и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
ከጋሽ ስብሀት ጋር ተቀጣጥረን ነው ትንሽ ምግብ ቤት ውስጥ ተቀምጦ መጽሐፉን እያነበበ ይጠብቀኝ ነበር። መጽሐፉ ቢያስቀው ግዜ ከትከት ብሎ ሳቀ፤ የዚን ግዜ የቤቱ ባለቤት የሆኑት ሴትዮ ጋሼን እንዲ አሉት ፦ "አንቱ እዚ ቤት መተትዎን አይድገሙ፤ ይውጡ።" እያሉ በአያሌው እየጮሁ ሲሳደብ እኔ ደረስኩ። እኔም ፦ ለምን እንዲ ይላሉ ብዬ መናገር ስጀምር ጋሼ አስቆመኝ። ተዋት ሰው እንደተገለፀለትና እንደተረዳው ነው ሚናገረው። እሷ መፀሀፍ ሲገለፅ ለድግምት መሆኑን ብቻ ነው የምታውቀው ተዋት ዘነበ። ✍ ዘነበ ወላ @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиа°•You have become so damaged that when someone wants to give you what you deserve you have no idea how to respond.•° @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаነገሮችን በተጨባጭ ማየት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ነገሮች በተጨባጭ ማየት ማለት በተቻለ መጠን እንዳሉ ማየት መቻል ማለት ነው። ለምሳሌ ዓይናችን በሽተኛ ከሆነ፤ማለትም ቀለሞችን ለማየት የማያስችለው ከሆነ ያንድ ነገር አመለካከታችን ስለተናጋ ሕሊናዊ ይሆናል።በዓይኑም ሕመም ምክንያት የተሳሳተ አመለካከት ይከሰታል ማለት ነው። በልምዶቻችንና ጭፍን ጥላቻዎቻችን የተነሳ ባካባቢያችን ስላሉት ነገሮች ሁሉ ያለን አመለካከት ከሞላ ጎደል ውሸትነት አለበት። እኒህም ጭፍን ጥላቻዎችና ልምዶች በበኩላቸው የአስተዳደጋችንና የገጠመኞቻችን ውጤቶች ናቸው። ፧ ፍላጎቶቻችን ነገሮችን በተሳሳተ መንገድ እንድናይ የማድረግ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያደርጉብናል።ስለዚህም ሳይንቲስቶች ብዙውን ግዜ እርስ በርስ ይተራረማሉ። ፧ አንድ ነገር እንደፈለግነው እንዲሆንልን እውነተኛነቱን ለማረጋገጥ ጠንካራ አስገራሚ ነጥቦችን የመደርደር ከፍተኛ ዝንባሌ ይኖረናል። ምንጭ፦ በኬኔት ባርነስ ተፅፎ በ አረፈዐይኔ ሐጎስ ከተረጎመው "እ ሷ ና እሱ" መፅሀፍ ከገፅ 110 - 11 የቀረበ። @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиа“ዉድድርህ ከሰዎች ጋር አይደለም! ዉድድርህ:- ✓ ከገደልከዉ ሰአት ✓ ከፈጠርከዉ በሽታ ✓ መማር እያለብህ ችላ ካልከዉ እዉቀት ✓ መስዋእት ካረከዉ ጤናህ ✓ አዲስ ሃሳብን አልቀበልም ካልከዉ ማንነት ✓ ያንተን መጣር ከማይወዱ ሰዎች ✓ እድለ ቢስ እንደሆንክ ከሚነግርህ ሰይጣን ጋር ነዉ” -ጀምስ አልሸር @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиа…………💚 ቻርሊ ቻፕሊን ኦና የተባለች ወጣት ጋር ለመጋባት በወሰነ ጊዜ ዕድሜዋ 17 የሱ ደግሞ 34 ነበር። እንዲህ አላት "የምንጋባው እኔ እንዴት መኖር እንዳለብሽ ላስተምርሽ፤ አንች ደግሞ እንዴት መሞት እንዳለብኝ ልታስትምሪኝ ነው።" እሷም "አይ አደለም ቻርሊ ። የማገባህ ብስለት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ልታስተምረኝ እኔ ደግሞ እስከመጨረሻው እንዴት ወጣት ሆነህ እንደምትዘልቅ ላሳይህ ነው።"አለችው። ተጋቡ። ቻርሊም ምርጥ ባል ሆነ። በ88 ዓመቱ እስኪሞት ድረስ ምርጥ የትዳር ዓመታትን አብረው አሳለፉ። ካነበብኩት. . . . . . . . ደሞ ይሄን አነበብኩ ብለሽ . . . አርባ ቤት ሂጂና ………. አንተም አስራ ውረድና ( የለውበትም😁) @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаህይወት ☃የህይወት ለውጦችን ከመቃወም ይልቅ ራስን አስተጋብሮ መራመድ ጥበብ ነው ። ሕይወት ካንተ ውጪ ሳትሆን ከእናንተ ጋር ትሁን፡፡ 🌄 ራስህን ስጋት አታድርግ፡፡ መልካም ሰው ማንንም አያማርርም ። ያለፍቅር ሕይወት ዋጋ የለውም ፡፡ #ፍቅር_የሕይወት_ውሃ_ነው ፣ ፍቅርን የሚያቅ ሰው የነፍስ መብራት ነው። ሁሉም ነገር እና ሁሉም ሰው ከማይታዩ ብዙ ህብረቶች ጋር የተሳሰረ ነው። 📡ምን ዓይነት ፍቅርን መፈለግ እንዳለብህ አትጠይቅ…የምስራቃዊ ወይም ምዕራባዊ እያልክ ክፍፍል አትፍጠር፣ ያንተ ክፍፍሎች ወደ ብዙ መከፋፈል ከማምራት በቀር አንተን አይቀይሩህም፡፡ #ፍቅር_ስያሜ_የለውም ፣ ትርጓሜ የለውም፡፡ንፁህ እና ቀላል ነው። 📍የሰዎችን ልብ አትስበር ፡፡ከአንተ ይልቅ ደካማ እንደሆኑ አርገህ ቁልቁል አትመልከት፡፡በአንደኛው የዓለም ክፍል ውስጥ ያለ ሀዘን መላውን ዓለም ሊያሰቃይ ይችላል ፣በዛው ልክ ደግሞ የአንድ ሰው ደስታ እና ፈገግታ መላውን ዓለም ፈገግ ሊያደርገው ይችላል። ☀️ አብዛኛዎቹ ግጭቶች እና ውጥረቶች በቋንቋ ምክንያት የሚከሰቱ ናቸው።ለቃላቶች በጣም ትኩረት አትስጥ ፣ በፍቅር ሀገር ውስጥ ቋንቋ የራሱ የሆነ ቦታ የለውም፣ #ፍቅር_ውብ_ዝምታ_ነው ፡፡ ✍ሸምስ ታብሪዝ @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиа❤️ፍቅርን ስበኩ 💛ፍቅርን ለመስበክ እንደ ጦርነት መሳሪያ መደርደር ወታደር ማሰለፍ ፤ ግዳይ መጣል አያስፈልገንም ። ቅን እና በፍቅር የተሞላች ልብ ብቻ በቂ ነው ። ከጦርነት በኋላ የምናተርፈው ነገር የፈራረሰ ከተማና ማንነት ነው ። ጀግና ነኝ ብሎ ከሚፎክረው ገዳይ ልብ ውስጥ ጥልቅ ፍርሃት ፣ ጥላቻ ፣ ጥርጣሬና ትምክህት ነው የምታገኙት ። 💚ጦርነት እምቅ ሀብትን አውዳሚ እምቅ እውቀትን በታኝ፣እምቅ ሀይል ያለው ትውልድን አጥፊ ስለሆነ አስተዋይ ነኝ የሚል ሰው ሊጫወተው የማይገባ ድራማ ነው። 💜ምላስ የጦርነቶች ሁሉ እናት ነው፡፡ ምላስ አዳኝ ነው፤ ምላስ ገዳይ ነው፡፡ ለአንዱ ንፁህ የሆነው ለሌላው መርዝ ነው፤ አንዱን የፈወሰው ሌላውን ይገድለዋል፡፡በአለም ላይ የተደረጉ ጦርነቶች በሙሉ በስተመጨረሻ ሁሉም ሰው በሰላም ለመፍታት ቢሞክር ይህ ሁሉ ባልሆነ ነበር የሚሉ አንድምታ ይፈጥራሉ።እኔ ነኝ ልክ ፣ እኔ ነኝ አሸናፊ በማለት የሚነሳ ትውልድ በእልህ የታነቀ ፣ቂምን ያረገዘ ሰለሆነ የሚመጣውን የሀገር ውድመት አያስተውልም። 💛በፍቅር ግን የሚለመልም እንጂ የሚወድም ግለሰብም ማህበረሰብም ሆነ ሀገር አላየንም ።በፍቅር የተሞላች ልብ ውስጥ ጥንካሬ ፣ቅንነትና ለሁሉ አሳቢነት በአንድንት ጎጆ ሰርተው በፍቅር ሲኖሩ ታያላችሁ ። ❤️ሰው ከፍቅር ውጭ ሊኖር እንዴት ይቻለዋል ! ስለ ፍቅር ስበክ ፣ ስለ ፍቅር ኑር ! @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаጊዜው ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነው። ወታደሩ ፍቃድ አግኝቶ ወደ ቤቱ ይመለሳል። ድንገት ቤቱ አከባቢ ደርሶ ሬሳ የጫነ የወታደር መኪና ሲመለከት ጠላት ከተማዋን እንዳጋያት ተረዳ። መኪናው እጅግ የበዛ ሬሳዎችን ለመቅበር ወደ ተዘጋጀለት የጅምላ መቃብር ለማምራት እየተሰናዳ ነበር። ከተቆለሉት ሬሳዎች ፊት ቆሞ ወታደሩ ለመጨረሻ ጊዜ ሲመለከት ቀድሞ ለባለቤቱ የገዛላት የመሰለ ጫማ አጤነ። ለማጣራት በፍጥነት ወደ ቤቱ አመራ። ነገር ግን ሬሳውን ለመርመር ወዲያው ተመለሰና ሚስቱን አገኛት። ወታደሩ ድንጋጤው መለስ ሲልለት ባለቤቱ በጅምላ እንድትቀበር ስላልፈለገ እናም በስርዓት ግብዓቷን ለመፈፀም ፍቃድ ጠየቀ። ድንገት ግን ሚስትዬው እስትንፋሷ ሰልሎም ቢሆን ትተነፍስ ነበር። ሆስፒታል ወሰዳት። አስፈላጊው ሕክምና ተደረገላት። ዳግም ሕይወት ዘራች። ከአደጋው ዓመታት በኋላ ልትቀበር የነበረችው ሴትዮ ፀንሳ "ቭላድሚር ፑቲን" የሚባል ልጅ በሠላም ተገላገለች። ልጅዬው የወቅቱ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ነው! @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиа"ትናንት ብልህ ስለነበርኩ አለምን ልለውጥ እጥር ነበር። ዛሬ ግን ጥበብን ተማርኩና ራሴን ለመለወጥ በመስራት ላይ እገኛለሁ።" ሩሚ yabu
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
Doctor ChannelHarnessDedicated to medical equipment,harnessand health accessories on Telegram.
Channel about flights: aviation, planes, paragliders and air adventures.
Personal channel Rebecca with exclusive content, photos and updates. Ideal for anyone looking for personal stories on Telegram.