и посмотреть медиа
Ethio Funny - эфиопские шутки
и посмотреть медиа
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Бот для пранк-звонков от Борямба.
Канал с забавными эфиопскими шутками, мемами, романтическими цитатами и юмором. Регулярные публикации для поднятия настроения.
Relationship...🤔 ቀልድ አይደለም የውላችሁ ፍቅር የሁለት ሰዎች constant effort የሚፈልግ ጥልቅ ስራ ነው ፣ እንደ ቁም ነገር ይወሰድ...! ስትፈልጉ ብቻ ወይም ሲያሻችሁ ብቻ involved የምትሆኑበት activity አይደለም. make time and take it seriously..! "Be friend" ፍቅራችሁ ጓደኛም ሊሆን ይገባል. at the same time እንደ እህት ወይም ወንድም ሊታዘንለት ይገባል. እዛ ሁኔታ ላይ ለእሷ አንተ ለአንተ ደግሞ እሷ ነች ያለችህ . ቅርርባችሁን romantic ብቻ አታድርጉት ያ ሰው የእናንተ ሁሉ ነገር ነው ሊሆን የሚገባው...! be yourself ...! የውላችሁ የጅንጀናው ጊዜ የማስመሰሉ ጊዜ ያልቃል እውነተኛ ማንነታቹን ያ ሰው እየተረዳ ሲመጣ ነው መሰለቻቸት ሚመጣው እንጂ ፍቅር አይሰለችም እንደውም ይናፈቃል እንጂ. ያ ሰው ሙሉ ማንነታቹን ከነ ጉድለታቹ ማይቀበላቹ ከሆነ አስመስላቹ የምትቆዩት እውነቱ እስኪወጣ ነው ...don't be stupid... Think about the long run Relationship ነው እኮ አድጎ ትዳር የሚሆነው የተባረከ ግንኙነት የሚሆነው ልጅ እና ደስታ የሚያመጣው ስሙ Relationship shouldn't be seasonal አርቃቹ ማሰብን ልመዱ ሁሌ ልጅነት የለም...! small thing that aren't so small World of affirmations..እርስ በእርስ ተሞጋገሱ ተደናነቁ ስላሳለፋቹት ቀን detail አውሩ ግልፅ ሁኑ አትደባበቁ make some quality time ብቻችሁን checking within the day updating eachother... ሁሌ sunshine and rainbow የለም የውላችሁ relationship ውስጥ ሁሌ ውዴ ፍቅሬ ብቻ አይደለም sometimes ግጭት ይኖራል አለመግባባት ይፈጠራል it is healthy. healthy ያልሆነውን እርስ በእርስ ቂም መያያዝ ነው ግጭትን ለነገ አታሳድሩት ዛሬው ፍቱት...! understand eachother... ከምንም በላይ አውርታችሁ የምትግባቡ ሰው ሁኑ bond የሚያደርጋቹ የጋራ የሆነ ነገር ፈልጉ እርስ በእርስ ማውራትን ነገሮች ላይ ሀሳብን እያነሱ መነጋገርን ልመዱ...🤌🫀 ✍ አይታወቀም
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!
Canal con el mundo del humor: divertidos vídeos, memes y situaciones cómicas. Adecuado para amantes de contenidos fáciles y divertidos.