Logo
TGCATALOG
Каталог Подборки Блог
Attitude - мотивация жизни

Attitude - мотивация жизни

Attitude - мотивационный канал о важности отношения к жизни. Цитаты, советы и вдохновение для успеха.

Нет оценок
404
26.10.2026
404
26.10.2026
Нет оценок
404
26.10.2026
Безопасный переход через бот
О канале

Attitude - мотивационный канал о важности отношения к жизни. Цитаты, советы и вдохновение для успеха.

Подписчиков 482
Тематика Другое
Язык Русский
Ссылка t.me/annonyi
Описание

Attitude подчеркивает, что отношение определяет жизнь. Канал наполнен мотивационными цитатами, историями успеха и практическими советами. Учит формировать позитивный настрой, преодолевать трудности и достигать целей. Идеально для личностного роста.

Последние посты

Attitude - мотивация жизни
Attitude - мотивация жизни
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ሰላም ጤና ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች አዲስ የተቀላቀላችሁ ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ 🌞🌞🌞 ትንሽ ስለ ሰብዓዊ ምህንድስና ራስን ማሳደግና ማበልፀግ፣ ለእያነዳነዱ የህይወት ክፍላችን ትልቅ ግብዓት፡፡ ከክህሎቶች ሁሉ የላቀዉ ክህሎት፣ ራስን የማወቅ እና የመግራት ክህሎት ነዉ፡፡ የሰዉ ልጅ የምህንድስና ዉጤቶች ከስልክ እስከ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች፣ ከእጅግ ፈጣን መጓጓዣዎች እስከ ኢንተርኔት፣ ለሰዉ ልጆች ታላቅ የህይወት ቅለት እና ምቾት አምጥተዋል። ይህ የምህንድስና ልህቀት፣ ትኩርቱ ወደ ባለቤቱ ዞሮ ለሰዉ ልጆች የአካል፣ የአዕምሮ፣ የስሜት እና የመንፈስ ብልፅግና ቢውልስ? ሰብዓዊ ምህንድስና አልሆነም? ሲል ደግሞ ለማህበረሰባችን የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ግብዓት በመሆን፣ የማህበረሰባዊ ምህንድስና በር ቢከፍትልንስ? በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣ አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡ @SelfEngineering የማስታወስ ችሎታ፣ የፈጠራ ክህሎት፣ አዲስ ነገር የመማር ፍጥነት፣ እነዲሁም ሁለንተናዊ የአዕምሮ ጤናና ብቃትን ማሳደግ ይፈልጋሉ? የሰዉነት ክብደት መቀነስ፣ የተሻለ እና በፍጥነት የሚያድስ እነቅልፍ፣ ከላቀ ከበሽታ የማገገም ፍጥነት፣ ጤነኛ ጠንካራና በአቅም የተሞላ ሰዉነት ይፈልጋሉ? ደስተኝነትዎ እና የዉስጥ ሰላምዎ ከሁኔታዎች፣ ከሰወችና አጋጣሚዎች ጥገኝነት ዉጪ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ‹‹ቀልቤ አልወደደዉም››፣ ‹‹ሆዴ ተሸበረ››፣ ‹‹ዉይ እያሰብኩሽ ደወልሽ›› የምንልባቸዉን አጋጣሚዎች እና ሌሎች ከሰዉ ልጁ ዉስጣዊ ቴክኖሎጂ ጋር የተገናኙ ይዘቶችን ከጥንታዊ አስተምህሮቶችና ከሳይንስ ጋር በማጣቀስ ተግባራዊ የንቃተ ህሊና ማሳደጊያ ትምህርቶችንስ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ ከዚ ፕሮግራም ጋር በስበት ሀይል ተገናኝተዋል🌞፣ ለሌሎችም በማጋራት፣ የተሻለ ማህበረሰብ፣ የተሻለች ኢትዮጰያን እንፍጠር፡፡ ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering Ссылка скрыта
Attitude - мотивация жизни
Динамика подписчиков
+-1.2% за 30 дней
Текущие
482
Месяц назад
488
Средний рост
+0 / день
Обновлено
1 день назад

Отзывы о канале Attitude - мотивация жизни

Авторизуйтесь, чтобы оставить отзыв

Только зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.

Пока нет отзывов

Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!

Похожие ресурсы

Loading
Переход на светлую тему
Главная Каталог Подборки Блог Вход