Logo
TGCATALOG
Каталог Подборки Блог
Brave Generation - мотивация

Brave Generation - мотивация

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Нет оценок
130
10.09.2026
130
10.09.2026
Нет оценок
130
10.09.2026
Безопасный переход через бот
О канале

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Подписчиков 95
Тематика Другое
Язык Русский
Ссылка t.me/bravegenbyyil
Описание

Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.

Последние посты

Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
❝ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም።...አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራ የፈለከውን ኑረው ከዛም ባንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሃል።❞ ...✍የአና ማስታወሻ ቅንጭብጭብ❤️ Yabuti
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ፍቅርን መቆጣጠር አትችሉም አዘውትረን ፍቅርን መቆጣጠር እንደምንችል እናስባለን። ከዚያ ምንም ርባና የሌለውን ጥያቄ ስንጋፈጥ ራሳችንን እንይዛለን። “ይኸን ሁሉ ማድረጌ በእርግጥም ለማገኘው ፍቅር የሚመጥን ነው? መልፋቴ ከልክ በላይ አይደለም? በትክከል ይገባዋል ወይ?” ፍቅር ግን እንደዚያ ባለ ጥያቄ ራሱን አያስጨንቅም። ፍቅር ልክ አንድ የምርት ዓይነት በቀጥታም ኾነ በተዘዋዋሪ ዋጋ ሊቆረጥለት አይገባውም። በርቶልት ብሬኽት የተባለው ስመ ጥሩ ጀርመናዊ ጸሐፌ ተውኔት የከተበው “The Good Person of Szechuan” የተባለ ተውኔት ላይ የሳለው አንድ ገፀ ባህርይ እንዲህ ይላል፡- “ከማፈቅረው አጠገብ መኾንን እሻለሁ፥ ያም ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍለኝ ግድ አይሰጠኝም፥ ይህ ሕይወቴን ይጉዳው ወይንም ይበጀው ማሰብ አልሻም፥ ያ ሰው ይውደደኝ ወይንም አይውደደኝ ደንታ የለኝም፥ የምሻው ከምወደው ሰው አቅራቢያ መኾንን ብቻ ነው።” ይላል ፓውሎ ኮውሊሆ የስብዕና ልህቀት Join: @Human_Intelligence
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
“You have to be nice” Don’t confuse being nice with kindness. Nice = concerned with not upsetting someone. Kind = concerned with doing what is right. Nice often leads to a lot of "yes", wanting to be liked. Respect yourself. Your own time. Do what is right. @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ምሬት ሲበዛ ሰዉ መኖር ይደክመዋል፡፡ ፍቅር ሲበዛ ደግሞ መኖር መኖር ያሰኘዋል...ነገን ይናፍቃል፡፡ በዚህ እልህ አስጨራሽ የምድር ኑሮ ይብዛም ይነስም ምሬቶቻችን አያሌ ናቸዉ፡፡ ከእንጀራና ወጥ ጀምሮ እስከ ሃገር ብዙ ነውጦች በልባችን ይከሰታሉ፡፡ ልባችን ብዙ ሲበጠበጥና ማረፍ ሲሳነዉ እዚህም እዚያም እያለ ያስቸግራል...ልብ ማስቸገር ከጀመረ ደግሞ እንደህፀን ልጅ በል ተዉ! ብለን በቀላሉ አንገታዉም፡፡ ልብ አሸባሪ ነዉ...በሚያየዉና በሚሰማዉ እያንዳንዱ ነገር ይሸበራል...ቀን እየገፋ ሲመጣ በህይወት የሚሰለችና ቶሎ የሚማረር ልብ በየቦታዉ እየበዛና፣ እየጨመረ፣ እየፈላ ይመጣል፡፡ የምሬት ዋናዉ መድሃኒት ብዙ ነገሮችን ማሳለፍ ይመስለኛል፡፡ ባየነዉና በሰማነዉ ነገር ሁሉ ልባችን እየተራገመና ደማችን ከፍ እያለ ከሄደ ብዙ የህይወት አቅጣጫችንን ማበላሸት እንጀምራለን፡፡ እራሳችን ያወላገድነዉን ኑሮ ደግሞ ማንም ሊያቃናልን አይችልም፡፡ አንድ ሰዉ እንደተናገረዉ “መንገድ ላይ በሚጮህብህ ዉሻ ላይ ሁሉ ድንጋይህን አትወርውር” እንዳለዉ በያንዳንዱ ቅፅበት ያለንን ማንነት አላፊ አግዳሚዉ ባወራዉ ላይ ሁሉ መሳተፍ እፈልጋለሁ ካልን ትልቅ ኪሳራ ዉስጥ እንገባለን፡፡ እንደኛ እንጀራ ለመብላት ደፋ ቀና በሚል ህዝብ መካከል ምሬቶቻችንን ብንዘረግፈዉ አዉርተን ዝንት አለም አንጨርሰዉም፣ ነገር ግን መልካሙን፣ ተስፋ የሚሰጥበትን፣ ብሩሁን ከዚህ ጨለማ ዉስጥ ሻማችንን አብርተን እንፈልግ! @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የተለያዩ ሀገራትን አጋርነት፣ የግብፅን ቅጥፈት የተሞላበት ክስ፣ የሱዳንን ግራ የገባዉ አቋምና የኢንጂነሩን የማታ ጣፋጭ ንግግር live ስናዳምጥ አምሽተን የተገኘዉን ድልም ደግሞ እስከ ሌሊቱ 9 ሰዓት ስናጣጥም ቆይተን እንቅልፍ ብናጣም ያልተቆጨንበት ልዩ ምሽት!! ይኸዉ ደግሞ ነጋና የእናት ሀገር ኢትዮጵያን አምባሳደርነት ድጋሚ በዲጅታል ሚድያዉ በኩል ከድጅታል ሠራዊቱ ጋር ልናስተጋባ ነቅተናል። ከእንግዲህ ወዲህ ፀሎታችን ፈጣሪ ለኢትዮጵያ "ጠላቶቿን ያጥፋ" የሚል መሆኑ ሳይሆን "ጠላቶቿን ያቆያቸዉና ከፍ ስትል ይዯት" ሆኗል። @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
"ማፍቀር በንቃት መጠባበቅ ማለት ነው" በዙሪያህ ለሚገኙ መልካም ነገሮች ፍቅርን ለመስጠት ነቅተህ መጠበቅ አለብህ። በአካባቢህ ያሉ የሚወደዱ ነገሮችን ነቅተህ ካልጠበቅሃቸው ያመልጡሃል። የምትወዳቸውን ነገሮች ለማየት ንቁ መሆን አለብህ። የአበቦችን መልካም መዓዛ ለማሽተት በጎናቸው ነቃ ብለህ ማለፍ አለብህ። የምትመገበውን ምግብ ለማጣጣም በሙሉ ንቃት ላይ መገኘት ይጠበቅብሃል። በመንገድ የምትሄደው ጭንቅላትህን በሃሣብ ወጥረህ ከሆነ ሁሉም ነገር ያመልጥሃል። በርካታ ሰዎችን የሚያጋጥማቸው ይኸው ነው። ጭንቅላታቸው ውስጥ ያሉትን ሃሣቦች ሲያዳምጡ በአካባቢያቸው ያሉ ነገሮችን ይዘነጓቸዋል። በጎዳና ላይ እየሄድክ ድንገት ጓደኛህ ድምፁን ጮክ ብሎ ሲጣራ እንዴት እንዳላየኸው አስገርሞህ አያውቅም? ወይም የቀድሞ ጓደኛህን አግኝተኻት ሁለት ሶስት ጊዜ ከጠራሃት በዃላ ስታይህ ዘላ ስትጠመጠምብህ አታስታውስም? አካባቢዋን በንቃት እየተከታተለች ስላልነበረ ስሟን መጥራትህ ነው ያነቃት። እሷማ የአእምሮዋን ሃሣብ በማዳመጥ ተጠምዳ ነበር። በመኪና እየሄድክ ድንገት ቀና ስትል ያሰብክበት መድረስህን አስተውለህ ታውቃለህ? ያን ሁሉ መንገድ እንዴት እንደመጣችሁ ግን አታስታውስም። ራስህን የውስጥህን ሃሣቦች በማዳመጥ አደንዝዘኸው ነበር። መልካሙ ዜና የበለጠ ፍቅር በሰጠህ ጊዜ የበለጠ ንቁ ትሆናለህ። ፍቅር ሙሉ ንቃትን ያላብሳል። በየቀኑ የምትችለውን ያህል ፍቅር ለመስጠት ስትሞክር የበለጠ ንቁ ያደርግሃል። @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
✍️ "መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ይውላል" ሲባል ሰምታችሁ እንደምታውቁ እገምታለው። በቃ ይሄ አባባል በልካቸው የተሰፋው ለእኒህ የሺዎች እናት ነው። ቃላቶች እሳቸውን ለመግለፅ ስማቸው ሲጠራ ይሰንፋሉ፤ ምክንያቱም ወ/ሮ አበበች ከቃላትም ከሰው ህሊና በላይም የሆኑ የፈጣሪ ውብ ድርሰት ነበሩ። 9 ወር በሆዷ ተሸክማ የወለደችውን ልጅ እናት አንጀቷ ቆርጦ ሜዳ ስትጥለው እሳቸው ናቸው የገዛ ጡታቸውን መግበው የሚያሳድጉት። ዝም ብዬ ነው እንጂ የምደክመው ወ/ሮ አበበች እኮ ስራቸው ሁሌም አፍ አውጥቶ የሚናገርላቸው የፈጣሪ ድንቅ ስራ ናቸው። ሰው ናቸውና ዛሬ ግን ላይመለሱ እስከወዲያኛው አሸለቡ። 🙌ነፍሶት በሰላም ትረፍ እናቴ፤ መልካምነቶ በሁላችን ላይ ይጋባ🙌 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 @Kezimkezia
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
አብረን ነበርን... ፍቅር. መተሳሰብ ከቦን ነበር ... በመካከላችን ለንፋስ ሽውታ የሚጋብዝ ክፍተት ሳናስቀር ተጠጋግተንም ነበር .... ለጥል የማይመች መፋቀር ተፈቃቅረን ነበር ... ለመረሳሳት የማይመች መተዋወስ ነበረን ...። አንድ ቀን መችና እንዴት እንደሆ ሳናውቀው ስንባንንም የሆነውን ሁሉ አለመሆን ለምደን ነበር። መራራቅን. . . አለመነፋፈቅን ... መረሳሳትን... መጨካከንን... ልብሳችን አድርገን መዘነጥ የጀመርን ሆነናል። ... የመራራቅ ንፋስ ነፈሰብን እኛም ለየብቻ ተበተንን። መሰብሰብ እስኪሆንልን አውሎ ንፋሱ መሀል እሽክርክሪቱ እስኪጠራን በየጥቃጥጉ ስንቦን በዙሪያችን የለውን ስናቆሽሽ እንድንዘልቅም ይሆናል። ወደ ውስጣችን እስክንሰበሰብ መበተን እጣፈንታችን መስሏል። @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
"ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ 🎼🎼 ላንቺም ለእኔ ከቶ የማይበጁ ጥጥ ሸምነው ጋቢ እየቋጩ ያሞጋገሱሽ ምን እንኳን ቢመስልም ነጠላቸው ብርድ አያስጥልም.... 🎼🎼 ....እናትዬ ጥንስሱን እይው እትአለሜ ድግሱን ለይው....." ዘሩባቤል ሞላ❤
Brave Generation - мотивация
Динамика подписчиков
+0.0% за 30 дней
Текущие
95
Месяц назад
95
Средний рост
+0 / день
Обновлено
17 часов назад

Отзывы о канале Brave Generation - мотивация

Авторизуйтесь, чтобы оставить отзыв

Только зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.

Пока нет отзывов

Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!

Похожие ресурсы

Банк вопросов MEO class 1: только Orals и Writtens для подготовки к экзаменам.

Канал

Bulan Bintang Raya 2021: малайзийские традиции, фото Ramadan и культурные события в Telegram.

Канал

Аналитика и обзоры событий на Ближнем Востоке и в Северной Африке.

Канал
Переход на светлую тему
Главная Каталог Подборки Блог Вход