድንገት ከየት መጣ የማይባል ሃይለኛ ዝናብ መዝነብ ጀመረ በዚህ ጊዜ ያለኝን አቅም ተጠቅሜ ለመሮጥ ሞከርኩ ነገር ግን የዝናቡ ሃይለኝነት ሩጫዬን እንድገታ ስላደረገኝ በስተ ቀኜ በኩል ወደ ነበረ ወደ አንድ ሱቅ አመራው። የሱቁ ባለቤት ኡስታዝ አብራር ይባላል ሱቁ የስራ አካባቢ ስለሆነ ብዙ ሰው ያውቀዋል በብዙዎችም ዘንድ ተወዳጅ ነው። እናላችሁ ወዳጆቼ ከአብራር ሱቅ የማትተናነስ አጠገቡ ያለች ብዙ ደንበኛ ያላት አይሻ የምትባል ምን የመሰለ ሻይ ቡና የምትሸጥ አንዲት አብዱሊት አለች። ለእሷ ከምትሸጠው ሻይና ቡና ኡስታዝ አብራር ብርዱን መቋቋም ስላልቻለ አንድ ብርጭቆ ሻይ እንድትቀዳለትና እንድትሰጠው በእኔ በኩል ይጠይቃታል.... እሷም ምን የመሰለ ገና ከመልኩ የሚያስታውቅ ሻይ ቀዳችለት ለእኔም ወንድሜ አቀብለው አለችኝ እኔም እሺ ብዬ ለኡስታዝ አብራር ሰጠሁት። እንግዲህ አሁን ነው ነገሩ እየተለወጠ የመጣው ማለት ይቻላል ምክንያቱም እስካሁን እኔም ዝናቡን ተጠልዬ ኡስታዝ አብራርም በሰላም እንድጠለል ፈቅዶልኝ ጥሩ ፊት አሳይቶኝ ነበር። እንደጠረጠርኩት ኡስታዝ አብራር በሻዩ በጣም ጥፍጥና የተማረከ ይመስላል ይህንንም ማለት የቻልኩት አፉን ደግሞ ደጋግሞ በምላሱ በማጠቡና በመላሱ ምክንያት ነው። እንግዲህ ከላይ እንደነገርኳችሁ እስላማዊ መጽሐፍቶችን በብዛት ስላነበብኩ ሙስሊሞች የሚያደርጓትን እያንዳንዱን ነገር በአግራሞት ነው ምመለከታት እና ዛሬ በዚህ ከባድ ዝናብ ኡስታዝ አብራር ላይ የተመለከትኩት ነገር ሃዲስ የሚያስጠቅስ ስለነበረ የቀዳችለትን ሻይ ሙሉ ለሙሉ ማለት ይቻላል እስኪጠጣ ጠበኩት ደግሞም ሲጠጣ የነበረው ነበር 😁😁 አይ ኡስታዝ አብራር የአብዱሊት ሻይ ያነበበው ሃዲስ እንዲረሳ አደረገችው እያልኩኝ በውስጤ ሃዲሶቹን ለመጥቀስ ጉሮሮዬን መጠራረግ ጀመርኩኝ.. እኔ ;- እኔ ምለው አብራር አንድ ነገር ብነግርህ ቅር ይልህ ይሆን አንድ መጽሐፍ ላይ ያነበብኩት? አብራር;- እሺ ምንም ችግር የለውም ንገረኝ አባቴ እኔ;- በሙስሊሞች ዘንድ አንድ ቅቡል የሆነ ሶሂህ ሃዲስ ላይ ማንም ሰው ቢሆን #ውሃ #ቆሞ መጠጣት እንደማይችል ምን አልባት #ተሳስቶ ከጠጣው #ያስታውክ የሚል ነው አልኩት አብራር;- ትንሽ ፊቱን ሰብሰብ ማድረግ ጀመረ ትንሽ ሰአት ጸጥ አለ ሃዲሱ ትዝ ያለውም ይመስላል (ምን አልባት ጣፉጩ የሆነውን የአብዱሊትን ሻይ እያሰበ ይሆን?😂 ወይስ እስከ ዛሬ የአይሻን ሻይ ቆሞ ሲያጣጥም የነበረበትን ጊዜ እያሰበ ይሆን?😭) ብቻ የሆነው ሆኖ አሁንም ጸጥ ብሎኛል አብራር;- ለመሆኑ ሙስሊም ነህ? ይህንንስ ከየት ነው ያነበብከው? እንዴትስ ልታውቅ ቻልክ? አሁንስ ለምን ይሄንን ልትጠይቀኝ ፈለክ? በማለት ከጸጥታው መልስ በጥያቄ አጣደፈኝ😳 እኔ;- እንደ ማያደርገው ስለማውቅ😁😁 አይ ምን መሰለህ ምን አልባት የረሱልን ሶሂህ ሃዲስ እየተላለፍክ ስለሆነ ያን የመሰለ የሚጣፍጠውን ሻዩን #ውሃ #ቆሞ መጠጣት ስለማይቻል ምን አልባት አንተ ደግሞ ተሳስተክ ስለጠጣከው በሃዲሱ መሰረት ተላልፈካልና እስኪ እውነት መሆኑን እንዳውቅ አስታውከው አልኩት ፈገግ እያልኩ!🙄 ትኩረቱን ለመሳብ ሃዲሷንም ከፈጣኗ ስልኬ ላይ መዥረጥ አድርጌ አሳየሁት አብራር;- ሙሉ ለሙሉ ፊቱ የከሰረ ነጋዴ ይመስል አኮረፈ ፊቱም ጠቋቆረ..... አሰበ አሰበ ዋሂ ሚጠባበቅ ነው ሚመስለው......ብቻ ትንሽ ቆየ እና ብሎኝ አረፈው😂 አስቡት ሻይቅጠልና ስኳር ስለተጨመረበት የጭንቀት መልስ ሲፈበርክ! በዚህ ያላበቃው ኡስታዝ አብራር ነገሩን ከመጋፈጥና ከማስረዳት ይልቅ ሌላ ነገር ሳይለኝ በሚል ፍራቻ ይመስል ብሎ አባረረኝ! ለነገሩ ኡስታዙ ለመነጋገር እድል ቢሰጠኝ ኖሮ ውሃ ቆመን ከጠጣን ነው ምናስታውከው እንጂ ሻይ ከጠጣን አናስታውክም የሚል ማስረጃ ስጠኝ? በዛን ጊዜ ሻይ ነበር ወይ? ይሄ መገለጥ ከመምጣቱ በፊት የነበሩ ሰዎች ውሃ ቆመው ስለጠጡ ምን ሆኑ? አስታወኩ? ወይ በሰላም ኖሩ? እኔስ ብዙ ጊዜ ቆሜ ጠጥቻለሁ አላስታወኩትም ምን ሆንኩ? የሚሉ ወዘተ ጥያቄዎችን እና ረሱል ራሳቸው ለሌላው ቆማቹ አትጠጡ ብለው እሳቸው ግን ቆመው እንደጠጡ እንዳላስታወኩ በመጠየቅ አጣድፈው ነበር። እኔ ምስኪኑ ወንድማችሁ ነገሩ በጣም እየገረመኝ እየሳኩም እየተገረምኩም እኔ ባልጻፍኩት ሃዲስ እንዴት እንዲህ ይበሳጫል እያልኩ በዛ ዝናብ ፊት ለፊቴ ወደ ነበረው ወፍጮ ቤት በዝናቡ እየረሰረስኩ አመራው!😂😭 ውድ ሙስሊሞች ለምን በግራ በላቹ ለምን በግራ ሽንት ቤት ገባቹ ወጣቹ ለምን ቆማቹ ጠጣቹ ለምን ወደ ካዕባ ዞራችሁ ካካ አላችሁ ብልታችሁን በቀኝ እጃችሁ አትንኩ ሸይጣን ጆሮዋቹ ውስጥ ይሸናል ከመቀመጫቹ ላይ ጸጉር ይነቅላል ወዘተ...ከሚሉ ትርኪ ሚርኪ ወሬዎችና ከዚህ ጨለማ ከሆነ ሕይወት በጊዜ አምልጡ። ኢየሱስ ዛሬም ይወዳችኋል! መረጃውን ማጣራት ለምትፈልጉ እነሆ! Abu Huraira reported Allah's Messenger (ﷺ) as saying: #None of #you #should #drink while #standing; and if anyone #forgets, he must #vomit. "አቡ ሁሬራ እንደዘተረከው፦ የአሏህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ ፦ #ማንም #ሠው #ውሃ #ቆማችሁ #እንዳትጠጡ #ከተሳሳተ የጠጣውን #ያስታውክ።" حَدَّثَنِي عَبْدُ الْجَبَّارِ بْنُ الْعَلاَءِ، حَدَّثَنَا مَرْوَانُ، - يَعْنِي الْفَزَارِيَّ - حَدَّثَنَا عُمَرُ بْنُ، حَمْزَةَ أَخْبَرَنِي أَبُو غَطَفَانَ الْمُرِّيُّ، أَنَّهُ سَمِعَ أَبَا هُرَيْرَةَ، يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ لاَ يَشْرَبَنَّ أَحَدٌ مِنْكُمْ قَائِمًا فَمَنْ نَسِيَ فَلْيَسْتَقِئْ ‏"‏ ‏.‏ Reference : Sahih Muslim 2026In-book reference : Book 36, Hadith 153USC-MSA web (English) reference : Book 23, Hadith 5022  (deprecated numbering scheme)
Seleslamenwk - контент
Evolución de suscriptores
+0.0% últimos 30 días
Actuales
1,677
Hace un mes
1,677
Crecimiento medio
+0 / día
Actualizado
hace 4 días

Reseñas de canal Seleslamenwk - контент

Inicia sesión para dejar una reseña

Solo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.

Aún no hay reseñas

¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!

Recursos similares

Descargando seriesNetflix, películas y programas de televisión.

Canal

Previsiones deportivas gratuitas exactas en Telegram. Análisis de partidos, apuestas y predicciones sin servicios de pago.

Canal

Artículos coleccionables: rarezas, críticas e ideas en Telegram.

Canal
Cambiar a tema claro
Inicio Catálogo Selecciones Blog Entrar