и посмотреть медиа
Ethio Funny - эфиопские шутки
и посмотреть медиа
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Смешные эфиопские шутки, мемы и цитаты.
Бот для пранк-звонков от Борямба.
Канал с забавными эфиопскими шутками, мемами, романтическими цитатами и юмором. Регулярные публикации для поднятия настроения.
የወደድኳትን ልጅ አምና ና ካቻምና ×2 አበሳስሎ ወሰደብኝ አንዱ እያለ "እችና እችና።"😭
Открыть канал и посмотреть медиаህይወት አጭር ናት at least ከረዥም ሰው ጋር አሳልፉት😉
Открыть канал и посмотреть медиаወንድ ልጅ ለሚያፈቅራት ሴት ሁሉንም ነገር የማሟላት እና የማቅረብ የተፈጥሮ ፍላጎት አለው፤ ነገር ግን ሴቷ ያለውን አቅም ሳትረዳ ከልክ ያለፈ የቁሳቁስ ጫና የምታበዛበት ከሆነ በከፍተኛ የጭንቀት እና የበታችነት ስሜት ውስጥ ይወድቃል። ሴቶች ወንድ ልጅን በአቅሙ ልክ ደግፉት እንጂ ከሌሎች ሰዎች ጋር በማወዳደር ጥረቱን አታሳንሱበት። ዛሬ በችግሩ ጊዜ ከጎኑ ቆመሽ በትንሹ ያገዝሽው እና ያመንሽበት ወንድ፣ ነገ ስኬታማ ሲሆን አለምን ላንቺ ለማድረግ ወደ ኋላ አይልም። 📕 ርዕስ፦ እንደ ሴት ሁኚ፤ እንደ ወንድ አስቢ ✍️ ደራሲ፦ ስቲቭ ሃርቪ
Открыть канал и посмотреть медиа. " አ ት ወ ደ ኝ ም …ግን አደል ? " ሁሉም ስሜቶች ፊትዋ ላይ ይነበባሉ…ተስፋ መቁረጥ፣ አለመፈለግ፣መረሳት እና አለመወደድ…ያ የማይለያት ሳቋም የለም…ይህን ያህል ባዶ እንደደረኳት ግን አለወኩም ነበር…ከቆመችበት እጅዋን ይዤ አስቀመጥኳት…ግራ እጅዎንም እ ና ቱ ገበያ ስትሄድ ግጥም አደርጐ እንደሚይዝ ህፃን ይዤ አወራት ጀመር… " ቃላቶቼን ለማይገባቸው ሰዎች ሰጥቼ ከጨረስኳቸው ቡኋላ መጠተሽ እኮ ነው…እራሴን ድጋሜ ለአዲስ ሰው ማስተዋወቅ አሁን ላይ ዳገት ስለሚሆንብኝ እኮ ነው ስለ እኔ ማላወራሽ…ከሄዱት ጋር የሄደ ልቤ እኮ ነውም ጠላቴ…እንጂ እንቺ እሚገባሽ ከዚህ በላይ …ትናንት ላይ ያልሆንኩትን መሆኔ ነው እኮ አሁን ላይ የነበርኩትን እንዳልሆን ሚያደርገኝ…መንገድ ዳር እንደተሰጠ ሽሮ ሁሉም እየዘገነ እንደሚያልፈው ልክ እንደዚያ ልቤን ብዙዎች ዘግነው ልብ አልባ አድርገውኝ እንጂማ አ ን ቺ እሚገባሽ ብዙ ነው…እ ወ ድ ሻ ለ ው ብልሽ ልብሽ አይደነግጥም ብዬ ነው እንጂማ የምር ነው ምወድሽ…ተዝግኖ በተረፈኝ ልቤ እወድሻለው…ንፋስ ሰማይ ላይ ወስዶ እንደሚያንከራትተው ሚስኪን ፌስታል ነው የኔ ልብ ለአንቺ…" ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
Открыть канал и посмотреть медиа⚡️ ሰው ግን በጣም ምቀኛ ነው 👀👀 👀 ሚገርም ገንዘብ ሚሰራበትን ነገር በድብቅ ነው ሚሰራው ለሰው አይነግርም 😒 ✌️ በዚህ BOT በነፃ ATF የተባለ TOKEN በነፃ እየታደለ ነው .... 👁ከጀመረ በጣም ቆይቷል ሰው ግን እያወራበት አይደለም ... 🫵👇 ለመጀመር 👇👇 Ссылка скрыта ☝️☝️ ከእናንተ ሚጠበቀው ወደ በዚህ link ገብታችሁ mining ማስጀመር ነው investment አያስፈልጋችሁም ❤️
Открыть канал и посмотреть медиаHAPPY BIRTHDAY TO YOU 🎉🎉 @checolata_ma special one 🫣
Открыть канал и посмотреть медиаሰዎች ያሰቡልንን አይነት አወዳደቅ ያልወደቅነው እግዚአብሔር ስለተደገፍን ነው! እንዴት አደራችሁ 🤍 መልካም ቀን
Открыть канал и посмотреть медиаድሮ ድሮ ለሴቶች የፍቅር ጥያቄ አቅርቤላቸው እንቢ ቢሉኝስ የሚል ፍርሃት ነበረኝ አሁን ደሞ እሺ ቢሉኝስ ብዬ መፍራት ጀምሬያለሁ 🥲
Открыть канал и посмотреть медиаLearn how to: 1. Have fun - Without drinking 2. Talk - Without phones 3. Smile - Without selfies 4. Dream - Without drugs 5. Love - Without conditions 6. Hustle - Without greed
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!