и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
The starting point of all achievement is DESIRE🔥. Keep this constantly in mind. Weak desire brings weak results, just as a small fire makes a small amount of heat. @yilo15 Share @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаቁንጅናን አጥብቆ የፈለገ፣ከመንፈሱ ዉስጥ ያገኘዋል። @yilo15 Share @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаTo achieve a sense of peace, We need balance: Balance between work and play, between action and patience, spending and saving, laughter and seriousness, leaving and staying. Failing to achieve a balance across every area of your life can leave you feeling exhausted, among many other unpleasant emotions, such as guilt. Self-love is the balance between accepting yourself as you are while knowing you deserve better, and then working towards it. @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаይህ ፎቶ አኤአ በ1945 በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የተነሳ ነው። ጃፓናዊው ታዳጊ የታናሽ ወንድሙን አስከሬን አዝሎ 'ስርአተ ቀብር (ስርአተ አስከሬን ማቃጠልን አንዲፈጸምለት ተራውን እየጠበቀ ነው። ይህን ፎቶ ያነሳው አሜሪካዊው ፎቶ አንሺ ጆ ኦ ዶኔል እንደተናገረው ታዳጊው ለቅሶውን ዋጥ ለማድረግ ሲል ከንፈሩን በጣም ከመንከሱ የተነሳ ደም ከአፉ ጫፍ ሲንጠባጠብ ነበር። የጥበቃ ሰራተኛው "የጀርባህን ጭነት ስጠኝ" ብሎ ልጁን ጠየቀው። ታዳጊውም "የጭነት ዕቃ አይደለም ወንድሜ ነው" ብሎ መለሰለት። ይህ ፎቶ እስከዛሬ ድረስ በጃፓን አገር የጥንካሬ ተምሳሌት ተደርጎ ይወሰዳል። እጅግ የሚያምም ደግሞም እጅግ የሚያበረታ!
Открыть канал и посмотреть медиаThe Loser says "Its Possible but its Difficult". The Winner says "Its Difficult but its Possible". Always Think like Winner. @bravegenbyyil @yilo15
Открыть канал и посмотреть медиаካህሊል ጂብራን ለጋስነት በልቤ ውስጥ ተዘርታለች። ክምር ስንዴ አመረትኩ ፤ ለተራቡም አካፈልኩ። ነብሴ ለወይን ፍሬ ትሰጣለች፡፡ ወይኑን ጨምቄ ለተጠሙ አጠጣሁ። ፋኖሴን ዘይት ሞልቼ መስኮቴ ጋር አኖርኩኝ። በጭለማ ለሚጓዙ እንግዶች መንገዱን አበራሁ፡፡ ይህንን ሁሉ የማደርገው በእነዚህ ድርጊቶቼ ውስጥ ስለምኖር ነው። የሕይወት እጣ ለጋስ እጆቼን ብታስርበኝ ሞትን እመርጣለሁ። ገጣሚ ነኝና መለገስ ካልቻልኩ ፈፅሞ አልቀበልም። የሰው ልጅ ቁጣ እንደ አውሎ ነፋስ ያጓራል። እኔ ግን በዝምታ እተነፍሳለሁ፡፡ ምክንያቱም ትንፋሼ ፈጣሪ ጋር ሲደርስ ወጀቡ በሙሉ ይቆማልና። ሰዎች ምድራዊ ነገሮች ላይ ይንጠለጠላሉ፡፡ የኔ መሻት ግን የፍቅር ችቦ ናት። በብርሃኗ የልቤን ኢ-ሰብአዊነት ታነፃልኛለች፡፡ ሰዎች በዘር ፣ በቀለም በሃይማኖት ተከፋፍለዋል። እኔ ደግሞ በሁሉም አገር እንግዳ ነኝ – የየትኛውም ወገን አይደለሁም፡፡ ሥነ-ፍጥረት (ዩኒቨርስ) አገሬ ስትሆን ጉሳዬ ደግሞ ሁሉም የሰው ልጅ ነው፡፡ የሰው ልጅ አቅመቢስ ሆነውም የተከፋፈሉ ናቸው። በየጊዜው የምትጠበውን ምድር በግዛትና አገራት መሰነጣጠቅ አላዋቂነት ነው። የሰው ልጆች እጅ ለእጅ የሚያያዙት የነፍስን ቤተ መቅደስ ለማፍረስና ምድራዊ ድልድይ ለመገንባት ብቻ ነው። ብቻየን ቆሜ እንዲህ የሚል የውስጥ ድምፄ ተሰማኝ ፡ #ፍቅር ለሰው ልብ ሕይወት እንደምትሰጥ ሁሉ አለማወቅን ማወቅ ደግሞ የእውቀትን መንገድ ያሳየዋል። ፍቅርና አለማወቅን መረዳት ወደ ታላቅ ደስታ ይመራሉ– ምክንያቱም ፈጣሪ ከፀሀይ በታች ለሰው ልጅ መከራን አልፈጠረምና። @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиа✅ Advice for girls He's either bored with the person he initially left you for and or the person is no longer interested in him. When men leave all of a sudden, it is usually because they've taken an interest in someone new. Here's something a lot of women don't know. Men use a relationship as a point of ownership, and even when that relationship ends for whatever reason, that man will add your name to a list of names of women he's been with. He will then reference that list to see who he still controls emotionally. You remove your name from that list by refusing to allow him back into your life. @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаለአዲስ ነገር ብላቹ እራሳቹን አትካዱ ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረኩ ምክንያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲስ ይተካሉና....የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለን....ስለዚህ ወዳጆቼ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ የያዛቹትን አጥብቁ ይሄው ነው ሚስጥሩ።😔😔 በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው♥️ Yabu
Открыть канал и посмотреть медиа"ተስፋ ማለት በተሸነቆረው የመኖር ግንብ ውሰጥ አጮልቆ ረቂቅ የህይወት ጨረሮችን እንደማየት ነው። ተስፋ ከጨለማው ይልቅ የኮከቦችን ድምቀት እያየን ዛሬን ሽምጥ ወደፊት በህሊናችን ዳስ አስፈንጥረን በነገ ውሰጥ መቃኘት እንዲቻለን የሚያደርግ የህይወት ቁልፍ ሚስጥር ነው። " Yabu
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!
Útiles lifehacks para los residentes de verano: jardín, huerto, casa y conservas.
Hola. Charla para la comunicación diaria y citas. Fácil manera de encontrar interlocutores en Telegram.