и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
አንድ ሰውዬ ከጥርሶቹ መሀል አንዲት የበሰበሰች ጥርስ ነበረችው፡፡ ይህቺ ጥርሱ ሌት ከእንቅልፉ እያነቃች በጣም ታሰቃየው ነበር፡፡ ወደ አንድ ሀኪም ሄደና እንዲነቅልለት ጠየቀው፡፡ ሀኪሙም የተሻለ መፍትሄ እያለ ለምን ትነቅለዋለህ ብሎ ጥርሱን እየበሳ ካከመው በሃላ በወርቅ ፍቅፉቂ ሞልቶ አሁን ይሻልሀል ብሎ ሸኘው፡፡ ነገር ግን የበሰበሰው ጥርስ ሳምንት ሳይሞላው ክፉኛ ያሰቃየው ጀመር፡፡ በዚህ ትእግስት ያጣው ሰውዬው ወደ ሌላ ሀኪም ሄዶ ምንም ሳትለኝ ይህን ጥርስ ነቅለህ ጣልልኝ አለው፡፡ ሀኪሙም የበሰበሰውን ጥርስ ነቀለለት፡ ሰውዬውም ጤናው ተመለሰ፡፡ በማህበረሰብም አፍ ውስጥ ብዙ የበሰበሱ ጥርሶች አሉ፡፡ የበሰበሱ አመለካከቶች ንግርቶችና ሰዎች በጤናማው መሀል ገብተው ያምሱታል፡፡ ህመም ስቃዩ ይሆናሉ ፡፡ ሀኪም ነን ባዮች ደግሞ የበሰበሰን ነቅሎ እንደመጣል ፤ ህመምን ለማስታገስ የወርቅ ፍቅፋቂ እየሞሉ ያስታምማሉ፡፡እነሱ ግባቸው ጤና ሳይሆን የተሻለ ህመም መፍጠር ነው፡፡ በህይወታችንም ውስጥ እንደዚህ የበሰበሱ ጥርሶች አሉ፡፡ በሽተኛ ጥርስ በሽተኛ ጨጓራ እንደሚፈጥረው ሁሉ አንዳንድ ሰዎች በሂወታችን ላለ የስቃይ ህይወት መነሻ ይሆናሉ፡፡ ታዲያ ይህ ጥርስ እስካልተነቀለ ድረስ ጤነኝነት የለም፡፡ ከህይወታችን መውጣት ያለባቸውን ነገሮች በወርቅ ፍቅፋቂ ከመሙላት ይልቅ ብናስወግዳቸው ትክክለኛ መፍትሄ ይሆናል፡፡ ካህሊል ጂብራን Yabu
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!
Plgbet es un servicio para ver y participar en CS:GO Polygon. bot de Telegram Handy para apuestas y juegos basados en Counter-Strike Global Offensive.
Canal de fans Chris Jericho: Jericholic, Fozzy. Todo sobre el legendario luchador y su banda.
Lenguas tagalog: lecciones, frases, gramática para principiantes. Materiales útiles sobre el idioma filipino en Telegram.