Logo
TGCATALOG
Catalog Collections Blog
Ethio Funny - эфиопские шутки

Ethio Funny - эфиопские шутки

Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.

No ratings
150
11.09.2026
150
11.09.2026
No ratings
150
11.09.2026
Safe redirect via bot
О канале

Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.

Подписчиков 80,193
Тематика Humor
Язык English
Ссылка t.me/ethiofunnyjokess

We also recommend

ПРАНК БОТ БОРЯМБА - пранки
ПРАНК БОТ БОРЯМБА - пранки
Bot

Бот для пранк-звонков от Борямба.

Description

Канал с забавными эфиопскими шутками, мемами, романтическими цитатами и юмором. Регулярные публикации для поднятия настроения.

Latest posts

Ethio Funny - эфиопские шутки
Ethio Funny - эфиопские шутки
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
Relationship...🤔 ቀልድ አይደለም የውላችሁ ፍቅር የሁለት ሰዎች constant effort የሚፈልግ ጥልቅ ስራ ነው ፣ እንደ ቁም ነገር ይወሰድ...! ስትፈልጉ ብቻ ወይም ሲያሻችሁ ብቻ involved የምትሆኑበት activity አይደለም. make time and take it seriously..! "Be friend" ፍቅራችሁ ጓደኛም ሊሆን ይገባል. at the same time እንደ እህት ወይም ወንድም ሊታዘንለት ይገባል. እዛ ሁኔታ ላይ ለእሷ አንተ ለአንተ ደግሞ እሷ ነች ያለችህ . ቅርርባችሁን romantic ብቻ አታድርጉት ያ ሰው የእናንተ ሁሉ ነገር ነው ሊሆን የሚገባው...! be yourself ...! የውላችሁ የጅንጀናው ጊዜ የማስመሰሉ ጊዜ ያልቃል እውነተኛ ማንነታቹን ያ ሰው እየተረዳ ሲመጣ ነው መሰለቻቸት ሚመጣው እንጂ ፍቅር አይሰለችም እንደውም ይናፈቃል እንጂ. ያ ሰው ሙሉ ማንነታቹን ከነ ጉድለታቹ ማይቀበላቹ ከሆነ አስመስላቹ የምትቆዩት እውነቱ እስኪወጣ ነው ...don't be stupid... Think  about the long run Relationship ነው እኮ አድጎ ትዳር የሚሆነው የተባረከ ግንኙነት የሚሆነው ልጅ እና ደስታ የሚያመጣው ስሙ Relationship shouldn't be seasonal አርቃቹ ማሰብን ልመዱ ሁሌ ልጅነት የለም...! small thing that aren't so small World of affirmations..እርስ በእርስ ተሞጋገሱ ተደናነቁ ስላሳለፋቹት ቀን detail አውሩ ግልፅ ሁኑ አትደባበቁ make some quality time ብቻችሁን checking within the day updating eachother... ሁሌ sunshine and rainbow የለም የውላችሁ relationship ውስጥ ሁሌ ውዴ ፍቅሬ ብቻ አይደለም sometimes ግጭት ይኖራል አለመግባባት ይፈጠራል it is healthy. healthy ያልሆነውን እርስ በእርስ ቂም መያያዝ ነው ግጭትን ለነገ አታሳድሩት ዛሬው ፍቱት...! understand eachother... ከምንም በላይ አውርታችሁ የምትግባቡ ሰው ሁኑ bond የሚያደርጋቹ የጋራ የሆነ ነገር ፈልጉ እርስ በእርስ ማውራትን ነገሮች ላይ ሀሳብን እያነሱ መነጋገርን ልመዱ...🤌🫀 ✍ አይታወቀም
Ethio Funny - эфиопские шутки
Subscriber dynamics
+-0.3% last 30 days
Current
80,193
Month ago
80,447
Average growth
+-8 / day
Updated
1 day ago

Reviews for channel Ethio Funny - эфиопские шутки

Log in to leave a review

Only registered users can share their opinion.

No reviews yet

Be the first to share your impression of this resource!

Similar resources

Bot with voice stickers and inline mode.

Bot

Funny videos, LoL and interesting content.

Channel

Vika adds humor to communication.

Bot
Switch to Light Theme
Home Catalog Collections Blog Login