и посмотреть медиа
Harmee-News - новости
и посмотреть медиа
Канал с новостным контентом.
Канал с новостным контентом.
Harmee-News публикует свежие новости различных тем.
#New / የምርጫ ጣቢያ አዲስ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ/ National Election Board of Ethiopia ( ከዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንድታመለክቱ ቦርዱ ያሳውቃል) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ዙር ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አከናውኖ ውጤቱን ለሕዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ይሁንና በ11 ምርጫ ክልሎች የምርጫ ውጤት ሊያዛባ የሚችል ጉልህ የሆነ የምርጫ ሕግ ጥሠት መፈጸሙ በማስረጃ ስለተረጋገጠ ድጋሚ ምርጫ እንዲካሄድ መወሠኑም እንዲሁ ይታወቃል፡፡ አዲስ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማማላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የምልመላ መሥፈርት፡- • ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣ • የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣ • የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣ • የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ ባቋቋማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣ • የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችል/ምትችል፣ • (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ) 📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Apply Online:- Ссылка скрыта => ሌሎች ዌብሳይቱ ላይ በቅርብ የወጡትን ለማያት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ => Ссылка скрыта follow us➘➘ Telegram:- Ссылка скрыта 🔰Please Don't forget to share/ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ
Открыть канал и посмотреть медиаТолько зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.
Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!