и посмотреть медиа
AAWSA - водоснабжение
и посмотреть медиа
Канал AAWSA: новости о водоснабжении и канализации Аддис-Абебы.
Канал AAWSA: новости о водоснабжении и канализации Аддис-Абебы.
Addis Ababa Water & Sewerage Authority (AAWSA) - официальный канал об услугах водоснабжения и канализации в Аддис-Абебе. Актуальные новости, советы и информация для жителей.
የጎሮ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ 👉 በቀን 52ሺኅ ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ ማጣራት አቅም አለው 👉 621 ሺ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ማጣሪያ ጣቢያ ነው 👉ቦሌ ወረዳ 11 ተብሎ የሚጠራ አካባቢ እየተሰራ ያለ ሲሆን 👉ለሚኩራ ክፍለ ከተሞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው 👉 በ2019 በጀት አመት መጨረሻ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ----------------------------------- መረጃዎችን ለማግኘት ሊንኪን ይጫኑ Ссылка скрыта
Открыть канал и посмотреть медиаበሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል ስምምነት ዛሬ አከናውነናል። በ100 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር ካፒታል የተቋቋመው እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ደግሞ 200 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ አስተዋፅኦ የሚያደርግበት ይህ ተቋም፤ በባንክ ዘርፋችን ውስጥ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት አለመመጣጠንን የሚቀርፍ እና በመላው ኢትዮጵያ ተደራሽ የሚሆን የቤት መግዣ ብድር ፋይናንስን የሚያስገኝ ይሆናል። ይህ አጋርነት በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገነቡና የኢትዮጵያውያንን ክብር የጠበቁ 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለማቅረብ እንዲሁም በፋይናንስ ሥርዓታችን ውስጥ የግል ዘርፉን ተሳትፎ ለማስፋት ያስቀመጥነውን ግብ የሚያሳካ ወሳኝ እርምጃ ነው። ኢትዮጵያ ፈጣን፣ ጠንካራ እና ሁሉንም ያካተተ ኢኮኖሚ መገንባቷን ትቀጥላለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
Открыть канал и посмотреть медиаየማእከል ፎረም አባላት የ2019 በጀት አመት እቅድ እና በተጠናቀቀው በጀት አመት የተሰሩ አበይት ተግባራት ውይይት ነሀሴ 27/2018 ዓ.ም (AAWSA)
Открыть канал и посмотреть медиаቅርንጫፉ 600 አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃ መስመር ዝርጋታ ስራ እያካሔደ ነው። ነሀሴ 24/2018 ዓ.ም (AAWSA) በባለስልጣኑ አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መርካቶ አካባቢ እየተሰሩ ላሉ አዳዲስ ቤቶች የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ ለማድግ የሚያስችል የመሰመር ዝርጋታ እያደረገ ነው። የመስመር ዝርጋታው ባለ 4 ኢንች 200 ሜትር፣ ባለ 3 አንች 300 ሜትር መዘርጋት የሚፈልግ ነው። እስካሁን 350 ሜትር የተዘረጋ ሲሆን ቀሪውን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው።
Открыть канал и посмотреть медиаገላን አሮጌው ኬላ አካባቢ የሚገኘው ባለ700 ሚ.ሜ የውሃ መስመርም ተጠግኖ ወደ ስርጭት ገብቷል፡፡ ነሀሴ 24/2018 ዓ.ም (AAWSA) ---------------------------------- መረጃዎችን ለማግኘት ሊንኪን ይጫኑ Ссылка скрыта
Открыть канал и посмотреть медиаለዘመናዊ ፍሳሽ አወጋገድ ስርአት ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማይከሮተነሊንግ (Microtunneling) 👆
Открыть канал и посмотреть медиаየፍሳሽ መስመር መስፋፋት ለነዋሪዎች የተሻለ ንጽህናና ጤና ለማረጋገጥ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም (AAWSA) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በ2019 በጀት ዓመት የከተማዋን የፍሳሽ መስመር መሠረተ ልማት በማስፋፋት ነዋሪዎች በንጹህና ጤናማ አካባቢ እንዲኖሩ የሚያግዙ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታና ቅጥያ ሥራዎችን ለማከናወን ዕቅድ ይዟል። የፍሳሽ ሥርዓቱ መስፋፋት በተለይ በመኖሪያ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ፍሳሾች ያለአግባብ ወደ አካባቢ እንዳይወጡ በማድረግ ለነዋሪዎች የተሻለ የንጽህና ሁኔታ ለመፍጠር ወሳኝ ሚና ይኖረዋል። በዕቅዱ መሠረት 116.51 ኪሎ ሜትር የፍሳሽ መስመር ለመዘርጋት እና ለ20,496 አባወራዎች የፍሳሽ መስመር ቅጥያ ለማከናወን ታቅዷል። ይህም በተለይ ከፍሳሽ አወጋገድ ጋር ተያይዞ ችግር የሚገጥማቸውን አባወራዎች የቤት ውስጥ ፍሳሽን በተገቢው ሥርዓት እንዲያስወግዱ ዕድል ይፈጥራል። በዚህም የፍሳሽ መውረጃ ጉድጓዶችን የመጠቀም ጫና ከመቀነሱም በላይ የፍሳሽ መቆራረጥ፣ መዘጋትና ወደ መንገድ የመፍሰስ ችግሮችን ለመቀነስ ያግዛል። በተጨማሪም ለ226.20 ኪሎ ሜትር የመለስተኛ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማከናወን ታቅዷል። ይህ ሥራ የከተማዋን የፍሳሽ መሠረተ ልማት በረጅም ጊዜ ለማስፋፋት መሠረት የሚጥል ሲሆን፣ ከከተማዋ እድገትና ከነዋሪዎች ቁጥር መጨመር ጋር የሚመጣውን የፍሳሽ አወጋገድ ፍላጎት በተደራጀ መልኩ ለመመለስ ያስችላል። በመሆኑም የዛሬው የመስመር ዝርጋታ ብቻ ሳይሆን የነገውንም የከተማዋን ፍላጎት የሚያሟላ መሠረተ ልማት ለመገንባት ያግዛል። ----------------------------------- መረጃዎችን ለማግኘት ሊንኪን ይጫኑ Ссылка скрыта
Открыть канал и посмотреть медиаየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 6ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በዛሬው ዕለት አካሄደ። ካቢኔው በዛሬው ስብሰባው በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ በዚህ መሠረት፦ 1- የማህበረሰብ ጤና አቀፍ መድህን ተጠቃሚዎች መዋጮን ለማሻሻል የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ተወያይቶ ተግባራዊ እንዲሆን አፅድቋል። 2- ሀገራዊ ፋይዳ ላላቸው ፕሮጀክቶች (ለሆቴል፣ ለሞልና አፓርትመንት፣ ኢንዱስትሪ፣ ለበጎ አድራጎት፣ መንግስታዊ ተቋማት እና የህክምና ተቋማት) የማስፋፍያና አዳዲስ የመሬት ጥያቄዎችን ለመመለስ የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ተፈፃሚ እንዲሆን አፅድቋል። 3- በከፊል በኮሪደር ለምተው፣ በከፊል ሳይለሙ የቆዩ አካባቦዎችን በተሟላ ሁኔታ ለማልማት የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ተግባራዊ እንዲሆን አፅድቋል።
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
A channel with Arabic quotes about rebellion, pride and the Cybrian. Motivating content for strong spirits.
Analysis of sports events and free betting forecasts from Levi expert.
CHRISL7 BUILDS channel: gaming, builds and game ideas for enthusiasts.