и посмотреть медиа
Ethio Funny - эфиопские шутки
и посмотреть медиа
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Бот для пранк-звонков от Борямба.
Канал с забавными эфиопскими шутками, мемами, романтическими цитатами и юмором. Регулярные публикации для поднятия настроения.
ሲጀመር at the whole ሱሪ የሚለብሱ ሴቶችን ከሄዋን ዘሮች ይቀነሱልን🤧😒
Открыть канал и посмотреть медиаOld group መግዛት ጀምሬአለው 23&22 ደሞ Price ቀንሷል እንደድሮው እንዳጠብቁ Dm @mkylast
Открыть канал и посмотреть медиаብዙ ሰዎችን ይበልጥ በቀረብኳቸው እና ባወኳቸው ቁጥር ፤ ራሳቸውን የሸሸጉበት የመልካምነት ቅርፊት ፤ የማስመሰላቸው ቅርፊት እየተቀረፈ ፤ እንድጠላቸው ያስገድዱኛል። it's strange አንቺን ግን ... ሳውቅሽ ነው ይበልጥ የወደድኩሽ። ሌላም ንገሪኝ ስላንቺ ? ልውደድሽ ፤ በፍቅር አበደላት ይበሉኝ።
Открыть канал и посмотреть медиаለቀልድ ብዬ እቤት የናንተ ልጅ አይደለሁም ስላቸው ማን ነገረህ ሲሉኝ 💔👩🏻🦽➡️
Открыть канал и посмотреть медиаምክርህን አትስጥ። ምክርህን ኑር። ሰዎች መልእክትህን በመመልከት ያገኙታል። ለቻናሉ የተሰጠ ምክር😁
Открыть канал и посмотреть медиаብዙ ሰዎችን ይበልጥ በቀረብኳቸው እና ባወኳቸው ቁጥር ፤ ራሳቸውን የሸሸጉበት የመልካምነት ቅርፊት ፤ የማስመሰላቸው ቅርፊት እየተቀረፈ ፤ እንድጠላቸው ያስገድዱኛል። it's strange አንቺን ግን ... ሳውቅሽ ነው ይበልጥ የወደድኩሽ። ሌላም ንገሪኝ ስላንቺ ? ልውደድሽ ፤ በፍቅር አበደላት ይበሉኝ።
Открыть канал и посмотреть медиаአይመስልም አደል?… ኪስህን እና ባንክህን አይተህው ይሳካልኛል ማለት አይመስልም አደል?…አሁን ላይ ያላህን ደረጃ አይተህ የቆምክበትን የሆነ ቀን ትልቅ ደረጃ እደርሳለው ማለት አይመስልም አደል?… ያሉብህን ችግሮች እና ማጣትህን አይተህ ትልቅ ደረጃ ደርሼ ቤተሰቤን እጦራለው ማለት አይመስልም አደል ?… አዎ አይመስልም ! ግን ፈጣሪ አለ … የማይመስሉ ነገሮችን ማስመሰል እና ማድረግ የሚችል…ምንም ነገር ስታደርግ ከእሱ ጋር አድርግ ያኔ አሸናፊው አንተ ነህ…🥂
Открыть канал и посмотреть медиаበዚች ዓለም ሁለት አይነት ሌቦች አሉ ! ውድ ደንበኛችን እያሉ በክብር ሚሰርቁና በሀይል ከአጅ መንትፈው የሚሰርቁ 🙌
Открыть канал и посмотреть медиаТолько зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.
Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!