Logo
TGCATALOG
Catalog Collections Blog
AAWSA - водоснабжение

AAWSA - водоснабжение

Канал AAWSA: новости о водоснабжении и канализации Аддис-Абебы.

No ratings
20
10.09.2026
20
10.09.2026
No ratings
20
10.09.2026
Safe redirect via bot
О канале

Канал AAWSA: новости о водоснабжении и канализации Аддис-Абебы.

Подписчиков 3,559
Тематика Other
Язык English
Ссылка t.me/aawsa_main
Description

Addis Ababa Water & Sewerage Authority (AAWSA) - официальный канал об услугах водоснабжения и канализации в Аддис-Абебе. Актуальные новости, советы и информация для жителей.

Latest posts

AAWSA - водоснабжение
AAWSA - водоснабжение
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የፍሳሽ መስመር መስፋፋት ለነዋሪዎች የተሻለ ንጽህናና ጤና ለማረጋገጥ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም (AAWSA) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በ2019 በጀት ዓመት የከተማዋን የፍሳሽ መስመር መሠረተ ልማት በማስፋፋት ነዋሪዎች በንጹህና ጤናማ አካባቢ እንዲኖሩ የሚያግዙ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታና ቅጥያ ሥራዎችን ለማከናወን ዕቅድ ይዟል። የፍሳሽ ሥርዓቱ መስፋፋት በተለይ በመኖሪያ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ፍሳሾች ያለአግባብ ወደ አካባቢ እንዳይወጡ በማድረግ ለነዋሪዎች የተሻለ የንጽህና ሁኔታ ለመፍጠር ወሳኝ ሚና ይኖረዋል።   በዕቅዱ መሠረት 116.51 ኪሎ ሜትር የፍሳሽ መስመር ለመዘርጋት እና ለ20,496 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ቅጥያ ለማከናወን ታቅዷል። ይህም በተለይ ከፍሳሽ አወጋገድ ጋር ተያይዞ ችግር የሚገጥማቸውን አባወራዎች የቤት ውስጥ ፍሳሽን በተገቢው ሥርዓት እንዲያስወግዱ ዕድል ይፈጥራል። በዚህም የፍሳሽ መውረጃ ጉድጓዶችን የመጠቀም ጫና ከመቀነሱም በላይ የፍሳሽ መቆራረጥ፣ መዘጋትና ወደ መንገድ የመፍሰስ ችግሮችን ለመቀነስ ያግዛል።   በተጨማሪም ለ226.20 ኪሎ ሜትር የመለስተኛ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማከናወን ታቅዷል። ይህ ሥራ የከተማዋን የፍሳሽ መሠረተ ልማት በረጅም ጊዜ ለማስፋፋት መሠረት የሚጥል ሲሆን፣ ከከተማዋ እድገትና ከነዋሪዎች ቁጥር መጨመር ጋር የሚመጣውን የፍሳሽ አወጋገድ ፍላጎት በተደራጀ መልኩ ለመመለስ ያስችላል። በመሆኑም የዛሬው የመስመር ዝርጋታ ብቻ ሳይሆን የነገውንም የከተማዋን ፍላጎት የሚያሟላ መሠረተ ልማት ለመገንባት ያግዛል። ----------------------------------- መረጃዎችን ለማግኘት ሊንኪን ይጫኑ Ссылка скрыта
AAWSA - водоснабжение
Subscriber dynamics
+0.3% last 30 days
Current
3,559
Month ago
3,550
Average growth
+0 / day
Updated
10 hours ago

Reviews for channel AAWSA - водоснабжение

Log in to leave a review

Only registered users can share their opinion.

No reviews yet

Be the first to share your impression of this resource!

Similar resources

Memes, Instagram posts and cool stuff on Telegram. Entertainment content every day.

Channel

Gifs in the ghetto style: rap, hip-hop, street memes and animations. Hard humor and street culture in formatGIF.

Channel

Casino channelDinBom with gambling, slots and winning opportunities. Easy access via Telegram.

Channel
Switch to Light Theme
Home Catalog Collections Blog Login