и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
ጀምሮ ጨራሽ ነኝ? (የራስ-በራስ ግምገማ መጠይቅ) ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች እንዲሆን ከምትመኘው አንጻር ሳይሆን ከወቅቱን አመለካከትህና ልምምድህ አንጻር ለመመለስ ሞክር፡፡ 1. አንድን ነገር ከመጀመርህ በፊት እንደሚያዛልቅህ በሚገባ አስበህ የመጀመር ልማድህን ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? 2. ለምታደርገው ለማንኛውም ነገር የቀን ገደብ የማስቀመጥ ልምምድህን ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? 3. አንድን ነገረ ለማከናወን ከወሰንክ በኋላ ለሌላ ጊዜ ሳታስተላልፍ የመቀጠልህን ልማድ ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? 4. ማንኛውንም አደራ ከመቀበልህ በፊት በጉዳዩ ላይ በሚገባ የማሰብህን ልምምድ ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? 5. የጀመርከውን ነገር የማትቀጥለው ከሆነ ጉዳዩ ለሚመለከታቸውና ለሚነካቸው ሰዎች የማሳወቅ ልማድህን ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? 6. ሰዎች አደርገዋለሁ ያሉትን ነገር ማድረግ አለባቸው፣ የጀምሩትንም ነገር ማቋረጥ የለባቸውም የሚለውን እምነትህን ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? 7. አንድ ጊዜ አምነህ የጀመርከውን ነገር “ሙዱ” ቢኖርህም ባይኖህም የመቀጠልህን ልምምድ ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? 8. የምታደርገው ነገር በታቀደለት ጊዜና የጥራት ደረጃ ስለመጠናቀቁ ጉዳይ ያለህን ትጋትና ጥረት ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? 9. በአካባቢህ ካሉ ሰዎች ጋር ሲነጻጸር ያለህን የጊዜ አጠቃቀም ብቃትና ስራን ለማጠናቀቅ ያለህን ትኩረት ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? 10. “በሃገራችን ካሉብን ችግሮች አንዱ ነገሮችን የማንጓተትና ያለመጠናቀቅ ነው” የሚለውን ሃሳብ ትክክለኛነት አረጋግጥ ብትባል ለሃሳቡ ትክክለኛነት ከአስር ስንት ትሰጠዋለህ? ለእያንዳንዶቹ ጥያቄዎች የሰጠሃቸውን የመልስ ቁጥሮች ደምራቸውና ያገኘኸውን ውጤት ከዚህ በታች ባለው መፍቻ ፍታው . . . • ውጤትህ ከ10 እስከ 25 ከሆነ አንድ ነገር ጀምሮ የመጨረስ ልማድህ አናሳ እንደሆነ አመልካች ነውና በሚገባ አስብበት፡፡ • ውጤትህ ከ26 እስከ 60 ከሆነ አንድ ነገር ጀምሮ የመጨረስ ልማድህ መካከለኛ ነውና ለማሻሻል ጥረት አድርግ፡፡ • ውጤትህ ከ60 እስከ 100 ከሆነ አንድ ነገር ጀምሮ የመጨረስ ልማድህ ጥሩ ደረጃ ላይ ነውና በዚያው ለመቀጠልና የበለጠ ለማሻሻል ግፋበት፡፡ Yabuti
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!
Sonic Reload es una selección de canciones y lanzamientos musicales.
DaFuqNews - todo sobre Skibidi WC: vídeos, memes, actualizaciones Contenido popular en Telegram.