Logo
TGCATALOG
Catalog Collections Blog
Ethio Funny - эфиопские шутки

Ethio Funny - эфиопские шутки

Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.

No ratings
49
10.09.2026
49
10.09.2026
No ratings
49
10.09.2026
Safe redirect via bot
О канале

Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.

Подписчиков 80,193
Тематика Humor
Язык English
Ссылка t.me/ethiofunnyjokess

We also recommend

ПРАНК БОТ БОРЯМБА - пранки
ПРАНК БОТ БОРЯМБА - пранки
Bot

Бот для пранк-звонков от Борямба.

Description

Канал с забавными эфиопскими шутками, мемами, романтическими цитатами и юмором. Регулярные публикации для поднятия настроения.

Latest posts

Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የወደድኳትን ልጅ አምና ና ካቻምና ×2 አበሳስሎ ወሰደብኝ አንዱ እያለ "እችና እችና።"😭
Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ህይወት አጭር ናት at least ከረዥም ሰው ጋር አሳልፉት😉
Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ወንድ ልጅ ለሚያፈቅራት ሴት ሁሉንም ነገር የማሟላት እና የማቅረብ የተፈጥሮ ፍላጎት አለው፤ ነገር ግን ሴቷ ያለውን አቅም ሳትረዳ ከልክ ያለፈ የቁሳቁስ ጫና የምታበዛበት ከሆነ በከፍተኛ የጭንቀት እና የበታችነት ስሜት ውስጥ ይወድቃል። ሴቶች ወንድ ልጅን በአቅሙ ልክ ደግፉት እንጂ ከሌሎች ሰዎች ጋር በማወዳደር ጥረቱን አታሳንሱበት። ዛሬ በችግሩ ጊዜ ከጎኑ ቆመሽ በትንሹ ያገዝሽው እና ያመንሽበት ወንድ፣ ነገ ስኬታማ ሲሆን አለምን ላንቺ ለማድረግ ወደ ኋላ አይልም። 📕 ርዕስ፦ እንደ ሴት ሁኚ፤ እንደ ወንድ አስቢ ✍️ ደራሲ፦ ስቲቭ ሃርቪ
Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
.      " አ ት ወ ደ ኝ ም …ግን አደል ? "    ሁሉም ስሜቶች ፊትዋ ላይ ይነበባሉ…ተስፋ መቁረጥ፣ አለመፈለግ፣መረሳት እና አለመወደድ…ያ የማይለያት ሳቋም የለም…ይህን ያህል ባዶ እንደደረኳት ግን አለወኩም ነበር…ከቆመችበት እጅዋን ይዤ አስቀመጥኳት…ግራ እጅዎንም እ ና ቱ ገበያ ስትሄድ ግጥም አደርጐ እንደሚይዝ ህፃን ይዤ አወራት ጀመር…       " ቃላቶቼን ለማይገባቸው ሰዎች ሰጥቼ ከጨረስኳቸው ቡኋላ መጠተሽ እኮ ነው…እራሴን ድጋሜ ለአዲስ ሰው ማስተዋወቅ አሁን ላይ ዳገት ስለሚሆንብኝ እኮ ነው ስለ እኔ ማላወራሽ…ከሄዱት ጋር የሄደ ልቤ እኮ ነውም ጠላቴ…እንጂ እንቺ እሚገባሽ ከዚህ በላይ …ትናንት ላይ ያልሆንኩትን መሆኔ ነው እኮ አሁን ላይ የነበርኩትን እንዳልሆን ሚያደርገኝ…መንገድ ዳር እንደተሰጠ ሽሮ ሁሉም እየዘገነ እንደሚያልፈው ልክ እንደዚያ ልቤን ብዙዎች ዘግነው ልብ አልባ አድርገውኝ እንጂማ አ ን ቺ እሚገባሽ ብዙ ነው…እ ወ ድ ሻ ለ ው  ብልሽ ልብሽ አይደነግጥም ብዬ ነው እንጂማ የምር ነው ምወድሽ…ተዝግኖ በተረፈኝ ልቤ እወድሻለው…ንፋስ ሰማይ ላይ ወስዶ እንደሚያንከራትተው ሚስኪን ፌስታል ነው የኔ ልብ ለአንቺ…"       ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ     
Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
⚡️ ሰው ግን በጣም ምቀኛ ነው 👀👀 👀 ሚገርም ገንዘብ ሚሰራበትን ነገር በድብቅ ነው ሚሰራው ለሰው አይነግርም 😒 ✌️ በዚህ BOT በነፃ ATF የተባለ TOKEN በነፃ እየታደለ ነው .... 👁ከጀመረ በጣም ቆይቷል ሰው ግን እያወራበት አይደለም ... 🫵👇 ለመጀመር 👇👇 Ссылка скрыта ☝️☝️ ከእናንተ ሚጠበቀው ወደ በዚህ link ገብታችሁ mining ማስጀመር ነው investment አያስፈልጋችሁም ❤️
Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
HAPPY BIRTHDAY TO YOU 🎉🎉 @checolata_ma special one 🫣
Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ሰዎች ያሰቡልንን  አይነት አወዳደቅ ያልወደቅነው  እግዚአብሔር  ስለተደገፍን ነው! እንዴት አደራችሁ 🤍 መልካም ቀን
Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ድሮ ድሮ ለሴቶች የፍቅር ጥያቄ አቅርቤላቸው እንቢ ቢሉኝስ የሚል ፍርሃት ነበረኝ አሁን ደሞ እሺ ቢሉኝስ ብዬ መፍራት ጀምሬያለሁ 🥲
Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
Learn how to: 1. Have fun - Without drinking 2. Talk - Without phones 3. Smile - Without selfies 4. Dream - Without drugs 5. Love - Without conditions 6. Hustle - Without greed
Ethio Funny - эфиопские шутки
Subscriber dynamics
+-0.3% last 30 days
Current
80,193
Month ago
80,447
Average growth
+-8 / day
Updated
1 day ago

Reviews for channel Ethio Funny - эфиопские шутки

Log in to leave a review

Only registered users can share their opinion.

No reviews yet

Be the first to share your impression of this resource!

Similar resources

Memes, voice messages, rogles and AI voices all in one place.

Bot

Channel with humor in the style of Tigre della Molestia for lovers of sharp jokes.

Bot

Humorous horoscopes and memes.

Channel
Switch to Light Theme
Home Catalog Collections Blog Login