Logo
TGCATALOG
Catalog Collections Blog
Our World - Global News

Our World - Global News

Our World: fresh news, events and analytics from around the world.

No ratings
160
25.10.2026
160
25.10.2026
No ratings
160
25.10.2026
Safe redirect via bot
О канале

Our World: fresh news, events and analytics from around the world.

Подписчиков 377
Язык English
Ссылка t.me/ourworl_d

We also recommend

Otklivo — боты для клиентов и каналов
Otklivo — боты для клиентов и каналов
Bot

Конструктор ботов в Telegram: поддержка в темах группы, анкеты, заявки, запись клиентов и инструменты для каналов. Пять мест бесплатно с подписью сервиса.

Description
🌍 Our World — a channel about global events covering politics, economics, science and culture. Daily news reports from different parts of the world, with a focus on key changes and trends. Analysis of conflicts, elections, and economic shifts helps us understand context. 📰 Sections include ecolog...Read More ↓Description ↑

🌍 Our World — a channel about global events covering politics, economics, science and culture. Daily news reports from different parts of the world, with a focus on key changes and trends. Analysis of conflicts, elections, and economic shifts helps us understand context.

📰 Sections include ecology, technology and social movements. Infographics, videos and photo reports make the content live. Special attention — From space missions to cultural phenomena.

🔥 For those who want to see the world more broadly. Regular publications with verified sources ensure reliability. Ideal for educated readers interested in international affairs and the future of humanity.

Latest posts

Our World - Global News
Our World - Global News
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
Ссылка скрыта
Our World - Global News
Our World - Global News
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
እውነተኛ ታሪክ ለበሥ የሙዚቃ ሥራ እነሆ
Our World - Global News
Our World - Global News
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ሽ ፡ ተይልኝ ፡ ብትችይም እንኳን እባክሽ አትውሰጅብኝ ። ለኔ ፍቅር ማለት ይሄ ሰው ነው ። እና ጆሊን. .. በምድር ላይ ያለኝ ብቸኛ ፍቅሬ እሱ ነው ። ደስታዬ ፡ ትዳሬ ፡ ፍቅሬ ፡ በህይወትም የመኖሬ  ነገር ያለው በአንቺ እጅ ላይ ነው ፡ እባክሽ ፍቅሬን አድኝልኝ  እያለች አቅፋት ማልቀስ ጀመረች ። ጆሊን ዊሊየምስ ሳታስበው በገጠማት ነገር ልቧ በጣም አዝኗል ፡ ፈፅሞ ይከሰታል ብላ ባላሰበችው መልኩ ፡ የአንዲትን ሴት ትዳር እና ህይወት አደጋ ላይ የሚጥል ግንኙነት ውስጥ ገብታ ራሷን አግኝታዋለች። እናም ይህችን ወጣት አፍቃሪ ማባበል ያዘች ፡ እሽ አታስቢ እሱ ያንቺ ባል ነው ። ከእኔም ጋር ያለውን ግንኙነት ይቋረጣል አለቻት ። ርብቃ ፓርተን ፡ ለባሏ ያላት ፍቅር ይህን ያህል ደርሶ ፡ ይሉኝታዋን አስጥሏት ፡ አንዲት ውብ ሴትን ፡ እባክሽ ባሌን ተይልኝ ብላ እስክትለምን መድረሷን ስታስብ የራሷ ሁኔታ አስገረማት ። እናም በረጅሙ ትንፋሽ ወስዳ ለመረጋጋት እየሞከረች ፡ ይቅርታ ጆሊን ፡ ስሜታዊ ሆንኩብሽ ፡ አንቺ ውብ ሴት ነሽ ፡ አንድ ሺህ ምርጫዎች ያለሽ. ..ልብሽ የወደደውን ሁሉ በእጅሽ ለማስገባት የሚያስችል ውበት እና ማንም የሚመኘው አይነት ግሩም ቁመና አለሽ ፡ ለኔ ግን በምድር ላይ ያለው ወንድ ካርል ብቻ ስለሆነ ፡ ያለሱ መኖር ስለማልችል ነው ። ስለተረዳሽኝ አመሰግናለሁ ። አለቻትና ፡ለረዥም ጊዜ  እንደሚተዋወቅ  ሰው ፍፁም መግባባት በተሞላበት መልኩ ፡ ተሳስመው ተለያዩ ። ጆሊን ዊሊያምስ ከርብቃ ጋር ተለያይተው ሲሄዱ በልቧ ፡ ምን አይነት ፍቅር ነው ስትል አሰበች ። እና ዳግም ካርልን ላለማግኘት ለራሷ ቃል ገባች ። ይህ ከላይ ያለው እያንዳንዱ ቃልና  እውነተኛ ታሪክ የርብቃ ፓርተን ታሪክ ነው ፡ ብዙዎቻችን ዶሊ በሚለው ዋና ስሟ የምናውቃት የዝነኛዋ አሜሪካዊት ድምጻዊት የዶሊ ፓርተን እውነተኛ ገጠመኝ ነው። ዶሊ ፓርተን ፡ ከአመታት በፊት ፡ ለጆሊ የነገረችው ነገር ያዳነላት ትዳሯን ብቻ አይደለም ።  ጆሊን በሚል ርእስ ሰጥታው ዘፍናዋለች በዚህም  በሚሊየን የሚቆጠር ብር አግኝታበታለች ። ይህ ጆሊን የሚል ርእስ ያለውና  በመላው አለም የሚወደድ ዘፈን  ለዛሬ ታዋቂነቷም መሰረት እንደሆነ ትናገራለች የዶሊ ፓርተን ትዳር እንዴት ሆነ  ? ትዳር እንደሸክላ በማይበረክትበት በሀገረ አሜሪካ ፡ ጥንዶች በተለያየ ምክንያት እየተፋቱ ሶስት አራት ትዳር መያዝ ለነሱ ኖርማል ነው ። በተለይ በታዋቂዎቹ መንደር ብዙ ልጆችንም አፍርተው ከጥቂቶች በስተቀር  ትዳራቸው ይፈርሳል ። ከነዚህ ጥቂት ሰወች መሀል ደግሞ እስከዛሬም በምሳሌነት የሚነሳነው ፡ ሃምሳ ዘጠኝ አመታትን ያሳለፈው የዶሊ ፓርተንና ፡ የባለቤቷ የካርል ቶማስ ዲን ትዳር ነበር ውብ ከሆነችው ጆሊን እና ከብዙ ፈተናዎች የዳነው የነዚህ ጥንዶች ትዳር  ባለፈው ማርች 3, 2025 ባለቤቷ በሞት እስኪለይ ድረስ በሚገርም ፍቅር ቆይተዋል  ። ዛሬ ደግሞ ከጥቂት ሰአታት  በፊት አለምን በዜማዋ ያዳረሰችው ዝነኛዋ ዶሊ ፓርተን ባለቤቷን ባጣች በአመቱ በሰማንያ አመት እድሜዋ ከዚህ አለም በሞት መለየቷን ሰማን ። RIP 😭 የአሜሪካ ባንዲራ ለሳምንት ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ዶ ፕራምፕ አዝዘዋል
Our World - Global News
FAQ

Open Our World - Global News in Telegram and press the Start button. No separate registration is required.

Yes. The service is designed to be straightforward: open the resource, follow the on-screen instructions and start using it.

No. You can use Our World - Global News directly in Telegram unless the resource description says otherwise.

Access depends on the resource. Check the current information in Telegram after opening Our World - Global News.

The exact features depend on the resource. Open Our World - Global News to see its current functions, content and access conditions.
Subscriber dynamics
+-0.5% last 30 days
Current
377
Month ago
379
Average growth
+0 / day
Updated
3 hours ago

Reviews for channel Our World - Global News

Log in to leave a review

Only registered users can share their opinion.

No reviews yet

Be the first to share your impression of this resource!

Similar resources

Loading
Switch to Light Theme
Home Catalog Collections Blog Login