Logo
TGCATALOG
Каталог Подборки Блог
My Letter - музыка и видео

My Letter - музыка и видео

Сборник музыки, TikTok видео, голосовых любовных сообщений, фото и историй из школьной жизни.

Нет оценок
337
29.10.2026
337
29.10.2026
Нет оценок
337
29.10.2026
Безопасный переход через бот
О канале

Сборник музыки, TikTok видео, голосовых любовных сообщений, фото и историй из школьной жизни.

Подписчиков 135
Тематика Другое
Язык Русский
Ссылка t.me/fekerachen
Описание

My Letter - разнообразный канал с музыкой, танцевальными видео из TikTok, романтическими голосовыми сообщениями, милыми фото и контентом о школьной жизни. Атмосфера любви и веселья.

Последние посты

My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ጠቃሚ የህይወት መርሆዎች! ✍ደግ ሁን፡፡ የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ ቢሆንም ደግነትህን አትናገር፡፡ ስለተረፈህ ሳይሆን ሰብአዊነት ኖሮህ ላንተ ከሚያስፈልግህ ሳትሰስት ለሌሎች አካፍለህ ኑር፡፡ "መስጠት የማያውቁ ሰዎች ሌሎች ሲሰጡ ይታመማሉ!!" ✍ቀና ብለህ ተጓዝ፡፡ ዘወትር ቀና ብለህ ተጓዝ ምክንያቱም ራሱን ያጎበጠ ሰው መቼም ሌሎችን አቅንቶ አያውቅምና፡፡ ✍ችግሮችህን አስብ፡፡ የገጠሙህን ችግሮች ችላ አትበላቸው ምክንያቱም ችግርን በጥቅም ላይ እንደማዋል ጣፋጭ ነገር የለምና፡፡ ✍እውቀትን የምትሻ ሁን፡፡ ከሌሎች ሰዎች ለማወቅ የተዘጋጀህ ሁን ምክንያቱም የእብደት የመጀመሪያ ምልክት እራስን አዋቂ አድርጎ ማሰብ ነውና፡፡ ✍መልካም አሳቢ ሁን፡፡ ሁሉም ሰው ራሱን የሚያገኘው በየእለቱ በሚፈጥረው አስተሳሰብ መሠረት ነው፡፡ መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ሃሳብ ያሰብንበት ቀን ነው፡፡ ስለሆነም ሁሌም መልካም ነገር እንዲገጥምህ መልካም የሆነውን ብቻ ተመልከት፡፡ ✍የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት፡፡ የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት ምክንያቱም ምድር ላይ እጅግ የሚያሳፍረው ነገር ቢኖር የአዕምሮ ድህነት ነውና፡፡ ✍ለገባኸው ቃል ታመን፡፡ ቃል ለመግባት የዘገየህ፤ ከገባህ ደግሞ የፈጠንክ ሁን፡፡ ✍ራስህን አሻሽል፡፡ "የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ስትል ራስህን አሻሽል" ✍መጀመሪያ ራስህን እወቅ፡፡ ጠንካራ ጎኖችህን ይበልጥ አጠንክርህ በድክመትህ ላይ ፈጥነህ ዝመትባቸው፡፡ ✍ህሊናህን አድምጥ፡፡ የተፃፈውን ሁሉ አንብበህ በህሊና መዝገብህ ከመፃፍህ በፊት በህሊናህ ሚዛንህ አብጠርጥር፡፡ ሁሌም ለሕሊናህ እንጂ ለሰው አትገዛ ምክንያቱም የሰው ልጅ ዛሬ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ነገ ሊሸሽህ ይችላል ህሊናህ ግን በፀፀት እየወቀሰህ ዘወትር አብሮህ ይኖራልና፡፡ ✍አንደበተ ርቱህ ሁን፡፡ "ምላስህን ካልጠበካት እስዋ አትጠብቅህም" ጨዋ አንደበት የተዘጉ በሮችን ይከፍታል፡፡ ✍ብልህ ሁን፡፡ መከራን እና የተወረወረ ድንጋይን ዝቅ ብሎ ማለፍ ብልህነት ነው፡፡ ምክንያቱም ምድር ላይ ስትኖር ለመኖር መፈተን ለማለፍ መታገስ ግድ ነውና፡፡ ✍ሁልጊዜ ራስህን ሁን፡፡ ራሱን ያወቀ ሰው ሁልጊዜ በኑሮው ደስተኛ ነው፡፡ ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር ማንነትህን ታጣና ህይወት ጣእሟን ታጣለች፡፡ ✍ሞራል ይኑርህ፡፡ የማይዋዥቅ የህይወት ሞራል ይኑርህ ምክንያቱም ጠንካራ ሞራል የህይወት ተስፋ ነውና፡፡ ✍ባለህ ነገር ተደሰት፡፡ ዛሬን ስለነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን በቅጡ መኖር ይሳንሃል፡፡ ስላለህ ነገር እንጂ ስለሌለህ ነገር አታስብ ምክንያቱም ነገ የፈጣሪህ ነውና፡፡ ✍እውነታን ተቀበል፡፡ ተፈጥሮ የቸረችህን ማንነትህን አምነህ መቀበልን ትተህ ለማማረር ወይም ለመሸማቀቅ አትሞክር ምክንያቱም በተሰጠህ ተፈጥሮሯዊ ማንነትህ ላይ ያንተ ሚና የለበትምና፡፡ በማይለወጥ አንተነትህ ተደሰት ምክንያቱም ቁርጡን ያወቀ ሰው ምርጫ ይኖረዋልና፡፡ ትክክለኛና ፍጹም ቀናውን መንገድ አግኝተን እንኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን!"(አሜን)
My Letter - музыка и видео
Динамика подписчиков
+-2.2% за 30 дней
Текущие
135
Месяц назад
138
Средний рост
+0 / день
Обновлено
8 часов назад

Отзывы о канале My Letter - музыка и видео

Авторизуйтесь, чтобы оставить отзыв

Только зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.

Пока нет отзывов

Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!

Похожие ресурсы

Loading
Переход на светлую тему
Главная Каталог Подборки Блог Вход