и посмотреть медиа
AAWSA - водоснабжение
и посмотреть медиа
Канал AAWSA: новости о водоснабжении и канализации Аддис-Абебы.
Канал AAWSA: новости о водоснабжении и канализации Аддис-Абебы.
Addis Ababa Water & Sewerage Authority (AAWSA) - официальный канал об услугах водоснабжения и канализации в Аддис-Абебе. Актуальные новости, советы и информация для жителей.
የፍሳሽ መስመር መስፋፋት ለነዋሪዎች የተሻለ ንጽህናና ጤና ለማረጋገጥ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም (AAWSA) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በ2019 በጀት ዓመት የከተማዋን የፍሳሽ መስመር መሠረተ ልማት በማስፋፋት ነዋሪዎች በንጹህና ጤናማ አካባቢ እንዲኖሩ የሚያግዙ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታና ቅጥያ ሥራዎችን ለማከናወን ዕቅድ ይዟል። የፍሳሽ ሥርዓቱ መስፋፋት በተለይ በመኖሪያ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ፍሳሾች ያለአግባብ ወደ አካባቢ እንዳይወጡ በማድረግ ለነዋሪዎች የተሻለ የንጽህና ሁኔታ ለመፍጠር ወሳኝ ሚና ይኖረዋል። በዕቅዱ መሠረት 116.51 ኪሎ ሜትር የፍሳሽ መስመር ለመዘርጋት እና ለ20,496 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ቅጥያ ለማከናወን ታቅዷል። ይህም በተለይ ከፍሳሽ አወጋገድ ጋር ተያይዞ ችግር የሚገጥማቸውን አባወራዎች የቤት ውስጥ ፍሳሽን በተገቢው ሥርዓት እንዲያስወግዱ ዕድል ይፈጥራል። በዚህም የፍሳሽ መውረጃ ጉድጓዶችን የመጠቀም ጫና ከመቀነሱም በላይ የፍሳሽ መቆራረጥ፣ መዘጋትና ወደ መንገድ የመፍሰስ ችግሮችን ለመቀነስ ያግዛል። በተጨማሪም ለ226.20 ኪሎ ሜትር የመለስተኛ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማከናወን ታቅዷል። ይህ ሥራ የከተማዋን የፍሳሽ መሠረተ ልማት በረጅም ጊዜ ለማስፋፋት መሠረት የሚጥል ሲሆን፣ ከከተማዋ እድገትና ከነዋሪዎች ቁጥር መጨመር ጋር የሚመጣውን የፍሳሽ አወጋገድ ፍላጎት በተደራጀ መልኩ ለመመለስ ያስችላል። በመሆኑም የዛሬው የመስመር ዝርጋታ ብቻ ሳይሆን የነገውንም የከተማዋን ፍላጎት የሚያሟላ መሠረተ ልማት ለመገንባት ያግዛል። ----------------------------------- መረጃዎችን ለማግኘት ሊንኪን ይጫኑ Ссылка скрыта
Открыть канал и посмотреть медиаТолько зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.
Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!
Полная HD коллекция удивительных обоев для экранов. Прямая загрузка в Telegram.
Сообщество Cateris в Telegram. Просмотр и участие в тематическом контенте для интересующихся.
Официальный Telegram-канал команды ARTESH по киберспорту. Новости, турниры и достижения.