и посмотреть медиа
Et Tube - YouTube видео
и посмотреть медиа
Канал с подборкой YouTube видео: развлечения, обзоры и интересный контент для ежедневного просмотра.
Канал с подборкой YouTube видео: развлечения, обзоры и интересный контент для ежедневного просмотра.
Et Tube предлагает свежие YouTube видео на любой вкус. Здесь собраны лучшие ролики из мира развлечений, музыки, обзоров гаджетов и лайфхаков. Подписывайтесь на обновления и наслаждайтесь качественным контентом без рекламы прямо в Telegram.
ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የጂኤስኤም ሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች! 1. ➡ስልክዎ ሲደወልሎት ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ *21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ ስልክ ቁጥርዎ 0911121314 ከሆነ ወደ *21*0911121314# ይደውሉ ለማጥፋት ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ! በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ቁጥርም ማድረግ ይችላሉ! ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ *21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ ስልክ ቁጥር ያስገቡ ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል *#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል 2. ➡ስልክዎ ብዚ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ 3. ➡ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ *61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ 4. ➡ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ! 5. ➡ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ! ኮልወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል Join plz share @telglory
Открыть канал и посмотреть медиаUpdate የሆነው teatv ነው ሁሉም በትክክል ይሰራሉ
Открыть канал и посмотреть медиаСсылка скрыта ምርጥ ቪዲዮ ነዉ ገብታችሁ እዩት😍
Открыть канал и посмотреть медиаለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ በ ዩትዩብ መለወጥ ወይም መቀየር የምትችሉበትን ሃሳብ ይዤላችሁ መጥቻለው። 1,በመጀመርያ ቢያንስ የ 10 ደቂቃ ቪዲዮ ማዘጋጀት አለባችሁ 2, 5 gmail አካውንት መክፈት እለባችሁ 3,ማንኛውም vpn መኖር አለበት ✅ምታገኙት ጥቅም 1,ሞኒታይዝ ከሆነ በሀላ ቻናላችሁ በየወሩ 100$ 2,ጀማሪ ከሆናችሁ በቀላሉ 1000sub እና 4000hour ቶሎ ይሞላላችሀል 👉ማክሰኞ ነው ስራ ምን ጀምረው ስለዚህ አሁኑኑ ግቡ ታማኝ ካልሆናችሁ ቡሎክ እናደርጋለን👈 Ссылка скрыта 👆👆👆👆👆👆👆👆 ከላይ ያለው ሊንክ ውስጥ join አድርጉ
Открыть канал и посмотреть медиаТолько зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.
Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!