и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
ምናለ ቢነግሩሽ ከእኚያ ከሼሁ ጋር : ቁራን ስታቀሪ ምናለ ቢነግሩሽ ስለፍቅርና : ስለ'እንደኔ' አፍቃሪ እኚያ ጓደኞችሽ : የከበቡሽ ሁሉ ምናለ ቢነግሩሽ ይሄ ልጅ ያይሻል : ወዶሻል እያሉ እነዛ ዱካወች : በእግርሽ ያተምሻቸው እነዛ እርምጃዎች : በጎኔ ያለፍሻቸው ምናለ ቢነግሩሽ ባንቺ መባከኔን : ላንዴ አፍ ኖሯቸው አንዳንዴማ ሳስብ ምነው ንብ ባረገኝ : እሷን ደሞ አበባ ቀስሜያት በርሬ : ከቤቴ እንድገባ ለክፈሽኛል መሰል : ድንገት አጊኝተሽኝ ስትወጪም ስትገቢም : ጠባቂሽ አረግሽኝ ስትወጪም አለሁ : ስትገቢም አለሁ ከደጃፍሽ ደጃፍ : ከቶ መች ተለየሁ ተቀምጬ እየዋልኩ : ተቀምጬ አመሸሁ አንቺን አገኝ ብየ : ከራሴ እየሸሸሁ እኚህ ጓደኞቼ : እኚህ የከበቡኝ ምናለ ቢነግሩሽ አንቺን እንዳናግር : እንደሚያዋክቡኝ እግሬና አንደበቴ : ተስማምተው ላንድአፍታ ምናለ ቢነግሩሽ ልቤ አንቺን እያለ : እንደነሳኝ ፋታ እግሬም አቅም ቢያገኝ : እንደው በጀገነ ምናለ ቢነግርሽ ቃላትን አውጥቶ : አፌም አፍ በሆነ እንዳላናግርሽ : አቅም አጣሁና እንዳላማክርሽ : ድፍረቴ ጠፋና ቁጭ እንዳልኩኝ ቀረሁ ዝም እንዳልኩኝ ቀረሁ : ዘንድሮም እንዳምና (ድንገት ቀልቤ ቀርቦኝ ድፍረቴን ሰብስቤ : ስምሽን ብጠራሽም ዘግተሽኝ አልፈሻል : ወይ አልተሰማሽም ሰምተሽኛል አልል ድምፄን አላመንኩት : ካንቺ ለመድረሱ አልሰማሽም አልል ስምሽን ስጣራ : ዞረሻል በስሱ) ቆይ አዳምጪኝማ አንቺን አገኝ ብየ : ቁጭ ብየ ባለሁ ለአልፎሂያጅ በሙሉ : ምልክት ሆኛለሁ ቀርቤ እንዳልነግርሽ : በሰው ተከበሻል መቼም አሻግሬ ሳይሽ : መልክቴ ደርሶሻል 'አላወኩም' አትበይ : ጡር ይሆንብሻል ስለምንሽ እቱ : ስለምንሽ ውዴ ሙይልኝ ድፍረቴን : ላናግርሽ እስኪ አንዴ እድሉን ብትሸጪኝ (እኔም ድፍረት ባገኝ) : ይሄን እልሻለሁ ብዙ አልናገርም : ብቻ እወድሻለሁ ከላይ የፃፍኩልሽ የተወናበደው : የምስኪን ሰው ግጥም አፈርኩሽ እያለ : ወደድኩሽ ሚል አንድም ምናለ ቢነግርሽ የማፍቀሬን ልኬት : የመውደዴን አቅም በአቤኒ የተፃፈ @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
Anima Yell! and English subtitles. Full series of sports anime about cheerleaders.
Premium SSH accounts Heis, top connections. Reliable and fast access to premium services in Telegram.
Baron 0007 is a channel with interesting content on Telegram.