и посмотреть медиа
Nuestro mundo - Noticias Globales
и посмотреть медиа
Nuestro mundo: noticias, eventos y análisis frescos de todo el mundo.
Nuestro mundo: noticias, eventos y análisis frescos de todo el mundo.
Конструктор ботов в Telegram: поддержка в темах группы, анкеты, заявки, запись клиентов и инструменты для каналов. Пять мест бесплатно с подписью сервиса.
🌍 Nuestro Mundo — un canal sobre eventos globales que cubren política, economía, ciencia y cultura. Informes diarios de noticias de diferentes partes del mundo, con un enfoque en cambios y tendencias clave. El análisis de conflictos, elecciones y cambios económicos nos ayuda a entender el contexto.
📰 Las secciones incluyen ecología, tecnología y movimientos sociales. Infografías, videos y reportajes fotográficos hacen que el contenido en vivo.
🔥 Para aquellos que quieren ver el mundo más ampliamente. Las publicaciones regulares con fuentes verificadas garantizan la fiabilidad. Ideal para lectores educados interesados en los asuntos internacionales y el futuro de la humanidad.
እውነተኛ ታሪክ ለበሥ የሙዚቃ ሥራ እነሆ
Открыть канал и посмотреть медиаሽ ፡ ተይልኝ ፡ ብትችይም እንኳን እባክሽ አትውሰጅብኝ ። ለኔ ፍቅር ማለት ይሄ ሰው ነው ። እና ጆሊን. .. በምድር ላይ ያለኝ ብቸኛ ፍቅሬ እሱ ነው ። ደስታዬ ፡ ትዳሬ ፡ ፍቅሬ ፡ በህይወትም የመኖሬ ነገር ያለው በአንቺ እጅ ላይ ነው ፡ እባክሽ ፍቅሬን አድኝልኝ እያለች አቅፋት ማልቀስ ጀመረች ። ጆሊን ዊሊየምስ ሳታስበው በገጠማት ነገር ልቧ በጣም አዝኗል ፡ ፈፅሞ ይከሰታል ብላ ባላሰበችው መልኩ ፡ የአንዲትን ሴት ትዳር እና ህይወት አደጋ ላይ የሚጥል ግንኙነት ውስጥ ገብታ ራሷን አግኝታዋለች። እናም ይህችን ወጣት አፍቃሪ ማባበል ያዘች ፡ እሽ አታስቢ እሱ ያንቺ ባል ነው ። ከእኔም ጋር ያለውን ግንኙነት ይቋረጣል አለቻት ። ርብቃ ፓርተን ፡ ለባሏ ያላት ፍቅር ይህን ያህል ደርሶ ፡ ይሉኝታዋን አስጥሏት ፡ አንዲት ውብ ሴትን ፡ እባክሽ ባሌን ተይልኝ ብላ እስክትለምን መድረሷን ስታስብ የራሷ ሁኔታ አስገረማት ። እናም በረጅሙ ትንፋሽ ወስዳ ለመረጋጋት እየሞከረች ፡ ይቅርታ ጆሊን ፡ ስሜታዊ ሆንኩብሽ ፡ አንቺ ውብ ሴት ነሽ ፡ አንድ ሺህ ምርጫዎች ያለሽ. ..ልብሽ የወደደውን ሁሉ በእጅሽ ለማስገባት የሚያስችል ውበት እና ማንም የሚመኘው አይነት ግሩም ቁመና አለሽ ፡ ለኔ ግን በምድር ላይ ያለው ወንድ ካርል ብቻ ስለሆነ ፡ ያለሱ መኖር ስለማልችል ነው ። ስለተረዳሽኝ አመሰግናለሁ ። አለቻትና ፡ለረዥም ጊዜ እንደሚተዋወቅ ሰው ፍፁም መግባባት በተሞላበት መልኩ ፡ ተሳስመው ተለያዩ ። ጆሊን ዊሊያምስ ከርብቃ ጋር ተለያይተው ሲሄዱ በልቧ ፡ ምን አይነት ፍቅር ነው ስትል አሰበች ። እና ዳግም ካርልን ላለማግኘት ለራሷ ቃል ገባች ። ይህ ከላይ ያለው እያንዳንዱ ቃልና እውነተኛ ታሪክ የርብቃ ፓርተን ታሪክ ነው ፡ ብዙዎቻችን ዶሊ በሚለው ዋና ስሟ የምናውቃት የዝነኛዋ አሜሪካዊት ድምጻዊት የዶሊ ፓርተን እውነተኛ ገጠመኝ ነው። ዶሊ ፓርተን ፡ ከአመታት በፊት ፡ ለጆሊ የነገረችው ነገር ያዳነላት ትዳሯን ብቻ አይደለም ። ጆሊን በሚል ርእስ ሰጥታው ዘፍናዋለች በዚህም በሚሊየን የሚቆጠር ብር አግኝታበታለች ። ይህ ጆሊን የሚል ርእስ ያለውና በመላው አለም የሚወደድ ዘፈን ለዛሬ ታዋቂነቷም መሰረት እንደሆነ ትናገራለች የዶሊ ፓርተን ትዳር እንዴት ሆነ ? ትዳር እንደሸክላ በማይበረክትበት በሀገረ አሜሪካ ፡ ጥንዶች በተለያየ ምክንያት እየተፋቱ ሶስት አራት ትዳር መያዝ ለነሱ ኖርማል ነው ። በተለይ በታዋቂዎቹ መንደር ብዙ ልጆችንም አፍርተው ከጥቂቶች በስተቀር ትዳራቸው ይፈርሳል ። ከነዚህ ጥቂት ሰወች መሀል ደግሞ እስከዛሬም በምሳሌነት የሚነሳነው ፡ ሃምሳ ዘጠኝ አመታትን ያሳለፈው የዶሊ ፓርተንና ፡ የባለቤቷ የካርል ቶማስ ዲን ትዳር ነበር ውብ ከሆነችው ጆሊን እና ከብዙ ፈተናዎች የዳነው የነዚህ ጥንዶች ትዳር ባለፈው ማርች 3, 2025 ባለቤቷ በሞት እስኪለይ ድረስ በሚገርም ፍቅር ቆይተዋል ። ዛሬ ደግሞ ከጥቂት ሰአታት በፊት አለምን በዜማዋ ያዳረሰችው ዝነኛዋ ዶሊ ፓርተን ባለቤቷን ባጣች በአመቱ በሰማንያ አመት እድሜዋ ከዚህ አለም በሞት መለየቷን ሰማን ። RIP 😭 የአሜሪካ ባንዲራ ለሳምንት ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ዶ ፕራምፕ አዝዘዋል
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!