и посмотреть медиа
Ethio Funny - эфиопские шутки
и посмотреть медиа
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Бот для пранк-звонков от Борямба.
Канал с забавными эфиопскими шутками, мемами, романтическими цитатами и юмором. Регулярные публикации для поднятия настроения.
. " አ ት ወ ደ ኝ ም …ግን አደል ? " ሁሉም ስሜቶች ፊትዋ ላይ ይነበባሉ…ተስፋ መቁረጥ፣ አለመፈለግ፣መረሳት እና አለመወደድ…ያ የማይለያት ሳቋም የለም…ይህን ያህል ባዶ እንደደረኳት ግን አለወኩም ነበር…ከቆመችበት እጅዋን ይዤ አስቀመጥኳት…ግራ እጅዎንም እ ና ቱ ገበያ ስትሄድ ግጥም አደርጐ እንደሚይዝ ህፃን ይዤ አወራት ጀመር… " ቃላቶቼን ለማይገባቸው ሰዎች ሰጥቼ ከጨረስኳቸው ቡኋላ መጠተሽ እኮ ነው…እራሴን ድጋሜ ለአዲስ ሰው ማስተዋወቅ አሁን ላይ ዳገት ስለሚሆንብኝ እኮ ነው ስለ እኔ ማላወራሽ…ከሄዱት ጋር የሄደ ልቤ እኮ ነውም ጠላቴ…እንጂ እንቺ እሚገባሽ ከዚህ በላይ …ትናንት ላይ ያልሆንኩትን መሆኔ ነው እኮ አሁን ላይ የነበርኩትን እንዳልሆን ሚያደርገኝ…መንገድ ዳር እንደተሰጠ ሽሮ ሁሉም እየዘገነ እንደሚያልፈው ልክ እንደዚያ ልቤን ብዙዎች ዘግነው ልብ አልባ አድርገውኝ እንጂማ አ ን ቺ እሚገባሽ ብዙ ነው…እ ወ ድ ሻ ለ ው ብልሽ ልብሽ አይደነግጥም ብዬ ነው እንጂማ የምር ነው ምወድሽ…ተዝግኖ በተረፈኝ ልቤ እወድሻለው…ንፋስ ሰማይ ላይ ወስዶ እንደሚያንከራትተው ሚስኪን ፌስታል ነው የኔ ልብ ለአንቺ…" ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
Открыть канал и посмотреть медиаТолько зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.
Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!