Logo
TGCATALOG
Catálogo Selecciones Blog
Brave Generation - мотивация

Brave Generation - мотивация

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Sin valoraciones
169
10.09.2026
169
10.09.2026
Sin valoraciones
169
10.09.2026
Redirección segura vía bot
О канале

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Подписчиков 95
Тематика Otros
Язык Español
Ссылка t.me/bravegenbyyil
Descripción

Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.

Últimas publicaciones

Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
◆ ▬▬▬▬▬▬ ❴ ⬛️ ❵ ▬▬▬▬▬▬ ◆ ሰው ባለው ነገር ለሰው ምን ያህል ደስታ መስጠት እንደሚችል ይች ታሪክ ታሳያለች ሁለት ሰዎች በአንድ ሆስፒታል ክፍል ውስጥ አልጋ ይዘው ተኝተዋል! ... ሁለቱም በጠና ታመው በአምላክ እጅ ተይዘዋል። አንደኛው ሳንባው የቋጠረውን ውሀ ለማድረቅ ሲባል ለሰአታት ያህል አልጋው ላይ ቁጭ እንዲል ይደረጋል ... አልጋው የሚገኘው በክፍሉ ብቸኛ ከሆነው መስኮት አጠገብ ነው። ሌላኛው ህመምተኛ ደግሞ በተቃራኒው ለሰአታት በጀርባው እንዲተኛ ይደረጋል። እነዚህ ህሙማን በቆይታቸው ብዙ ተጨዋውተዋል። ስለ ቤተሰቦቻቸው፣ ስለ ኑሯቸው፣ በወታደር ቤት ስለሰጡት አገልግሎት፣ የእረፍት ጊዜያቸውን የት እንደሚያሳልፉ... ወዘተ አውርተዋል። ከመስኮት አጠገብ ያለው ህመምተኛ ቁጭ በሚልበት ሰአት ወደ ውጭ እየተመለከተ ሁሉን ነገር በጀርባ ለተኛው ሰው ይገልጽለታል። ".....በሚያማምሩ ዛፎች የተከበበ ሀይቅ ይታየኛል ... በሀይቁ ላይ ዳኪዬዎች ይዋኛሉ...... ህጻናት ደግሞ ከወረቀት የሰሩትን መርከቦች በሀይቁ ዳርቻ በማስቀመጥ ይጫወታሉ... ፍቅረኛሞች በአንድ እጆቻቸው አበባ በሌላው ደግሞ ተቃቅፈው ሀይቁን ይዞራሉ .. ከሀይቁ ባሻገር ውብ የሆነ ከተማ ይታየኛል .... ህፃናቶችም በደስታ ይቦርቃሉ " በማለት ዘወትር የሚያየውን ሁሉ በሚያምር አገላለፅ ይተርክለታል! ... በዚህ አይነት ሁኔታ ሳምንታት አለፉ። አንድ ማለዳ ነርስዋ ገላቸውን ልታጥብ ውሀ ይዛ መጣች። ከመስኮት አጠገብ ያለው በሽተኛ ግን በህይወት አልነበረም። በጣም ደነገጠች። ጓደኛውም እንዲሁ አዘነ። ነርስዋ አስከሬኑን በቶሎ እንዲያነሱ ሰዎች ሌሎች ነርሶችን ጠርታ አዘዘቻቸቸው! ... ያ ብቻውን የቀረው በሽተኛ አልጋውን ከመስኮቱ አጠገብ ሊወስዱለት ይችሉ እንደሆነ ጠየቀ። ወሰዱለት። በመስኮት ለማየት በጣም ቸኩሏል። ቀና ብሎ ወደ ውጭ ተመለከተ። ከመስኮቱ ባሻገር ያለው ጥቁር ቀለም የተቀባ ግድግዳ ብቻ ነው። ደነገጠ!!! "ምን ሆንክ?" አለቸው ነርሰዋ። "ሰዉዬው ብዙ አስደሳች ነገሮችን በዚህ መስኮት አሻግሮ ይመለከት ነበር" አላት። "ኧረ ሰዉዬው ማየት የማይችል አይነስውር ነበር አለችው።" ልብ የሚነካ ነገር.... ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ለካስ እሱን ለማስደሰትና የመኖር ተስፋ ለመስጠት ነበር ያን ሁሉ ነገር ፈጥሮ የሚያወራው። yabu
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
እወዳታለው ፣ የምር......... የጠወለገች አበባ የውሃ ጠብታ እንደምትናፍቅ ፣ በጨለማ የከረመ ሰው የብርሃን ቅንጣትን እንደሚናፍቅ ፣ የራበው ህፃን የእናቱን ጡት እንደሚናፍቅ ሁሉ የእኔም ልብ የሷን ፍቅር ይናፍቃል ...... እሷ ግን ይህንን እውነት አትውቅም ። ማነው ስሙ ? አላውቀውም ። እና የማታውቂውን ሰው ነው ወደሽ ነው የምትሰቃይው ?........ እኔን የያዘኝ እኮ የአይን ፍቅር ነው ፤ ከእሱ ምን አለኝ ። የት ነው የምታውቂው ? ........ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ ነበር የምንማረው ።......ለምን ወደድሽው ? ................. እኔንጃ ፤ ዝምታው ፣ ምናልባትም ብቸኝነቱ ፤ አላውቅም ። ................. እንደማልጠላት ብቻ እንጂ እንደማፈቅራት አታውቅም ፈፅሞ አታውቅም እኒም አልነገርኳትም። ጓደኝነቷን ላለማጣት ስል ብቻ ፣ ካጠገቧ እንዳታሸሸኝ ስል ብቻ ፣ እንዳትጠላኝ ስል ብቻ እውነት እውነቱን ትቼ ዋዛ ፈዛዛውን አወጋታለው ። በቀልዶቼ ደስ ይላታል .... ትስቃለሽ ፤ ሳቋን ሳይ ልቤ በደስታ ትቦርቃለች ። እስኪ የዛን የሚስኪን ሰው ደብዳቤ ላንብብልሽ ............ የሚስኪኑ ሰው ደብዳቤ ቁጥር 144 . ውዴ አንድ ምስኪን የመንግስት ደሞስተኛ ጥሬ ስጋን ከሚናፍቀው በላይ ትናፍቂኛለሽ ፤ ከእስፔ ሻል ክትፎ በላይ ውድ ሆነሽብኛል ፤ ከእንግዲህ ይቅር ብለሽኝ ከቤቴ እንደማትመለሺ አውቃለው ምክንያቱም ከደረጃዬ በላይ ሆነሽብኛል ፣ ከእንግዲህ አንቺ ማለት ለእኔ ኩንታል ጤፍ ማለት ነሽ። ክፉኛ የምመኝሽ ግን የማላገኝሽ ........ ውዴ አንቺ ማለት ለእኔ ጤፍ አለኝ ጎጃም በረንዳ ..... እንጀራዋንም አላይ አይነት ነገር ሆነሻል የእኔ ጤፍ ይቅርታ የእኔ ቆንጆ ትናፍቂኛለሽ ። በሳግ ውስጥ ሆና ፈገግ አለችለትና ናቲ? ወዬ ..... ፍታኝ? ለምን አትፈታኝም እሺ አንድ እስቲክ ስጠኝ ? አልሰጥሽም ። ...... ናቲ ያለውበትን ጉድጓድ አንተ ትረዳኛለህ ብዬ አስቤ ነበር ግን አንተም ያው ነህ ከህቴ አትሻልም ያው ናቹ እሷም የመንደሩን ወሬ ፈርታ እንደዚህ ያሰረችኝ የዛች የሃሺሻም እህት እንዳትባል አይደል እንደዚህ ያሰረችኝ ....... ውጣልኝ !!!። ለሚወዱት ሰው መዳኒት እንጂ መርዝ አይሰጥም ..... ግን መርዙ መዳኒት የሆነስ ጊዜስ ? እወዳታለው ስቃዩአን ማየት አልፈልግም ፤ ስለ ነገም አላውቅም ፣ ቢያንስ ዛሬን እፎይ ብላ ስትስቅ ማየት ልቤን ያደምቀዋል ........ (በጭስ ተደብቄ) @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
Always believe that You will ultimately succeed At whatever you do, And never forget the value of: ▪Persistence, ▪Discipline and ▪Determination. You are meant to be Whatever you dream of becoming. @bravegenbyyil @yilo15
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
‿︵ ልብና መስታወት ︵‿ አንዳችም ሳይጨመር ፣ አንዳችም ሳይቀንስ ፣ በተሰጠው መጠን ለሁሉም ሲመልስ ፣ ከትዝታ ገፁ ምንም ሳይፅፍበት ፣ መስታወት ብቻ ነው ኑሮን ያወቀበት፡፡ ልብ ግን አቃተው!... በመጣው ሲደሰት ፣ በሄደው ሲከፋ ፣ ውለታ ሲደምር ፣ ቅያሜ ሲያጠፋ ፣ ከሚስጢር ሆድ እቃው ነገር ሲያመሰኳ ፣ ቀለም አልባ ሆነ- ይቅርታችን መልኳ ፣
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ታላቅ ጀግንነት የሚፈልቀው ጭንቅላት ውስጥ በሚወነጨፍ ጥልቅ ሀሳብ ነው፤ ሀሳቡም የሰው ዘር ብሎ በሚታይ ህብረ ቀለማዊ ጥበብ ይንጸባረቃል፤ የበሳል አሳቢ ምጡቅ አእምሮ ሲጨመቅ የሚያፈልቀው ለልቦና ጭምር ምግብ የሚሆን ህብረ-ማዕድ ነው፡፡ ለአንድ ጎጥ ወይም ጎራ የሚያደላ እምነት የሚያወራጩ ራሶች ምንግዜም የሚፈጥሩት በጉልበት አማኝ… የጀብዶ ጎሳ ነው፡፡ ልብ እንበል በፍጡራን ታሪክ እርስ በርሱ የሚናቆር የጥል ባህል ያለው ሰው ብቻ ነው፡፡ በየትኛውም የእንስሳ ታሪክ ውስጥ እርስ በርስ ጦርነት አይታይም፡፡ አሳቢ ነው የምንለው ሰው ግን በየቀበሌው ጎጥ እየፈጠረ ከራሱ ጋር ጦር ይመዛል፡፡ ይህ ከጭንቅላት ወደ እግረ-በትር የሚወርድ ማንነት ሀገር ቀርቶ ቤተሰቡን አያኖርም፡፡ በጉልበት የሚታነጽ ባህል፣ እምነት ወይም ስርዓት… ታስሮ እንደቆየ ወይፈን ነው፤ መድረሻ ግብ ሳይኖረው ባገኘበት እየፈረጠጠ ለራሱም ለሌላውም ሰላም የሚያሳጣ ሁከት ይሆናል!! ዘረኝነት በጨለማ ውስጥ እንደመፋለም ነው።የጨለማ ፍልሚያ ማለት ደግሞ የራስን ወንድም ጭምር ቢሆን እንደመፋለም ነው። ከማን ጋ እየተዋጋን እንደሆነ አንረዳም። ሀገር ሲባል ቋንቋ:ልማድ ወይም እምነት የሚመስለን ሰዎች ፍጹም ስህተት ውስጥ ነን። ዘር ወይም ጎሳ ጭምር ሀገር ማለት አይደሉም ። ሲወርድ ሲዋረድ ከትውልድ ትውልድ በትውፊት የሚሻገሩ እምነቶች ናቸው። ሀገር ግን ሀሳብ ነው።በውስጡ አላማ አለው።ፍልስፍና አለው።ራዕይ አለው።ዜግነት የሚሰኝ ከጎጥ ውጪ የሆነ ግለሠብነት አለ። የሀገር ምንነት ፍልስፍናዊ ነው። ፍጹም ልማዳዊ መሆን የለበትም።መሆንም አይችልም።ከልማድ የሚነሳ መንግስት የለም።የጎሳ ቲኦክራሲ ልንፈጥር እንችላለን ። ዘመናዊ አለም የሚገዳደር ጠንካራ የመንግስት ይዘት ግን አናገኝም። ኢትዮጵያን ማሠብ ያለብን ልንፈጥር ከምንችለው አብዮትና አንድ መሠረት ያለው የዜግነት ቅርጽ አንጻር እንጂ በቀበሌ ቋንቋና ትውፊት ላይ የምንተራስ ከሆነ ሀገር የሚለው ቃል አልገባንም ማለት ነው።የተለያዩ ጎሳዎች በሚናገሩት ቋንቋ:እምነት ወይም ልማድ ሀገር የሚለውን ጥልቅ ሀሳብ ሊዳኙ ሲሞክሩ ማየት ተለምዷል። ነውር ነው።ሀገርና ልማድ የማይለይ ትውልድ ተፈጥሯል ማለት ነው።ልማድ ምክንያት የሌለው የማይለወጥ ግን እንዲሁ በህዝቦች ሽግግር የሚያልፍ ስርዐት ነው።ሀገር ግን ከዚህ ይለያል።በየዘመኑ እያደገ በሚመጣ ፍልስፍና : ርዕዮት አለም ወይም ዕሳቤ የሚጎላበት ትርጉምና ምንነት የሚኖር የብዙ ህዝቦች አንድነት መጠሪያ ነው። ➦መሀመድ አሊ ቡርሀን @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
"................ ፍቅር በዓይኑ ጥቅሻ በጠራችሁ ጊዜ መንገዶቹ ምን ያህል አስቸጋሪ እና አቀበት ቢሆኑም ተከተሉት...ክንፎቹ ሲያቅፏችሁም ተሸጎጡበት ። በላባዎቹ መሀል የተደበቁ ሰይፎች ቢያቆስሏችሁም ወደኋላ አታፈግፍጉ ..ሲያነጋግራችሁም እመኑት ። ድምፁ የሰሜን ኃይለኛ ንፋስ የአትክልትን ስፍራ እንደሚያወድም ሁሉ ህልሞቻችሁን ቢበታትንባችሁም እሱን ከማመን አታመንቱ........ ፍቅር ዘውድ የሚደፋላችሁን ያህል ይሰቅላችሁም ይሆናል ። የሚያሳድጋችሁንም ያህል ይከረክማችኋልም...እስከ ጫፍ ከፍ ብሎ በፀሃይ ውስጥ የሚወዛወዙትን እጅግ ለስላሳ ቅርንጫፎቻችሁን በፍቅር እንደሚደባብስ ሁሉ ፣ በመሬት ውስጥ ቁልቁል ወደ ስሮቻችሁ ወርዶም ተጠምጥሞ ከመሰረታቸው ይነቀንቃቸዋል ፍቅር እነዚህን ሁሉ ነገሮች የሚያደርግባችሁ ፣ የልባችሁን ምስጢራት እንድታውቁ እና በዚያ ዕውቀትም የህይወት ልብ አንድ ግማድ እንድትሆኑ ነው............. {" የጥበብ መንገድ ፪ "ኻሊል ጂብራን} @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
“በህይወት ውስጥ የምንሰራው ትልቁ ስህተት ምንድነው?” ተብሎ ሲጠየቅ ቡድሃ መለሰ:- “ትልቁ ስህተት ጊዜ አለኝ ብሎ ማሰባችን..” አየህ ጊዜ ነፃ ነው ግን በዋጋ ሊተመን የማይችል። የጊዜ ባለቤት መሆን አንችልም ግን ልንጠቀምበት እንችላለን:: ልናቆመው አንችልም ነገር ግን ልንደሰትበት ወይም ልንሰራበት እንችላለን:: እናም አንዴ ካጣነው መልሰን ማግኘት አንችልም:: ፍቅር አሁን !!❤️ @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
“ The past is a place of reference, not a place of residence. The past is a place of learning, not a place of living. „ @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
አሜሪካ 50 አመት ሙሉ ለማስገደል ጥራ ያልተሳካላት CIA እሱን ለማስገደል 638 የግድያ ሞከራ አድርጎ አንዱም ሳይሳካለት ቀርትዋል ፊደል ካስትሮ አንድ ጊዜ በሚያጨሱት ሲጋራ ዉስጥ አብሮ ፈንጂ ተቀምሞባቸዋል *ሌላ ጊዜም በብእር የሚገባ መርዛማ ኬሚካል ተቀምሞ አጠገባቸዉም እንዲቀመጥ እና እዲለኮስም ተሞክሮ ነበረ አልተሳካም *ካስትሮ ወደ ስልጣን እንደያዙ በመንገድ ላይ ብቻቸዉን መዘዋወርም ያበዙ ነበረ CIA እንቅስቃሴያቸዉን ካጠና በኋላ በነጥሎ ተኳሽ ሊያስገድላቸዉ ቢሞክርም አልተሳካም * አሲድም ሊረጭባቸዉ ተሞክሮ ነበረ ይህም አልተሳካም *CIA ፍቅረኛቸዉንም መልምሎ ልኮ ነበረ ከፍተኛ መርዛመነትን ይዛ በእንቅልፍ ላይ ሲሆን ወይም በሚጠጡት መጠጥ ለመጨመር ተሞክሮ ነበረ ነገር ግን ኪኒኑን በ ቅባት እቃ ዉስጥ በማድረግዋ ቀለጦ ካስትሮ እራሱ ይዝዋታል ፊደል ካስትሮ እነዚን የመሳሰሉትን 638 ሙከራዎችን በጥንቃቄ እና በእድል አልፈዉ በ90 አመታቸዉ በተፈጥሮ መንገድ ነበረ የሞቱት
Brave Generation - мотивация
Evolución de suscriptores
+0.0% últimos 30 días
Actuales
95
Hace un mes
95
Crecimiento medio
+0 / día
Actualizado
hace 20 horas

Reseñas de canal Brave Generation - мотивация

Inicia sesión para dejar una reseña

Solo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.

Aún no hay reseñas

¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!

Recursos similares

Un canal con enlaces diarios de referencia para airdrop y proyectos de criptografía en Telegram.

Canal

El chat oficial de Atlas Club'Bar para OFC. Bots, MPPs, archivos y despachador. Información actualizada para los jugadores de Telegram.

Canal

Pronósticos para el fútbol y el baloncesto con altas probabilidades de ganar.

Canal
Cambiar a tema claro
Inicio Catálogo Selecciones Blog Entrar