Logo
TGCATALOG
Catálogo Selecciones Blog
Seleslamenwk - контент

Seleslamenwk - контент

Канал Seleslamenwk с интересным контентом, фото и видео для Telegram пользователей.

Sin valoraciones
105
07.09.2026
105
07.09.2026
Sin valoraciones
105
07.09.2026
Redirección segura vía bot
О канале

Канал Seleslamenwk с интересным контентом, фото и видео для Telegram пользователей.

Подписчиков 1,677
Тематика Otros
Язык Español
Ссылка t.me/seleslamenwk
Descripción

Канал Seleslamenwk фокусируется на разнообразных материалах: фото, видео и текстовый контент. Подходит для ежедневного просмотра в Telegram, все доступно бесплатно.

Últimas publicaciones

Seleslamenwk - контент
Seleslamenwk - контент
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
💭 አስቂኙ የባለሱቁ የኡስታዝ አብራር እና የእኔ ገጠመኝ ስለ እስልምና ማንበብ ከጀመርኩ ረዥም ጊዜያትን አስቆጥሬያለሁ በየእለቱ በሙስሊሞች በእለት ተዕለት በሚያደርጉትና በሚተገብሩት ድርጊት እጅግ ስገረምና አንዳንዴም ስስቅ አንዳንዴ ደግሞ አለማወቃቸው እጅግ እያሳዘነኝ አሳልፌያለሁ! የሆነው ሆኖ በእነዚህ ጊዜያት ውስጥ ካነበብኳቸው የኢስላሚክ ሃዲሶች ውስጥ ዛሬን አንዱን ከገጠመኝ ገጠመኝ ጋር የሚገናኝ ስለሆነ ላካፍላቹ ወደድኩና እንዳትሞክሩት በማለት እናንተም በምናብ ከእኔ ጽሁፍ ጋር መሳፈር ትችላላችሁ እላለሁ 😂 ወደ ጉዳዩ ስገባ የእለቱ ስራዬን ጨርሼ ከቢሮ ወጥቼ ወደ እቤቴ እያመራሁ ነው ድንገት ከየት መጣ የማይባል ሃይለኛ ዝናብ መዝነብ ጀመረ በዚህ ጊዜ ያለኝን አቅም ተጠቅሜ ለመሮጥ ሞከርኩ ነገር ግን የዝናቡ ሃይለኝነት ሩጫዬን እንድገታ ስላደረገኝ በስተ ቀኜ በኩል ወደ ነበረ ወደ አንድ ሱቅ አመራው። የሱቁ ባለቤት ኡስታዝ አብራር ይባላል ሱቁ የስራ አካባቢ ስለሆነ ብዙ ሰው ያውቀዋል በብዙዎችም ዘንድ ተወዳጅ ነው። እናላችሁ ወዳጆቼ ከአብራር ሱቅ የማትተናነስ አጠገቡ ያለች ብዙ ደንበኛ ያላት አይሻ የምትባል ምን የመሰለ ሻይ ቡና የምትሸጥ አንዲት አብዱሊት አለች። ለእሷ ከምትሸጠው ሻይና ቡና ኡስታዝ አብራር ብርዱን መቋቋም ስላልቻለ አንድ ብርጭቆ ሻይ እንድትቀዳለትና እንድትሰጠው በእኔ በኩል ይጠይቃታል.... እሷም ምን የመሰለ ገና ከመልኩ የሚያስታውቅ ሻይ ቀዳችለት ለእኔም ወንድሜ አቀብለው አለችኝ እኔም እሺ ብዬ ለኡስታዝ አብራር ሰጠሁት። እንግዲህ አሁን ነው ነገሩ እየተለወጠ የመጣው ማለት ይቻላል ምክንያቱም እስካሁን እኔም ዝናቡን ተጠልዬ ኡስታዝ አብራርም በሰላም እንድጠለል ፈቅዶልኝ ጥሩ ፊት አሳይቶኝ ነበር። እንደጠረጠርኩት ኡስታዝ አብራር በሻዩ በጣም ጥፍጥና የተማረከ ይመስላል ይህንንም ማለት የቻልኩት አፉን ደግሞ ደጋግሞ በምላሱ በማጠቡና በመላሱ ምክንያት ነው። እንግዲህ ከላይ እንደነገርኳችሁ እስላማዊ መጽሐፍቶችን በብዛት ስላነበብኩ ሙስሊሞች የሚያደርጓትን እያንዳንዱን ነገር በአግራሞት ነው ምመለከታት እና ዛሬ በዚህ ከባድ ዝናብ ኡስታዝ አብራር ላይ የተመለከትኩት ነገር ሃዲስ የሚያስጠቅስ ስለነበረ የቀዳችለትን ሻይ ሙሉ ለሙሉ ማለት ይቻላል እስኪጠጣ ጠበኩት ደግሞም ሲጠጣ የነበረው ነበር 😁😁 አይ ኡስታዝ አብራር የአብዱሊት ሻይ ያነበበው ሃዲስ እንዲረሳ አደረገችው እያልኩኝ በውስጤ ሃዲሶቹን ለመጥቀስ ጉሮሮዬን መጠራረግ ጀመርኩኝ.. እኔ ;- እኔ ምለው አብራር አንድ ነገር ብነግርህ ቅር ይልህ ይሆን አንድ መጽሐፍ ላይ ያነበብኩት? አብራር;- እሺ ምንም ችግር የለውም ንገረኝ አባቴ እኔ;- በሙስሊሞች ዘንድ አንድ ቅቡል የሆነ ሶሂህ ሃዲስ ላይ ማንም ሰው ቢሆን #ውሃ #ቆሞ መጠጣት እንደማይችል ምን አልባት #ተሳስቶ ከጠጣው #ያስታውክ የሚል ነው አልኩት አብራር;- ትንሽ ፊቱን ሰብሰብ ማድረግ ጀመረ ትንሽ ሰአት ጸጥ አለ ሃዲሱ ትዝ ያለውም ይመስላል (ምን አልባት ጣፉጩ የሆነውን የአብዱሊትን ሻይ እያሰበ ይሆን?😂 ወይስ እስከ ዛሬ የአይሻን ሻይ ቆሞ ሲያጣጥም የነበረበትን ጊዜ እያሰበ ይሆን?😭) ብቻ የሆነው ሆኖ አሁንም ጸጥ ብሎኛል አብራር;- ለመሆኑ ሙስሊም ነህ? ይህንንስ ከየት ነው ያነበብከው? እንዴትስ ልታውቅ ቻልክ? አሁንስ ለምን ይሄንን ልትጠይቀኝ ፈለክ? በማለት ከጸጥታው መልስ በጥያቄ አጣደፈኝ😳 እኔ;- እንደ ማያደርገው ስለማውቅ😁😁 አይ ምን መሰለህ ምን አልባት የረሱልን ሶሂህ ሃዲስ እየተላለፍክ ስለሆነ ያን የመሰለ የሚጣፍጠውን ሻዩን #ውሃ #ቆሞ መጠጣት ስለማይቻል ምን አልባት አንተ ደግሞ ተሳስተክ ስለጠጣከው በሃዲሱ መሰረት ተላልፈካልና እስኪ እውነት መሆኑን እንዳውቅ አስታውከው አልኩት ፈገግ እያልኩ!🙄 ትኩረቱን ለመሳብ ሃዲሷንም ከፈጣኗ ስልኬ ላይ መዥረጥ አድርጌ አሳየሁት አብራር;- ሙሉ ለሙሉ ፊቱ የከሰረ ነጋዴ ይመስል አኮረፈ ፊቱም ጠቋቆረ..... አሰበ አሰበ ዋሂ ሚጠባበቅ ነው ሚመስለው......ብቻ ትንሽ ቆየ እና ብሎኝ አረፈው😂 አስቡት ሻይቅጠልና ስኳር ስለተጨመረበት የጭንቀት መልስ ሲፈበርክ! በዚህ ያላበቃው ኡስታዝ አብራር ነገሩን ከመጋፈጥና ከማስረዳት ይልቅ ሌላ ነገር ሳይለኝ በሚል ፍራቻ ይመስል ብሎ አባረረኝ! ለነገሩ ኡስታዙ ለመነጋገር እድል ቢሰጠኝ ኖሮ ውሃ ቆመን ከጠጣን ነው ምናስታውከው እንጂ ሻይ ከጠጣን አናስታውክም የሚል ማስረጃ ስጠኝ? በዛን ጊዜ ሻይ ነበር ወይ? ይሄ መገለጥ ከመምጣቱ በፊት የነበሩ ሰዎች ውሃ ቆመው ስለጠጡ ምን ሆኑ? አስታወኩ? ወይ በሰላም ኖሩ? እኔስ ብዙ ጊዜ ቆሜ ጠጥቻለሁ አላስታወኩትም ምን ሆንኩ? የሚሉ ወዘተ ጥያቄዎችን እና ረሱል ራሳቸው ለሌላው ቆማቹ አትጠጡ ብለው እሳቸው ግን ቆመው እንደጠጡ እንዳላስታወኩ በመጠየቅ አጣድፈው ነበር። እኔ ምስኪኑ ወንድማችሁ ነገሩ በጣም እየገረመኝ እየሳኩም እየተገረምኩም እኔ ባልጻፍኩት ሃዲስ እንዴት እንዲህ ይበሳጫል እያልኩ በዛ ዝናብ ፊት ለፊቴ ወደ ነበረው ወፍጮ ቤት በዝናቡ እየረሰረስኩ አመራው!😂😭 ውድ ሙስሊሞች ለምን በግራ በላቹ ለምን በግራ ሽንት ቤት ገባቹ ወጣቹ ለምን ቆማቹ ጠጣቹ ለምን ወደ ካዕባ ዞራችሁ ካካ አላችሁ ብልታችሁን በቀኝ እጃችሁ አትንኩ ሸይጣን ጆሮዋቹ ውስጥ ይሸናል ከመቀመጫቹ ላይ ጸጉር ይነቅላል ወዘተ...ከሚሉ ትርኪ ሚርኪ ወሬዎችና ከዚህ ጨለማ ከሆነ ሕይወት በጊዜ አምልጡ። ኢየሱስ ዛሬም ይወዳችኋል! መረጃውን ማጣራት ለምትፈልጉ እነሆ! Abu Huraira reported Allah's Messenger (ﷺ) as saying: #None of #you #should #drink while #standing; and if anyone #forgets, he must #vomit. "አቡ ሁሬራ እንደዘተረከው፦ የአሏህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ ፦ #ማንም #ሠው #ውሃ #ቆማችሁ #እንዳትጠጡ #ከተሳሳተ የጠጣውን #ያስታውክ።" حَدَّثَنِي عَبْدُ الْجَبَّارِ بْنُ الْعَلاَءِ، حَدَّثَنَا مَرْوَانُ، - يَعْنِي الْفَزَارِيَّ - حَدَّثَنَا عُمَرُ بْنُ، حَمْزَةَ أَخْبَرَنِي أَبُو غَطَفَانَ الْمُرِّيُّ، أَنَّهُ سَمِعَ أَبَا هُرَيْرَةَ، يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ لاَ يَشْرَبَنَّ أَحَدٌ مِنْكُمْ قَائِمًا فَمَنْ نَسِيَ فَلْيَسْتَقِئْ ‏"‏ ‏.‏ Reference : Sahih Muslim 2026In-book reference : Book 36, Hadith 153USC-MSA web (English) reference : Book 23, Hadith 5022  (deprecated numbering scheme)
Seleslamenwk - контент
Seleslamenwk - контент
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ለማክሰኞ ዝግጁ ናችሁ?🙂
Seleslamenwk - контент
Seleslamenwk - контент
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
Sahih Muslim 2084 Jabir b. 'Abdullah reported that Allah's Messengor (ﷺ) said: There should be a bedding for a man. a bedding for his wife and the third one for the guest, and the #fourth one is for the #Satan. "ጃቢር ቢን አብደላህ እንደዘገቡት ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ በቤታችሁ ውስጥ አንድ ለራሳችሁ (ከሚስታችሁ ጋ የምተኙበት) አልጋ (ፍራሽ)  አንድ ለሚስታችሁ የምተኛበት አልጋ አንድ ለእንግዳ መተኛ አንድ #ለሰይጣን ( #ለሸይጧን) #አልጋ 2አዘጋጁ አሉ::" حَدَّثَنِي أَبُو الطَّاهِرِ، أَحْمَدُ بْنُ عَمْرِو بْنِ سَرْحٍأَخْبَرَنَاابْنُ وَهْبٍ، حَدَّثَنِي أَبُو هَانِئٍ، أَنَّهُ سَمِعَ أَبَا عَبْدِ الرَّحْمَنِ، يَقُولُ عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ لَهُ ‏"‏ فِرَاشٌ لِلرَّجُلِ وَفِرَاشٌ لاِمْرَأَتِهِ وَالثَّالِثُ لِلضَّيْفِ وَالرَّابِعُ لِلشَّيْطَانِ ‏"‏ ‏.‏ Reference : Sahih Muslim 2084 In-book reference : Book 37, Hadith 67 Book 24, Hadith 5190 USC-MSA web (English) reference ሙስሊሞች ለወንድማችሁ አልጋ አዘጋጅተው ይጠብቁታል🤔👆 ሸይጣንን  ወደ ቤታቹ ለምን ትጋብዙታላችሁ?
Seleslamenwk - контент
Seleslamenwk - контент
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
🚩 ሙስሊሞች #ወንድሞቻችን ናቸው የሚሏቸው #አጋንንት ሰው #የሚያሳብዱ አጋንንት መሆናቸውን ያውቁ ኖሯል? 👇 ወሳኝ ቪድዮ! #share, #repost, #like 👇 Ссылка скрыта
Seleslamenwk - контент
Seleslamenwk - контент
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
pre Islamic period ጊዜ ነገደ ቁረይሽ በመካ ሐራም ውስጥ ካካተቱዋቸው ጣዖታት ውስጥ ታላቁ አምላክ ሁበል፣ ኢሳፍ፣ ናኢላ በbattle of elephant ጊዜ በAbraha ላይ ለቁረይሾች ድልን የሰጣቸው አላህ የሚባለው ጣኦት ከሶስቱ ሴት አማልክት ጋር ይገኛል። መሐመድ አላህ ብሎ የሚጠራው አምላክ እንደነ ስኮት ጆንሰን እና ሌሎች ምሁራን ጥናት መሠረት ከመሐመድ በፊት የሚኖሩ መድብለ አማልክት አምላኪዎች ዘንድ የሚመለክ ጣኦት እንደነበር ታሪካዊና አርኪዮሎጂያዊ ማስረጃዎችን ያቀርባሉ። መሐመድ ወደ መካ ሲገባ ሁሉን ጣኦታት ካስወገደ በኋላ አላህን ሲያስቀረው እንመለከታለን። ለነገሩ ሁበል በጊዜው ሙሉ ለሙሉ ከእስልምና አልወጣም ነበር፤ አንዳንድ ነገሮችን ለምሳሌ ጧዕፍ ማድረግን፣ በመስጂዶች ሚናራና ጉልላቶቻቸው ላይ የሚጠቀሟቸው የኮከብ እና የጨረቃ ምልክት እና ለአምላካቸው የሚሰግዱበት ትውፊት ከሁበል አምላኪዎች የተኮረጀ እንደሆነ እንመለአታለን። ስለሁበል ከዚህ በፊት የጻፍኩትን መጣጥፍ ይሄንን ተጭናችሁ ማግኘት ትችላላችሁ @Yeshua_Apologetics_Ministry
Seleslamenwk - контент
Evolución de suscriptores
+0.0% últimos 30 días
Actuales
1,677
Hace un mes
1,677
Crecimiento medio
+0 / día
Actualizado
hace 4 días

Reseñas de canal Seleslamenwk - контент

Inicia sesión para dejar una reseña

Solo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.

Aún no hay reseñas

¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!

Recursos similares

Bueno, soy un canal de meme de flores.

Canal

Foto, video,GIFcon gatos y gatos. Momentos lindos y divertidos de mascotas favoritas para los amantes de los gatos.

Canal

Cyberpop Anuncios es un canal con anuncios del metaverso: actualizaciones, eventos y noticias del proyecto en Telegram.

Canal
Cambiar a tema claro
Inicio Catálogo Selecciones Blog Entrar