и посмотреть медиа
Moke Dish - спорт трансляции
и посмотреть медиа
Спортивные IPTV трансляции: футбол, баскетбол в Telegram.
Спортивные IPTV трансляции: футбол, баскетбол в Telegram.
Moke Dish - канал с IPTV трансляциями спортивных событий: футбол, баскетбол, теннис и другие матчи. Рабочие ссылки на стримы высокого качества для просмотра в Telegram. Подходит для болельщиков, желающих не пропустить ни одного важного события.
አሪፍ ሪሲቨር | ከ ሞኬ ዲሽ -KINGSTAR KS-99 HD prime •FULL HD 1080P HEVC 265 የሆነ። •የ15 ወር Forever server ያለው። •የ1 ወር Apollo 5 IPTV ያለው •GM SCREEN App ላይ ቻናል ለማየት ፣ Video Mirror ለማረግ እና እንደ finder ማገልገል ይችላል። •Wifi antenna አብሮት ይመጣል። • በSoftware ብልሽት ጊዜ Software ስሙን Gxrom.bin ብቻ በማረግ Power button ጫን ብለን ይዘን ስናበራው እራሱ ጭኖ ይስተካከላል። •የ Amos 4°W እና OSN 7°W ቻናሎችን በጥራት ይከፍታል። •Youtube እና Apollo IPTV በአሪፍ ሁኔታ ይሰራል። •Youtube እና USB ላይ አማርኛ ያነባል። •በጣም ጠንካራ እና አሪፍ Grace ያለው ሪሞት •ለዲሽ ባለሙያ እና ባለሱቆች ለደንበኛ ምንም እንደማያስወቅስ እና አስተማማኝ ዕቃነት እንዳለው ለማሳወቅ እወዳለው። ይህንን ሪሲቨር ለሽያጭ በብዛትም ሆነ ለግልዎ መግዛት ለምትፈልጉ አሁን ያለበት ዋጋ በጣም አሪፍ ስለሆነ በፍጥነት ይሸምቱ እና የግልዎ ያርጉ። አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል +251930660662
Открыть канал и посмотреть медиаእንጎቻ Pictures Model #Rekik (Raki) 🍹Efrata Hotel📌 Adama/Nazareth ☎️ +251936179850 +251919896387 for more info contact us @ingochapictures "we only have the best service"
Открыть канал и посмотреть медиа📌 ዛሬ እለተ እሁድ የሚደረጉትን ሁሉንም 🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች እቤቶ ሆነው በነፃ ቻናሎች ይከታተላሉ። ቀን ⏰ 10:00 ⚽️ ሳውዝሀምፕተን 🆚 ማንችስተር ዩናይትድ ቀን ⏰ 10:00 ⚽️ ወልቭስ 🆚 ቶተንሀም ✅ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ምሽት ⏰ 12:30 ⚽️ አርሰናል 🆚 ቼልሲ 🛰 Amos 4°W 📺 Sport 1 Frequency 📟 11474 V 27499 📺 SPORT 2 HD Frequency 📟 10972 V 30000 Frequency 📟 11030 V 27500 በተጨማሪም 👇 📺 APOLLO , EVSSION , MYHD , FOREVER እና ሌሎችም በስልክ እና በሪሲቨር በሚገኙ IPTV አፓች በነፃ መመልከት ይችላሉ። 📌 #Receiver | #Server_Account | #Finder | #TV | #LNB | #Dish | #Wifi_Antenna መግዛት ስትፈልጉ @ @Mekonenmengistu ☎️ +25130660662
Открыть канал и посмотреть медиаአሁን በገበያ ላይ ያሉት የLifestar LS9200 Gold,LS9300 GOLD ፣ LS9300 Mini እና LS9200 Mini ሪሲቨሮች በSoftware ችግር ምክንያት Installation menu ላይ እና Factory default menu ላይ Stack እያረጉ ካስቸገርዎ በቀላሉ በዚህ መንገድ ማስተካከል ይችላሉ። የሪሲቨሩ File(Software) ስሙን ወደ ከ Ls9200 ወይም ተመሳሳይ ስም ወደ Gxrom.bin ብለው ይቀይሩት። በመቀጠል USB Flash ለይ ከFolder ውጪ ያርጉትና ሪሲቨሩ ላይ ሲሰኩት የሪሲቨሩ LED display(የቻናል ቁጥር ሚፅፍበት ጋር) ከ1ጀምሮ ቆጥሮ 100 ላይ ሲደርስ Flash ሲነቅሉ ሪሲቨሩ ይስተካከላል።
Открыть канал и посмотреть медиа✅ Smart ያልሆኑ ቴሌቪዥን Smart በማድርግ internet እንዲሰሩ የሚያደርግ አዲስ ቴክኖሎጂ 📌 MI TV STICK ◍ ቴሌቪዥንን Android TV በማድረግ Google , Play store , YouTube , Netflix , Amazon prime , HBOን ጨምሮ ◍ የተለያዩ የእግርኳስ ማሳያ አፕሊኬሽኖችን በማስጫን እግርኳስ መመልከት የሚያስችል ◍ 1GB RAM እና 8GB Storage ያለው 💵 ዋጋ በ 2600 ብር ብቻ ◍ የአንድ አመት MYHD IPTV ተሞልቶበት ከሆነ 3000 ብር ብቻ ከ MY HD IPTV ከተጫነበት የተሻለና ምንም የማይቆራረጥ ነው። አዲስ አድራሻ በአዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ውስጥ ሲደርሱ #ይደውሉልን +251930660662
Открыть канал и посмотреть медиаТолько зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.
Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!