и посмотреть медиа

Construction Law Ethiopia - стройка
и посмотреть медиа
Канал о стройке, вакансиях и тендерах в Эфиопии.
Канал о стройке, вакансиях и тендерах в Эфиопии.
Обновления по вакансиям, тендерам и строительному праву в Эфиопии.


🏗️ ከስራ ተቋራጮች ጋር ሲሰሩ ማወቅ የሚገቡዎት 10 ወሳኝ ነጥቦች:- በግንባታው ዓለም ስኬታማ ጉዞ ለማድረግ እና ገንዘብዎን ከብክነት ለመታደግ ከስራ ተቋራጮች (Contractors) ጋር ሲያደርጉት የሚገባውን ውልና ጥንቃቄዎች በዝርዝር ተመልከቱ፦ 1. ህጋዊ ፈቃድ እና ምዝገባ 📄 ሥራ ከመጀመራቸው በፊት የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ማረጋገጫ መጠየቅ የመጀመሪያው እና ትልቁ የጥንቃቄ እርምጃ ነው። 2. የብቃት ማረጋገጫ (Grade) ⭐️ ተቋራጮች በምን ያህል አቅም እና ካፒታል እንደሚሰሩ የሚገልጽ ደረጃ (ከደረጃ 1 እስከ 10) አላቸው። ለሚሰሩት ፕሮጀክት የሚመጥን ደረጃ ያለው መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። 3. የስራ ልምድ (Portfolio) 🏢 ከዚህ በፊት የሰሩዋቸውን ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች፣ የተጠናቀቁ ህንፃዎች ወይም ሌሎች ግንባታዎች በአካል በመሄድ ወይም በምስል ማየት የብቃታቸው ትልቁ ማሳያ ነው። 4. ውል እና ስምምነት (Contract) ✍️ በቃል የሚደረግ ንግግር በግንባታ ላይ ቦታ የለውም። የዋጋ ዝርዝር፣ የቁሳቁስ ጥራት፣ የሚጠናቀቅበት ጊዜ እና የክፍያ ሁኔታ በግልጽ የሰፈረበት ውል በህግ ባለሙያ መዘጋጀት አለበት። 5. የዋጋ ግምት እና ክፍያ (Budget) 💰 ክፍያዎች በሂደት (በደረጃ) እንጂ በአንዴ መፈጸም የለባቸውም። ስራው ሲሰራ እና የጥራት ምርመራ ሲያልፍ ብቻ ክፍያ እንዲለቀቅ ማድረግ ገንዘብን ከብክነት ይታደጋል። 6. የጊዜ ሰሌዳ (Timeline) ⏳ ግንባታው የሚጀምርበትን እና የሚጠናቀቅበትን ቀን በግልጽ የሚያሳይ የጊዜ ሰሌዳ (Schedule) ከውሉ ጋር መያያዝ አለበት። ዘግይቶ የሚጠናቀቅ ስራ ከፍተኛ ተጨማሪ ወጪ ያስከትላል። 7. የቁሳቁስ ጥራት (Quality Control) 🧱 በውሉ ላይ የተስማሙባቸውን የኮንክሪት መጠን፣ የብረት ዓይነት እና ሌሎች የግንባታ እቃዎች ጥራት በባለሙያ ማስመረመር ለህንፃው ጽናት ዋስትና ነው። 8. የሰራተኞች ዋስትና እና ደህንነት (Safety) 🦺 በግንባታ ቦታ ላይ ለሚደርሱ አደጋዎች ተቋራጩ ኃላፊነት አለበት። የኢንሹራንስ ሽፋን ያላቸው እና የደህንነት እቃዎች (Safety materials) የሚጠቀሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ተገቢ ነው። 9. የባለሙያ ቁጥጥር (Supervision) 📐 እርስዎ ራስዎ ኢንጂነር ካልሆኑ፣ የስራውን ሂደት የሚከታተል ገለልተኛ አማካሪ (Consultant) ወይም መሐንዲስ መቅጠር ተቋራጩ ጥራቱን የጠበቀ ስራ እንዲሰራ ይገፋፋል። 10. የዋስትና ጊዜ (Defect Liability Period) 🔑 ስራው ተጠናቆ ከተረከቡ በኋላም እንኳ ለተወሰነ ጊዜ የሚፈጠሩ ስንጥቆች ወይም ጉድለቶች በባለቤቱ ወጪ ሳይሆን በተቋራጩ እንዲስተካከሉ በውሉ ላይ መካተት አለበት። 🔗 ኢትዮ ኮን
Открыть канал и посмотреть медиа

👉 የተሻሻለዉ የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ ውሏል።
Открыть канал и посмотреть медиа

ሼር አድርጉ!ዛሬ አርብ ምሽት ከ3 ሰአት ጀምሮ የኮንትራክተር የአማካሪና የባሌቤት ግዴታዎች ላይ እንወያያለን ሼር አድርጉ!
Открыть канал и посмотреть медиа


የጨረታ ሂደትና በኮንስትራክሽን ውስጥ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች ወይይት እየተደረገ ነው። ጆይን አድርጉ Ссылка скрыта
Открыть канал и посмотреть медиа

. የቻናል ጥቆማ የህይወት እይታዎን ማሻሻል ከፈለጉ ይህ ቦታ ለእርስዎ ነዉ፤ ይቀላቀሉ ! @Seidendre የሚያጋጥሙንን ክስተቶች መወሰን እና መቆጣጠር ባንችልም ስሜታችንን እና አፀፋችንን መቆጣጠር ግን በእጃችን ነዉ። Rise Daily — Where great minds are built through daily discipline ! 📌 Join: @SeidEndre 🚀Share: @SeidEndre
Открыть канал и посмотреть медиа

እንግሊዝኛን መናገር በመቻልህ ብቻ ብዙ የውጪ ዕድሎች እያመለጡህ ነው! በየቀኑ 10 ደቂቃ ብቻ ተለማመድ፣ የመናገር ችሎታህን አሻሽል እና በራስ መተማመን ጨምር። ዛሬ ጀምር። ነገ በልበ ሙሉነት ተናገር! ✅ Free Video Lessons ✅ Free Conversation Practice ✅ Expert Guidance & Practice Materials To download our app: Ссылка скрыта For any help and enquiries: Call: 0946396655 Telegram: @yimarusup Telegram channel: Ссылка скрыта
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!
Distribución diaria de fichas de criptomoneda.
Chat nocturno. Club nocturno con entretenimiento.
💧 Airdrop Hunter 🧠 Crypto Enthusiast 🔎 Hunting Alpha in the Crypto Seas 🎟 Youtube 🎟 youtube.com/[Удалено]?sub_confirmation=1