и посмотреть медиа
Mi carta - Música y vídeo
и посмотреть медиа
Una colección de música, TikTokVideos, mensajes de amor de voz, fotos e historias de la vida escolar.
Una colección de música, TikTokVideos, mensajes de amor de voz, fotos e historias de la vida escolar.
Mi carta - un canal diverso con música, videos de baileTikTok mensajes de voz romántica, fotos lindas y contenido sobre la vida escolar. Un ambiente de amor y diversión.
Happy Birth Day to you yene kmm 🎂🎂🎂🍷🍷🍷🧁🧁🍭🍭
Открыть канал и посмотреть медиаእንኩዋን ተወለድክልኝ የኔ የምን ጊዜ ምርጥዬ 🎂🎂🍷🍷🍦🍦🎂 የኔ መካሪ ዛሬ አንተ ባትወለድ ኖሮ 🍷 አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን🙏😘😘🎂🍨🍨🍦🍿🍫🍧🍭🍷🥂🍫🧁🥮 123468768865588856885 ይሄን ያህል አመት ኑርልኝ😘😍 አሜን በል ደሞ 😇😉 ውድድድድድድድድ ነው የማረግክ😘😘🎂🎂🎂🎂🍷🍷🍦 የኔ ውድ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ 🙏 ፈጥሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሰሰካልህ🙏 እንደ ማቱ ሳላ እድሜክ ይርዘምልኝ🙏🎂🎂🍷🍷🍦🍦🍨🍨🍿🍿🍫🍫🍭🍧🧁 Happy dub day yene
Открыть канал и посмотреть медиаYene wd enekuwan tewldeshelegne🎂🎂🎂🍧🍧🍿🍫🥂🍷🍦 ዛሬ ከ 365 ቀን ውስጥ በአንዱዋና በዛሬዋ ልዩ ቀን ይቺን ምድር ተቀላቀልሽ enekuwan tewldeshilegne yene leyu😘😘😘🎂 H🎂🎂🎂🎂🎂🎂 B🍫🍿🍨🍦🍫🥂 D🥮🍭🍧🍥🍿🍫🥂🍷
Открыть канал и посмотреть медиаቦታህ ላይ ጠንክር! ጦጣ ዛፍ ይወጣል አዞ ውሀ ውስጥ ይሄዳል ይሄ የነሱ ተፈጥሮ ነው አዞ ዛፍ ላይ በመውጣት ከጦጣ ጋር ከተወዳደረ ከንቱ ድካም ነው ስለዚህ እኛም እንደዛው ነን ሁላችንም የየራሳችን የሆነ የተሰጠን ጥበብ አለን አንድ ካልሆንን ብለን በማይሆን ውድድር ውስጥ ብንገባ ግን ከኛ የሚባክነውን ጥበብ አስቡት ጎበዝ ሯጭ ሆነህ ተፈጥረህ በግድ ዶክተር ካልሆንኩ ካልክ ምን ሊፈጠር እንደሚችል? ስለዚህ የሆነ ቦታ ላይ ጀግና ሆነህ ሌላ ቦታ ላይ ግን ልታሸንፍ ባለመቻልህ በራስህ እንዳታዝን ያንተ ያልሆነ ቦታ ያንተ አይደለም ስለዚህ መታገልህን ተውና በቦታህ አሸንፍ! #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаከፈጣሪ ተጣበቅ! ያስጨነቀህ ጉዳይ የማይፈታ ሊመስል ይችላል፤ መፍትሄውን ግን አንተ አላየኸውም ማለት የለም ማለት አይደለም፤ ሁሉን ማየት ወደሚችለው ልብህን ስታዞር የተሰወረብህ ሁሉ መገለጥ ይጀምራል። ወዳጄ ከሰዎች አጠብቅ አያስተማምኑም፤ ሁኔታዎችም ተለዋዋጭ ናቸው፤ የጭንቀትህ መድሀኒት ያለው ፈጣሪህ ጋር ነው፤ ተስፋህ እሱ ብቻ ነው! ከፈጣሪህ ስትጣበቅ ሁሉም ምርጥ ይሆናል! #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаያለህን ተመልከት ! ደስታህን ለማግኘት ሩቅ መሄድ አይጠበቅብህም ያሉህን ነገሮች በቂ ናቸው ፤ ሁል ግዜ ግን ችግሮችን የምታይ ከሆነ እና ፈተናዬ የበዛ ነው እያልክ የምታስብ ፣ ባለህ የማትደሰት ፣ በሆነው ሁሉ ቅሬታ ያለህ ከሆነ እመነኝ ዛሬ የምታማርራቸውን ቀናቶች የሚያስመሰግኑ ሌሎች ከባድ ቀናቶች ይመጣሉ ስለዚህ ሁሌም ባለህ ተደሰት አመስግን ያኔ በእጥፍ ይጨመርልሀል ! #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаየራስ መንገድ! እውነት ነው የንፋሱን አቅጣጫ መቀየር አትችልም፤ መርከቡ ግን የነፋሱን አቅጣጫ ሳይሆን ያንተን መንገድ እንዲይዝ ማድረግ ትችላለህ። አየህ በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ! #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаመጠየቅ አትፍራ! ህልመኛ መሆን አለብህ ያለበለዚያ ህልም ያለው አገልጋይ ነው የምትሆነው። ፈጣሪህ ውዱን ስጦታ በነፃ ሰጥቶሀል፤ ጤናህን ቤተሰቦችህን የምትወዳቸውን ሰዎች ሁሉ በነፃ ነው የሰጠህ፤ ሀብት ስኬት ደስታ ብትጠይቀው ለሱ ርካሽ ነው። ወዳጄ መጠየቅ መመኘት አትፍራ፤ ምንም የማይሳነው አምላክ ከጎንህ ነው! #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!