и посмотреть медиа
Ethio Funny - эфиопские шутки
и посмотреть медиа
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Бот для пранк-звонков от Борямба.
Канал с забавными эфиопскими шутками, мемами, романтическими цитатами и юмором. Регулярные публикации для поднятия настроения.
በሰወች ደስታ የምትደሰቱ የሰወች ትንሽ ሀዘን መተከዝ ልባችሁን የሚያሳስበው በሙሉ አዲሱ አመት የእናንተ ይሁንልኝ በምትወዱት ሁሉ ደስታ ስኬት መልካም ነገሮች የእናንተ ይሁኑልኝ 🤍
Открыть канал и посмотреть медиаእሷን ለማማለል ብለህ 100KG ብረት ስታነሳ ይሄማ ብቻውን አደለም አጋንንት አለበት ስትልህ💔😂
Открыть канал и посмотреть медиаከምታምኑት በላይ ጀግና ከምትገምቱት በላይ ጠንካራ ከምታስቡት በላይ ብልህ ከምትመኙት እጥፍ ቆንጆ መሆናችሁን አትርሱ ! መልካም ቀን React እያደረጋችሁ ❤️
Открыть канал и посмотреть медиа"የሆነ ጊዜ ላይ ፈጣሪ ተዓምር መስራት እንደሚችል ማሳያ ትሆናለህ።" No ተስፋ መቁረጥ❌
Открыть канал и посмотреть медиа⚡️ ሰው ግን በጣም ምቀኛ ነው 👀👀 👀 ሚገርም ገንዘብ ሚሰራበትን ነገር በድብቅ ነው ሚሰራው ለሰው አይነግርም 😒 ✌️ በዚህ BOT በነፃ ATF የተባለ TOKEN በነፃ እየታደለ ነው .... 👁ከጀመረ በጣም ቆይቷል ሰው ግን እያወራበት አይደለም ... 🫵👇 ለመጀመር 👇👇 Ссылка скрыта ☝️☝️ ከእናንተ ሚጠበቀው ወደ በዚህ link ገብታችሁ mining ማስጀመር ነው investment አያስፈልጋችሁም ❤️
Открыть канал и посмотреть медиаእንደዚህ አይነት ሰውን ማሸነፍ ከባድ ነው :- የቤተሰቡን ችግር ተቋቁሞ፣ገንዘብ ለማግኘት የሚጥር፣አዳዲስ እውቀት ለማግኘት ፤ ለማወቅ ልቡን ክፍት የሚያደርግ ፣ የልብ ስብራት ፣ መከዳትን ለአመታት ተቋቁሞ የቆመን ሰው በቀላሉ መጣል በጣም ከባድ ነው ። የዚህ ምሳሌ ደግሞ አንተ/አንቺ እናንተ ናችሁ ። ለምትወዱት ሰው ላኩለት። ✍ ሶፊ
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!