и посмотреть медиа
Actitud - Motivación de la vida
и посмотреть медиа
La actitud es un canal motivacional sobre la importancia de la actitud hacia la vida.
La actitud es un canal motivacional sobre la importancia de la actitud hacia la vida.
La actitud enfatiza que la actitud determina la vida. El canal está lleno de citas motivacionales, historias de éxito y consejos prácticos. Enseña a formar una actitud positiva, superar dificultades y lograr metas. Perfecto para el crecimiento personal.
Happy Greetings Life Enthusiasts Here is an invitation to a Transformational Telegram Channel with Practical and science backed sessions and trainings for free by an International Trainer and Coach towards Engineering the Better Version of Yourself #ሰብዓዊምህንድስና #Inspiration #Wellbeing #PersonalGrowth #BetterVersionOfYourself #OnlineAcademy #StayHomeStaySafe #MakeYourHomeStayTransformational T.me/SelfEngineering
Открыть канал и посмотреть медиаሰላም ጤና ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች አዲስ የተቀላቀላችሁ ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ 🌞🌞🌞 ትንሽ ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና ራስን ማሳደግና ማበልፀግ፣ ለእያነዳነዱ የህይወት ክፍላችን ትልቅ ግብዓት፡፡ ከክህሎቶች ሁሉ የላቀዉ ክህሎት፣ ራስን የማወቅ እና የመግራት ክህሎት ነዉ፡፡ የሰዉ ልጅ የምህንድስና ዉጤቶች ከስልክ እስከ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች፣ ከእጅግ ፈጣን መጓጓዣዎች እስከ ኢንተርኔት፣ ለሰዉ ልጆች ታላቅ የህይወት ቅለት እና ምቾት አምጥተዋል። ይህ የምህንድስና ልህቀት፣ ትኩርቱ ወደ ባለቤቱ ዞሮ ለሰዉ ልጆች የአካል፣ የአዕምሮ፣ የስሜት እና የመንፈስ ብልፅግና ቢውልስ? ሰብዓዊ ምህንድስና አልሆነም? ሲል ደግሞ ለማህበረሰባችን የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ግብዓት በመሆን፣ የማህበረሰባዊ ምህንድስና በር ቢከፍትልንስ? በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣ አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡ @SelfEngineering የማስታወስ ችሎታ፣ የፈጠራ ክህሎት፣ አዲስ ነገር የመማር ፍጥነት፣ እነዲሁም ሁለንተናዊ የአዕምሮ ጤናና ብቃትን ማሳደግ ይፈልጋሉ? የሰዉነት ክብደት መቀነስ፣ የተሻለ እና በፍጥነት የሚያድስ እነቅልፍ፣ ከላቀ ከበሽታ የማገገም ፍጥነት፣ ጤነኛ ጠንካራና በአቅም የተሞላ ሰዉነት ይፈልጋሉ? ደስተኝነትዎ እና የዉስጥ ሰላምዎ ከሁኔታዎች፣ ከሰወችና አጋጣሚዎች ጥገኝነት ዉጪ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ‹‹ቀልቤ አልወደደዉም››፣ ‹‹ሆዴ ተሸበረ››፣ ‹‹ዉይ እያሰብኩሽ ደወልሽ›› የምንልባቸዉን አጋጣሚዎች እና ሌሎች ከሰዉ ልጁ ዉስጣዊ ቴክኖሎጂ ጋር የተገናኙ ይዘቶችን ከጥንታዊ አስተምህሮቶችና ከሳይንስ ጋር በማጣቀስ ተግባራዊ የንቃተ ህሊና ማሳደጊያ ትምህርቶችንስ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ ከዚ ፕሮግራም ጋር በስበት ሀይል ተገናኝተዋል🌞፣ ለሌሎችም በማጋራት፣ የተሻለ ማህበረሰብ፣ የተሻለች ኢትዮጰያን እንፍጠር፡፡ ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering Ссылка скрыта
Открыть канал и посмотреть медиа@SelfEngineering y'all should check this out and be the part of this awesome 21days challenge
Открыть канал и посмотреть медиа"Whatever our individual troubles and challenges may be, it's important to pause every now and then to appreciate all we have, on every level." – Shakti Gawain @annonyi
Открыть канал и посмотреть медиа"I spread joy with every step I take on my journey." #attitude_is_everything #affirmation @annonyi
Открыть канал и посмотреть медиаFollow us on our social media pages to follow the awareness campaign. #mentalhealth #depression #racKeroggie #racNE #rotaract_ethiopia #rotaract #rotaryconnectstheworld #rotary
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!