Logo
TGCATALOG
Catálogo Selecciones Blog
AAWSA - водоснабжение

AAWSA - водоснабжение

Канал AAWSA: новости о водоснабжении и канализации Аддис-Абебы.

Sin valoraciones
30
10.09.2026
30
10.09.2026
Sin valoraciones
30
10.09.2026
Redirección segura vía bot
О канале

Канал AAWSA: новости о водоснабжении и канализации Аддис-Абебы.

Подписчиков 3,559
Тематика Otros
Язык Español
Ссылка t.me/aawsa_main
Descripción

Addis Ababa Water & Sewerage Authority (AAWSA) - официальный канал об услугах водоснабжения и канализации в Аддис-Абебе. Актуальные новости, советы и информация для жителей.

Últimas publicaciones

AAWSA - водоснабжение
AAWSA - водоснабжение
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የጎሮ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ         👉 በቀን 52ሺኅ ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ ማጣራት አቅም አለው         👉 621 ሺ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ማጣሪያ ጣቢያ ነው         👉ቦሌ ወረዳ 11 ተብሎ የሚጠራ አካባቢ እየተሰራ ያለ ሲሆን         👉ለሚኩራ  ክፍለ ከተሞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው           👉  በ2019 በጀት አመት መጨረሻ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል       ----------------------------------- መረጃዎችን ለማግኘት ሊንኪን ይጫኑ Ссылка скрыта
AAWSA - водоснабжение
AAWSA - водоснабжение
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ስምምነት ዛሬ አከናውነናል። ‎በ100 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር ካፒታል የተቋቋመው እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ደግሞ 200 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ አስተዋፅኦ የሚያደርግበት ይህ ተቋም፤ በባንክ ዘርፋችን ውስጥ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት አለመመጣጠንን የሚቀርፍ እና በመላው ኢትዮጵያ ተደራሽ የሚሆን የቤት መግዣ ብድር ፋይናንስን የሚያስገኝ ይሆናል። ‎ ‎ይህ አጋርነት በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገነቡና የኢትዮጵያውያንን ክብር የጠበቁ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለማቅረብ እንዲሁም በፋይናንስ ሥርዓታችን ውስጥ የግል ዘርፉን ተሳትፎ ለማስፋት ያስቀመጥነውን ግብ የሚያሳካ ወሳኝ እርምጃ ነው። ‎ኢትዮጵያ ፈጣን፣ ጠንካራ እና ሁሉንም ያካተተ ኢኮኖሚ መገንባቷን ትቀጥላለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
AAWSA - водоснабжение
AAWSA - водоснабжение
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የማእከል ፎረም አባላት የ2019 በጀት አመት እቅድ እና በተጠናቀቀው በጀት አመት የተሰሩ አበይት ተግባራት ውይይት ነሀሴ 27/2018 ዓ.ም (AAWSA)
AAWSA - водоснабжение
AAWSA - водоснабжение
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ቅርንጫፉ 600 አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃ መስመር ዝርጋታ ስራ እያካሔደ ነው። ነሀሴ 24/2018 ዓ.ም (AAWSA) በባለስልጣኑ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መርካቶ አካባቢ እየተሰሩ ላሉ አዳዲስ ቤቶች የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ ለማድግ የሚያስችል የመሰመር ዝርጋታ እያደረገ ነው። የመስመር ዝርጋታው ባለ 4 ኢንች 200 ሜትር፣ ባለ 3 አንች 300 ሜትር መዘርጋት የሚፈልግ ነው። እስካሁን 350 ሜትር የተዘረጋ ሲሆን ቀሪውን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው።
AAWSA - водоснабжение
AAWSA - водоснабжение
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ገላን አሮጌው ኬላ አካባቢ የሚገኘው ባለ700 ሚ.ሜ የውሃ መስመርም ተጠግኖ ወደ ስርጭት ገብቷል፡፡ ነሀሴ 24/2018 ዓ.ም (AAWSA) ---------------------------------- መረጃዎችን ለማግኘት ሊንኪን ይጫኑ Ссылка скрыта
AAWSA - водоснабжение
AAWSA - водоснабжение
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ለዘመናዊ ፍሳሽ አወጋገድ ስርአት ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማይከሮተነሊንግ (Microtunneling) 👆
AAWSA - водоснабжение
AAWSA - водоснабжение
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የፍሳሽ መስመር መስፋፋት ለነዋሪዎች የተሻለ ንጽህናና ጤና ለማረጋገጥ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም (AAWSA) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በ2019 በጀት ዓመት የከተማዋን የፍሳሽ መስመር መሠረተ ልማት በማስፋፋት ነዋሪዎች በንጹህና ጤናማ አካባቢ እንዲኖሩ የሚያግዙ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታና ቅጥያ ሥራዎችን ለማከናወን ዕቅድ ይዟል። የፍሳሽ ሥርዓቱ መስፋፋት በተለይ በመኖሪያ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ፍሳሾች ያለአግባብ ወደ አካባቢ እንዳይወጡ በማድረግ ለነዋሪዎች የተሻለ የንጽህና ሁኔታ ለመፍጠር ወሳኝ ሚና ይኖረዋል።   በዕቅዱ መሠረት 116.51 ኪሎ ሜትር የፍሳሽ መስመር ለመዘርጋት እና ለ20,496 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ቅጥያ ለማከናወን ታቅዷል። ይህም በተለይ ከፍሳሽ አወጋገድ ጋር ተያይዞ ችግር የሚገጥማቸውን አባወራዎች የቤት ውስጥ ፍሳሽን በተገቢው ሥርዓት እንዲያስወግዱ ዕድል ይፈጥራል። በዚህም የፍሳሽ መውረጃ ጉድጓዶችን የመጠቀም ጫና ከመቀነሱም በላይ የፍሳሽ መቆራረጥ፣ መዘጋትና ወደ መንገድ የመፍሰስ ችግሮችን ለመቀነስ ያግዛል።   በተጨማሪም ለ226.20 ኪሎ ሜትር የመለስተኛ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማከናወን ታቅዷል። ይህ ሥራ የከተማዋን የፍሳሽ መሠረተ ልማት በረጅም ጊዜ ለማስፋፋት መሠረት የሚጥል ሲሆን፣ ከከተማዋ እድገትና ከነዋሪዎች ቁጥር መጨመር ጋር የሚመጣውን የፍሳሽ አወጋገድ ፍላጎት በተደራጀ መልኩ ለመመለስ ያስችላል። በመሆኑም የዛሬው የመስመር ዝርጋታ ብቻ ሳይሆን የነገውንም የከተማዋን ፍላጎት የሚያሟላ መሠረተ ልማት ለመገንባት ያግዛል። ----------------------------------- መረጃዎችን ለማግኘት ሊንኪን ይጫኑ Ссылка скрыта
AAWSA - водоснабжение
AAWSA - водоснабжение
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 6ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በዛሬው ዕለት አካሄደ። ካቢኔው በዛሬው ስብሰባው በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ በዚህ መሠረት፦ 1- የማህበረሰብ ጤና አቀፍ መድህን ተጠቃሚዎች መዋጮን ለማሻሻል የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ተወያይቶ ተግባራዊ እንዲሆን አፅድቋል። 2- ሀገራዊ ፋይዳ ላላቸው ፕሮጀክቶች (ለሆቴል፣ ለሞልና አፓርትመንት፣ ኢንዱስትሪ፣ ለበጎ አድራጎት፣ መንግስታዊ ተቋማት እና የህክምና ተቋማት) የማስፋፍያና አዳዲስ የመሬት ጥያቄዎችን ለመመለስ የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ተፈፃሚ እንዲሆን አፅድቋል። 3- በከፊል በኮሪደር ለምተው፣ በከፊል ሳይለሙ የቆዩ አካባቦዎችን በተሟላ ሁኔታ ለማልማት የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ተግባራዊ እንዲሆን አፅድቋል።
AAWSA - водоснабжение
Evolución de suscriptores
+0.3% últimos 30 días
Actuales
3,559
Hace un mes
3,550
Crecimiento medio
+0 / día
Actualizado
hace 15 horas

Reseñas de canal AAWSA - водоснабжение

Inicia sesión para dejar una reseña

Solo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.

Aún no hay reseñas

¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!

Recursos similares

Libertad: papel pintado para juegos y anime. Imágenes de alta definición de héroes, escenas y fantasía para su dispositivo en Telegram.

Canal

UnrealVPNNews- un canal con noticias de servicios VPN, ciberseguridad y privacidad.

Canal

Canal Keep Ofrece contenido útil: consejos sobre vida, productividad y autodesarrollo.

Canal
Cambiar a tema claro
Inicio Catálogo Selecciones Blog Entrar