и посмотреть медиа
Mi carta - Música y vídeo
и посмотреть медиа
Una colección de música, TikTokVideos, mensajes de amor de voz, fotos e historias de la vida escolar.
Una colección de música, TikTokVideos, mensajes de amor de voz, fotos e historias de la vida escolar.
Mi carta - un canal diverso con música, videos de baileTikTok mensajes de voz romántica, fotos lindas y contenido sobre la vida escolar. Un ambiente de amor y diversión.
🏋🏿♂️ " ጀግና ማለት ፍርሃት የማይሰማው አይደለም ፤ ፍርሃቱን ፊት ለፊት የሚጋፈጥ ነው። " #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаቆራጥ ሁን! የትም አያደርስህም እንጂ የስሜትህ ባሪያ መሆን ቀላል ነው፤ ጊዜያዊ ደስታ የሚሰጡህን ነገሮች በጥበብ እለፋቸው፤ ለእውነተኛ ደስታህ ስትል አሁን የማይጠቅሙህን ሰዎች፣ ነገሮች፣ ሁኔታዎች፣ ቦታዎች ሁሉ ከህይወትህ አውጣቸው! የተመረዘ እጅ ወይም እግር የሚቆረጠው ባለቤቱ ስለማያስፈልገው አይደለም ግን ሌሎቹን የሰውነት ክፍሎች ስለሚመርዝ ነው፤ ስኬትና ደስታ መስዋዕትነት ይጠይቃል! ወዳጄ የሚጠቅምህን አሳምረህ ታውቃለህ ቆራጥ ሁን! #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаAm not supposed to cry Am not supposed to be sad Am supposed to be happy Am supposed to be all smiles Am supposed to be filled with love But I can't help it when I drown in my mind.
Открыть канал и посмотреть медиа😊😊 በሬ ጠፍቶን ነበር አላየህም? “ጥቁር ነው?” አዎ! “ግንባሩ ላይ ነጭ ነው?” አዎ! “ቀንዶቹ አጠር ያሉ ናቸው?” አዎ! “አንገቱ ላይስ ገመድ ታስሮ ነበር?” አዎ! “አላየሁም”🙄 ♾️
Открыть канал и посмотреть медиа🧔 ሔሎ 🧑🦳 ሔሎ 🧔 እንዴት ነሽ 🧑🦳 ደና ነኝ ....አንተስ 🧔 ደና ነኝ...አገባሽ? 🧑🦳 አው አገባው 🧔 በትዳርሽ ደስተኛ ነሽ 🧑🦳 አው ፈጣሪ ይመስገን🙏 🧔 ናፍቀሽኛል♥️ 🧑🦳 እኔም ናፍቀከኛል💔 🧔 አንድ ነገር ልጠይቅሽ 🧑🦳 ጠይቀኝ☹️ 🧔 ወንድ ልጅ ስትወልጂ በኔ ስም ልጠሪው ትችያለሽ?😕 🧑🦳 አልችልም ከባድ ነው🥺 🧔 ለምን 🧑🦳 ልጄን በአንተ ስም ከጠራውት ከ አባቱ በላይ እወደዋለው💔
Открыть канал и посмотреть медиа........."❣ጠብቂኝ ዓለሜ"❣🥺... እሁድ 6 ሰዓት ላገኝህ እሻለሁ ፣ ብለሽ ስለነበር ይኸው መጥቻለሁ።🤗 ትመጫለሽ ብዬ ከቀጠርሽኝ ቦታ፣ ስጠብቅሽ ኖርኩኝ በፍቅር ትዝታ ።❤️ መኪና በልቷታል ወዳንተ ስትመጣ፣ ሄዳ ላትመለስ ዳግመኛ ላትመጣ፣ ባጭሩ መቀጠፍ ሆኗል የሷ እጣ። ሞታለች ይሉኛል እንዴት ልመናቸው?😔 ቃላባይ እንዳልሆንሽ ማን በነገራቸው። እንግዲያስ ዓለሜ.......💔 የነጠቀኝ ሹፌር እኔን እንዲያደርሰኝ፣ እለምነዋለው ወዳንቺ እንዲወስደኝ። ከኔ ዘንድ ካልመጣሽ እኔ እመጣለው፣🥺 ጠብቂኝ ዓለሜ ቃሌን አከብራለው።❣
Открыть канал и посмотреть медиаDont Trust too much😢 Dont Love too much😭 Dont Care too much😞 Bc that Too much will😔 Hurts you🥺 SO MUCH💔
Открыть канал и посмотреть медиа#Jelese: why did you break up with her #Me: ለልደትዋ የ25 ብር ካርድ በጋዜጣ ጠቅልዬ ሰጥቻት I mean what more does she want
Открыть канал и посмотреть медиа#ሳቅልኝ የኔ አባት ለቅፅበት አይክፋህ አዝነህም አልይህ ሁሌም ድመቅልኝ በነዛ ዉብ ጥርስህ አንተኮ ስትስቅ ውስጥህ ደስ ብሎት ቀኔ ብርት ይላል ደስታህ ተጋብቶበት በሳቆችህ ስቆ በደስታህ ያቆምከው በመኖርህ አንተ እሱንም ያኖርከው እኔ ልጅህ አለው በቃ ለኔ ሲባል ፊትህ ደስታን ይምረጥ ሳቅልኝ የኔ አባት ሁሌም ሳይቋረጥ😘😘 #äbäÿëÿë #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!