и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
በአንድ ወቅት አንድ ወጣት በጣም ቆንጅዬ ከሆነች ልጅ ፍቅር ይዞት ነበር ፡፡ ልጅቷ በጣም ቆንጆ እና የሚያምር ሰውነት ነበራት ፡፡ ወጣቱ በፍቅሯ ከተሸነፈ ቆይቷል ፡፡ እንድታፈቅረው ለማድረግ በጣም ብዙ ነገር ነበር የሚያደርግላት ፡፡ ቀሪ ሕይወቱን ከእሷ ጋር ስለማሳለፍ ማለም ብቻ ሆነው ስራው ፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን ግን አንድም ቀን ለሷ ያለውን ስሜት ገልፆላት አያውቅም ፡፡ ጓደኞቹ እንዲነገራት ብዙ ጊዜ አደፋፍረውታል “ስሜትህን ካለገለፅክላት እንደምትወድህ ወይም እንደማትወድክ በምን ታውቅና ነው ስለ እሷ ብዙ የምታስበው? ለሷ ይህን ሁሉ የምታደርገው? በመጀመሪያ ምን እንደሚሰማክ ንገራት ከዛ የሚሆነውን እናያለን ”፡፡ ከብዙ ምክርና ጭቅጭቅ በውኃላ ያ ትክክለኛ መንገድ እንደሆነ ተሰማው። ልጅቷ በተቃራኒው ከመጀመሪያው ጀምሮ ልጁ እንደሚወዳት ታውቅ ነበር ፡፡ ምንም ነገር ከሱ ካልመጣ ችግር የለውም ብላ ግንኝነታቸውን በተለመደው በኩል እንዲቀጥል አድረጋው ቆይታለች ፡፡ አንድ ቀን ግን ፈራ ተባ እያለ ስለሷ ምን እንደሚሰማው ነገራት ፡፡ ልጅቷ ግን የፍቅሩን ጥያቄ ውድቅ አደረገችው፡፡ ልጁ ያልጠበቀውና ያልተዘጋጀበት ነገር ስለነበር ከባድ ዱብ ዕዳ ሆነበት ፡፡ ከሱ ይልቅ ደግሞ ዜናውን በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩት ጓደኞቹ ይበልጥ ደነገጠ። በነርሱ ግምት ልጅቷም ፍላጎት ይኖራታል ብለው አስበው ነበር፡፡ ጓደኛቸው ልጅቷን ምን ያህል እንደሚወዳት ስለሚያውቁ ያን አስደንጋጭ የሆነ መልስ ካገኘ በውሃላ ልጁ ሰው አይሆንም ብለው ብለው ገመቱ፡፡ በብስጭት አጉል ሱስ ውስጥ ይገባል ወይም እራሱን ይጎዳል የሚል ስጋት ገባቸው፡፡ ልጁ ምንም እንዳለተፈጠረ የእለት ተለት ስራውን ሲሰራ አገኙት፡፡ እንዴት እንዳላዘነ ሲጠይቁት እሱ መለሰ “ለምን መጥፎ ስሜት ይሰማኛል? እኔ የማይወደኝን ሰው አጣሁ ፤ እሷ ደግሞ በእውነት እሷን የሚወድ እና የሚንከባከባት አጣች ፡፡ ሕይወት ይቀጥላል” *** ያፈቀርነው ስው ሁሉ የኛ መሆን አለበት ብሎ የሙጢኝ ማለት እራስን ለጉዳት ይዳርጋል፡፡ ሰው ካፈቀረው ጋር የግድ መኖር አለበት? ምን ታስባላችሁ? @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаТолько зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.
Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!
Развлекательный контент, новости шоу и хайлайты из мира ну santara.
eDKMONLINE - Telegram канал с разнообразным онлайн-контентом и обновлениями.
Советы по дачным вопросам: заготовки, сад, огород и дом.