и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
እዮብ_መኮንን ደብዝዘሽ መልክን የሻረዉ አንቺ ጋር ምን ተሻለው ከሩቅ ሳትስቢ፣ አየሁ ልቤ ስትገቢ ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው ካንች በላይ እዉቀታቸው ስቄም ነበር በቀልዳቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው መልክን የሻረዉ አንቺ ጋር ምን ተሻለው ከሩቅ ሳትስቢ፣ አየሁ ልቤ ስትገቢ ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው ካንች በላይ እዉቀታቸው ስቄም ነበር በቀልዳቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ለኔው ጥቅም በኔው ሰው ተመክሬ አላውቅም አብልጬ፣ ከልብ አምርሬ አሁን ለምን ገባኝ፣ ባንቺ ሲመከር ያሉግንን ብለሺኝ፣ የምፍጨረጨር ከኔ ነው፣ ወይ ካንቺ ነው ልቤን ለጅሽ፣ የሰጠነዉ ማኩረፍ የኔ ነበር አልሸፋፈንኩም ካንቺ ጀምሬ ግን አልተቀየምኩም ምንድነው ብርቅ ሆኖ የሚያስወድደኝ ሁሉሺን እንዳደንቅ የሚያስገድደኝ የት ብለው፣ የት ቢሄዱ መስፈርት የለም፣ ከወደዱ መልክን የሻረዉ አንቺ ጋር ምን ተሻለው ከሩቅ ሳትስቢ፣ አየሁ ልቤ ስትገቢ ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ያዉቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው ካንቺ በላይ አውቀታቸው ስቄም ነበር በቀልዳቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ተቀይሩዋል አይኔ፣ ወዷል መልክሺን ስመዝኑሽ ያደንቁዋል፣ ሲቀርቡሽ አንቺን ቆንጆም ዉብም ለኔ ያንቺ አይነት ብቻ ባይም ልቤ አያምንም፣ እንዳለሽ አቻ የት ብለው፣ የት ቢሄዱ መስፈርት የለም፣ ከወደዱ ተቀይሯል አይኔ፣ ወዷል መልክሺን ሲመዝኑሽ ያደንቋል፣ ሲቀርቡሽ አንቺን ቆንጆም ዉብም ለኔ ያንቺ አይነት ብቻ ባይም ልቤ አያምንም፣ እንዳለሽ አቻ ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆወቹን አስናቅሻቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆወቹን አስናቅሻቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆወቹን አስናቅሻቸው ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው ግምም=ኤልያስ መልካ ዜማ=ኤልያስ መልካ ቅንብር=ኤልያስ መልካ
Открыть канал и посмотреть медиаТолько зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.
Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!
Забавные приключения персонажей Sunito и Nopetito с юмором и русским колоритом.
Обучающий канал по Forex с 6-летним опытом: сигналы по BTCUSDm, XAUUSDm, GBPJPYm и многим парам, стратегии и графики.
Канал EQ Technology с новостями о технологиях, гаджетах и IT-разработках.